Unity Park-አንድነት ፓርክ
563 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
አንድነት ፓርክ በየሳምንቱ ሰኞ ለጎብኝዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለፀ!

በአንድነት ፓርክ ያሉ ቅርሶችንና፣ ንብረቶችን በተገቢው ሁኔታ ለመጠበቅ ሲባል ፓርኩ በሳምንት አንድ ቀን ሰኞ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለፀ። በቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራውን የ”አንድነትፓርክ ” ከመስከረም 2012 ዓም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ይታወሳል።

ለአገልግሎት ክፍት ከሆነበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ከ20 እስከ 25 ሺህ የሚደርሱ ጎብኚዎች ፓርኩን መጎብኘታቸውን ከአንድነት ፓርክ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 40 ሄክታር ይዞታ ካለው የቤተመንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ 13 ሄክታር ላይ ያረፈው ፓርኩ ስድስት የጎብኚ መዳረሻዎች አሉት።

የተለያዩ አገር በቀል እጽዋትና እንስሳት፣ የነገስታቱ እልፍኞች ፣ ሙዚየምና ታሪክ ነጋሪ ክፍሎች ያሉት የአንድነት ፓርክ በሳምንት ለሰባት ቀናት ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ወደ ስድስት ቀናት ዝቅ ማድረጉን ዛሬ አስታውቋል።

የአንድነት ፓርክ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ታምራት ኃይሌ ስለ ፓርኩ የስራ እንቅስቃሴና ያለበትን ደረጃ በሚመለከት ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በፓርኩ ያሉ ቅርሶችንና፣ ንብረቶችን በተገቢው ሁኔታ ለመጠበቅ ሲባል ፓርኩ በሳምንት አንድ ጊዜ ሰኞ ለጎብኚዎች ዝግ ይሆናል። ፓርኩ ከማክሰኞ እስከ እሁድ ባሉ ቀናት ክፍት ሆኖ ጎብኚዎችን እንደሚያስተናግድ ተናግረዋል።

(ኢዜአ)
አሁን በፋና ቀለማት ላይ በአንድነት ፓርክ ውስጥ በመሆን የሚተላለፍ ፕሮግራም ጋብዛቹዋለው። ስለፓርኩ ተጨማሪ መረጃ ታገኛላቹ ብዬ አምናለው።

ቲቪ ቻናላቹን ፋና ላይ በማድረግ ዪከታተሉ።
አንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል?
anonymous poll

አይ 😒 ግን መጎብኘቴ አይቀርም – 12
👍👍👍👍👍👍👍 46%

ዋጋው ተወደደ እንጂ እጎበኝ ነበር 😅 – 6
👍👍👍👍 23%

አው 😊 – 5
👍👍👍 19%

እሩቅ ሃገር ስለምኖር ለመጎብኘት አልተመቸኝም 😒 – 2
👍 8%

ትኬት ቆርጬ እየጠበኩ ነው – 1
👍 4%

👥 26 people voted so far.
Hellow there my dear members of Unity Park Since you guys joined the channel without any advertising I made, I'm feeling obligated to giveaway some prizes for you guys.

So here is the deal I'll post an airtime tonight between 2:00 to 3:30 local time so stay alerted to recieve the giveaway
So you guys are not motivated/excited to take free Airtime? What a disappointment. Anyways those two guys who clicked 👍 are awesome and the giveaway will be posted any moment

Stay tuned pals
Here is the Airtime

Please be advised that numbers are in the middle of each letters so u need to remove the letters to obtain the Airtime

a1b3c2 d8e6f4 g0h2i2j0 k8l9n2o8

If you successfully fill the Airtime send me a screenshot through 👉 @UnityParkbot
For those sending me the letters. Be fidelochu mehal yalew kutr ye mobile card nw.
ካርዱን የሞለ ሰው ካለ በ @Unityparkbot በኩል ያሳውቀኝ 😊
እስካሁን ምንም የደረሰኝ ነገር የለም። መሙላት ከበዳቹ? 🤔
ተሞልቶዋል የሚል ነገር ደርሶኛል፣ የሞላው ሰዉ screenshot አርገህ/ሽ ብትልክ/ኪ ደስ ዪለናል

ለማንኛውም ሌላ አንድ ካርድ እጄ ላይ ስላለ ከ3 ደቂቃ ቡሃላ ፖስተዋለው።

ልብ ይበሉ ይሄን የማደርገው ቻናሉን Search አድርጋቹ ስለተቀላቀላቹ ለናንተው ክብር ስል ነው
A1B3C7 D5E6F5 G5H0I7J7 K1L4M6N8O
👆 ለሁላቹም እድል ለመስጠት ስል የካርዱን ቁጥር በፊደሎቹ መሃል አድርጊያለው

መልካም እድል
1999: Nineteen Ninety Nine.
1888: Eighteen Eighty Eight.
1777: Seventeen Seventy Seven
1111: ??


መልሶቻቹን @UnityParkbot ላይ ዪላኩ። ቻናሉ ላይ አጋራዋለው
#FromSubs

one thousand one houndred eleven
#FromSubs

Eleven Hundred Eleven
#FromSubs

One thousand one hundred eleven
#FromSubs

Eleven thousand eleven
Learn a bit about Ethiopian history at Unity Park

#UnityPark
Beautiful ceiling