Unity Park-አንድነት ፓርክ
563 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
ጥያቄ: ቲኬት በር ላይ መቁረጥ ይቻላል?

መልስ: አዎ፣ ነገር ግን በCard(ATM card) ነው ክፍያ መፈፀም ሚቻለው።

@UnityPark
Que: Do foreigners with work permit still pay 600 Birr?

Ans: yes, any foreigner pay 600ETB.
Que: Do I have to pay for my childrens too?

Ans: Currently there is no age-based tariff so you have to pay for them too.

@UnityPark
Que: How can I cancel or change a ticket?

Ans: you have to personally approach the reception at the gate of the park.

@UnityPark
ጥያቄ: ከ 4 ጓደኛማቾች ጋር ትኬት ቆርጠን ከሰዓት እና ጠዋት አደረገው አንድ ላይ አንዴት መሆን እንችላለን?

መልስ: በ 0118578718 ደዉለው ያነጋግሩ

@UnityPark
ጥያቄ: ትኬት ቆርጬ ነበር ለነገ ቀን መቀየር እችል ይሆን በምንድነው የምጠይቀው ለሳምንት?

መልስ: በ 0111226767 ላይ በመደወል ጉዳዩን ማስረዳት እና ማስተካከል ይቻላል
Que: I accidentally lost my Phone and I coudn't find the ticket number, how can I get in?

Ans: If you can retrive your lost SIM card the receptions at the entrance can verify your purchase with your phone number only.

@UnityPark
ጥያቄ: ሰላም ሰላም ትኬቱን በባንክ በኩል ማግኘት አይቻልም?

መልስ: በባንክ መቁረጥ ሚቻለው በግሩፕ(ብዙ) ሆነው ለሚመጡ ሰዎች ነው።

@UnityPark
ጥያቄ: ትኬት እዛው መቁረጥ አንችልም?

መልስ: ይቻላል

@UnityPark
• ውድ ቤተሰቦች በጠየቃቹት መሰረት መልስ ለመስጠት ሞክርያለው ሌላ ያልተመለሰላቹ ነገር ካለ በ @UnityParkBot በኩል ልታደርሱ ትችላላቹ።

• Dear member's according to your questions I have answered the questions, if you have any doubt or question you can use @UnityParkBot

@UnityPark
ታሪካዊ እና ስነ ጥበባዊ ፎቶግራፎች (1940ዎቹ - 1960ዎቹ) በዮሐንስ ኃይሌ

• በአንድነት ፓርክ

ከDec 12, 2019 - Feb 10, 2020

@UnityPark
Details About the Event

Historical and Artistic Photographs (1940s – 1960s) by Johannes Haile is organised in collaboration between Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ, Zoma Museum, Goethe-Institut Addis Abeba, Institut für Auslandsbeziehungen (ifa), and the Embassy of the Federal Republic of Germany.

The exhibition will present a comprehensive selection of photographs selected and curated by Meskerem Assegued, Director of Zoma Museum.

This exhibition aims to reintroduce Johannes Haile and his timeless photographs to those who knew him and to those who never heard his name.

@UnityPark
Johannes Haile (1927-2016) was born and raised in Jegol, Harar. Gash Johannes was only eleven when he was first introduced to a camera in the 1930s and decided to be a photographer. He was one of the first Ethiopians to study photography in the early 1950s at the NY School of Modern Photography and the University of Southern California (USC) in the United States. In the 1950s and 60s he became the official photographer of Emperor Haile Selassie, the Organization of African Unity (OAU) today's African Union (AU) and the United Nations. In 1962, he was commissioned by the German Government through their Embassy in Addis Ababa to photographically document the industrial development of Germany. He traveled in many parts of Germany including East Berlin. In 1964, the documentary photographs of this journey were exhibited in Addis Ababa. In 2016 and 2017 Meskerem Assegued curated a new selection of the German photographs at ifa (Institut für Auslandsbeziehungen) galleries in Berlin and Stuttgart. From 1960s to 2006, Johannes Haile worked in his studio known as National Studio located on the building of Ethiopian electric company in Piazza, Addis Ababa. In 2016 right before the opening of the exhibition, Johannes Haile passed away. His exhibition was attended by many people including his family members.

@UnityPark
የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አህመድ አል ቃጣን እና ልኡካን ቡድናቸው አንድነት ፓርክን በትናንትናው እለት ጎብኝተዋል።

@UnityPark
ከአንድነት ፓርክ ቤተሰብ የተላከ ጥያቄ: ከስልክ በተጨማሪ በካሜራ መጠቀምስ ? የመኪና ማቆሚያ? በትራንስፖርት ከሆነ የት ነው የምንወርደው መግቢያ አማራጮች ካሉ።

መልስ: ካሜራ የተከለከለ ሲሆን ፣ መኪና ከያዙ በመግቢያው አከባቢ ግራ እና ቀኝ ማቆም ይቻላል። በትራንስፖርት ከመጡ ለመውረድ የቤተመንግስት የሁዋላ መግቢያ(ከውጭ ጉዳይ ወደ ላይ ሲመጡ የሚያገኙት በር ነጭ ድንኳን የተጣለበት) እሱን መግቢያ ዪጠቀሙ ከዛ ውጭ ወደ ፓርኩ መግቢያ በር አልተዘጋጀም።

@UnityPark
ዛሬ በብድን መተው አንድነት ፓርክን የፊውቸር ታለንት አካዳሚ ሰራተኞች እና የሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር የልዩ ትኬት ጎብኝዎቻችን።

Future Talent Academy staff members and A Special Ticket Visitors from Habesha Breweries S.C.

@UnityPark
ውድ የአንድነት ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹ? ስለ ፓርኩ ወቅታዊ መረጃ እና ለጥያቄያቹ መልስ መስጠቴን በትጋት የምቀጥል ሆኖ ከዛሬ ጀምሮ ስለ ፓርኩ ከማጋራቹ መረጃዎች ውጭ ለእናንተ ይጠቅማል የምላቸውን መረጃዎች እየመረጥኩ ላካፍላቹ አስብያለው። ስለሆነም የእናንተንም ሃሳብ ከግምት ለማስገባት እንዲረዳኝ ከታች ባለው ምርጫ ሃሳባቹን እንድታካፍሉኝ እጠይቃለው። መልካም ምሽት 😊
anonymous poll

ይቻላል 😊 – 25
👍👍👍👍👍👍👍 89%

አልስማማም – 3
👍 11%

👥 28 people voted so far.