በዛሬው ዕለት ከሰአት በኋላ በአንድነት ፓርክ "ህልሜ ለሃገሬ " በሚል ርዕስ የዝነኛው ኢትዮ ጃዝ ባንድ አባላት ጎብኚዎቻችንን በሙዚቃ ያዝናናሉ። በዝግጀቱም አበጋዝ ሺዎታ ክብረወረቅ ፣ ሄኖክ ተመስገን ፣ግሩም መዝሙር ፣አሸናፊ አሊ እና ያሬድ ተፈራ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። ጎብኚዎቻችን ከትኬት ክፍያ ውጪ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ይህንን የመዝናኛ ዝግጅት መታደም ይችላሉ።
በዛሬው ዕለት አረጋውያን፣ህፃናት እና አካል ጉዳተኞች የገና በዓልን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በአንድነት ፓርክ ያከበሩ ሲሆን በቆይታቸውም በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ መስህቦችን ጎብኝተዋል።
Among our yesterday visitors.
Buy your tickets now at www.unitypark.et
#unitypark
#unityparkethiopia
#አንድነትፓርክ
#ETHIOPIA
@unitypark

ከቅዳሜ ጥር 30 እስከ ረቡዕ የካቲት 4 ድረስ የአንድነት ፓርክ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን እየገለፅን በእነዚህ ቀናትም ፓርኩን ለመጎብኘት ትኬት አስቀድማችሁ የቆረጣችሁ ጎብኚዎች ከሀሙስ የካቲት 5 ጀምሮ ጉብኝታችሁን ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
From Saturday, February 08 to Wednesday, February 12 Unity Park will be closed for visitors.Visitors who already bought entrance ticket can visit the park from Thursday, February13 onward.

ክቡራን ጎብኚዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድነት መካነ-እንስሳት ከዛሬ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ በዛሬው እለትም ወደ ፓርካችን የመጡ ጎብኚዎች መካነ-እንስሳቱን እየጎበኙ ይገኛሉ፡፡
የአንድነት መካነ-እንስሳ በውስጡ 37 አጥቢ እንስሳት እና የአእዋፍት ዝርያዎችን ለመሰብሰብ ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ቀጭኔዎች፣ ነጭ አናብስት ፣ ተኩላዎች፣ ሰጎኖች፣ ማርካት፣ ሳላዎች፣ የሜዳ አህያዎች፣ የቆላ አጋዘን፣ ውድንቢ፣ የቶራ ፈረሶች እና ሌሎች እንስሳት ወደ መካነ እንስሳቱ ገብተው ለጎብኚዎች ክፍት ሆነዋል፡፡ በቅርቡም አቦሸማኔዎች፣ ነጭ አውራሪስ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ እና ሌሎች አጥቢ እንስሳት፣ የጦጣ ዝርያዎች እና አእዋፍት ወደ መካነ እንስሳቱ የሚገቡ ይሆናል፡፡
ክቡራን ጎብኚዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፓርካችን በመምጣት ከሌሎች የጉብኝት መዳረሻዎቻችን በተጨማሪ መካነ-እንስሳቱን መጎብኘት እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
Congratulations to our distinguished visitors!
The much awaited Unity Zoo has been open to visitors starting from today. Visitors who came to our park today are enjoying the zoo and its animals.
The zoo has been designed to collect 37 mammals and bird species, and now Giraffes, White Lions, Ostriches, Kudu, Elands, Zebras, Meerkats, Wildebeests, Wild Dogs and other animals have entered the zoo and are open to visitors. Soon, Cheetahs, White Rhinoceros, Gelada Baboon

Forwarded from ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
Breaking!
"አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።"
ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ
@eliasmeseret

Be careful y’all wash and sanitize your hands often and avoid shaking hands and all try using other modes of saying Hi like the Elbump (elbow bump) and drink water more often don’t let your throats get dry and stay safe.
@UnityPark
@UnityPark
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#UPDATE
የሚከተሉትን የመከላከያ መንገዶች ችላ ሳንል እና ሳንደናገጥ ተግባር ላይ በማዋል የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የበኩላችንን ልንወጣ ያስፈልጋል፡፡
- ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ቢያንስ ሁለት ያዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ
- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ
- እጅዎን በንጹህ ውኃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ
- ሰዎች ወደሚበዙበት አከባቢ በተለይ የህመም ስሜት ካሎት አይሂዱ
- በሚያስነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርኖን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ
- በስራ ቦታ፣ በትራንስፓርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ
- መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሃት እርሶም ይከላከሉ
የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ላይ መደወል ይቻላል፡፡
#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21