Forwarded from EiABC Communications
@addisababauniversity
#መግለጫ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ ሊተገብር መሆኑን በይፋ እየገለጸ ይህ ፖሊሲ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን በፖሊሲው መሰረት ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ (Thesis/Dissertation) በኧርከንድ (URKUND) ሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ያሳውቃል፡፡
ፕላጃሪዝም አንድ የምረቃ ፅሁፍ የሚያዘጋጅ ወይም የምርምር ስራ የሚሰራ ሰው ሌሎች ሰዎች የሰሩትን ስራ የራሱ እንደሆነ አድርጎ በመውሰድ የአካዳሚክ እና የምርምር ሕግጋትን በመጣስ የሚፈፅመው ሕገወጥ ተግባር ነው፡፡
ፕላጃሪዝም ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፍ በሚያዘጋጁበት ጊዜ በራሳቸው ጥረት እና ልፋት የራሳቸው የሆነ (original) ስራ ሰርተው እንዳያቀርቡ በማድረግ ዩኒቨርሲቲው ጥራትን ለማረጋገጥ በሚያደርገው ጥረት ላይ ትልቅ ጉዳት ሲያደርግ የቆየ ሕገወጥ ተግባር ነው፡፡ ቀደም ሲል የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ፕላጃሪዝም በመጠቀም የመመረቂያ ጽሁፉን በማዘጋጀት 2ኛ ዲግሪ ወስዶ ከነበረ ተማሪ ላይ ድርጊቱ በማስረጃ በማረጋገጡ በሴኔት ሕጉ መሰረት ዲግሪው እንዲነጠቅ አድርጓል፡፡ ስለሆነም ዩኒቨርሲቲው ይህ ችግር በመማር ማስተማሩና በምርምር ስራ ላይ በየጊዜው እያስከተለ ያለው አሉታዊ ተፅእኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን በመገንዘቡ የፀረ-ፕላጃሪዝም ፖሊሲ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል፡፡ በመሆኑም ይህ ፖሊሲ ተግባራዊ ሲሆን ችግሩ ከሞላ ጎደል ይቃለላል የሚል ሙሉ እምነት አለው፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
* አድዋ *
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለሀገር ፍቅር፣ ለማንነት ክብር
በጋራ የመሰለፍ የአንድነት ውጤት፤ የኢትዮጵያዊነት ብርታት አሻራ፤በነፃነት የመቆም ኩራት፤ በ"እኛ" የተሟሸ ድል!
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
መልካም በዓል ይሁንልን!
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@unityarch

Happy international women's day.
🎉🎉🎉
Here are some of the most successful women architects of all time!!
@unityarch
🎉🎉🎉
Here are some of the most successful women architects of all time!!
@unityarch
Believe it or not this is a real cafe in south Korea, Seoul!!
It looks like you're dining in a drawing.
@unityarch
It looks like you're dining in a drawing.
@unityarch
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጲያ እንደገባ ተረጋገጠ። ሁላችንም ከእጅ ንኪኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንድንቆጠብ ኢር ታከለ ኡማ አሳስበዎል።
ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን።
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

ለጥንቃቄ⚠️
ስለ ኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ለሁላችንም ይጠቅማል እና ቫይረስ ስርጭቱን ሙሉ በሙሉ መቆጠጠር ባይቻልም መጠንቀቅ ግን ይቻላል። እንዴት?👇
💢እጅን በሳሙና ደጋግሞ መታጠብ/ሳኒታይዘር መጠቀም
💢በሚያስነጥሱበት ሰአት በእጅ ክርን ስር ማስነጠስ ወይንም ወደ ሰው ከማስነጠስ መቆጠብ
💢የእጅ ንክኪን ፈፅሞ መቀነስ/አለመጨባበጥ
💢አፍንጫ ወይም አፍን ባልታጠበ እጅ አለመንካት
💢የህዝብ ትራንስፖርት ላይ ስንሄድ እራስን ከወንበርም ሆነ መደገፊያ ንክኪ መጠበቅ፣ መስኮት ክፍት መሆኑን ማረጋገጥ
💢የግል ንፅህና መጠበቂያ ሶፍት በተገቢው ቦታ መጣል
ይህንን መረጃ ያድርሱ ❗️

Forwarded from Warka Interiors (Lóne)
#አንሸበር_እንጠንቀቅ
___________
ኬንያ በቫይረሱ የተያዘ ሰው የተገኘባት ከምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያዋ ሀገር ስትሆን ኢትዮጵያም ተከትላታለች፡፡ በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ጃፓናዊ ተገኝቷል። (ገና ሊቀጥል ይችላል)
አሁን ላይ ዓለምን እያዳረሰያለው ቫይረስ ኢትዮጵያም ውስጥ ተገኘ ብሎ መሸበር አይጠቅመንም።
ምን እናድርግ?
__________
#_1እጃችንን_እንታጠብ
አዘውትረን በሳሙና እና በውሀ ለሀያ ሴኮንድ እንታጠብ።
#2_መጨባበጥ_ይቅር
#3_ሰው_ከሚሰበሰብበት_እንራቅ።
#4_እንሸፈን
በሚያስለን ወይንም በሚያስነጥሰን ግዜ ፊታችንን በክንዳችን ወይም በመሸፈኛ እንሸፍን።
#5_ፊታችንን_አንነካካ።
#6_የጋራ_መገልገያዎችን_አንነካካ
ብዙ ሰው የሚነካካቸውን ነገሮች ማለትም የበር እጀታዎች፣ የደረጃ መደገፍያዎች እና የመሳሰሉትን ከነካን በኋላ እጅን መታጠብን አንርሳ።
#7_ነጻ_የስልክ_መስመር
የበሽታው ምልክቶች ከታዩብን #8335 ነጻ የስልክ መስመር መደወል አንርሳ።
አስታውሱ! ወረርሽኙን ማቆም ባንችል እንኳን ፍጥነቱን መቀነስ እንደምንችል አንዘንጋ።
በተለይ ...
__________
#ወጣቶች በበጎ ፈቃድ በየቦታው ተደራጅታችሁ ከጤና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ህብረተሰቡን እናግዝ።
#የእምነት_ተቆማት የስብከት እና የአምልኮ መርሐ ግብሮቻችሁን ለምእመናኖቻችሁ ጤና ቅድሚያ በመስጠት ላልተወሰኑ ጊዜያት ብታስተላልፏቸው።
#መንግስት ቫይረሱ ብሔራዊ አደጋ መደመሆን እንዳይሸጋገር የላቦራቶሪ እና የለይቶ ማቆያዎች አቅሙን በአፋጣኝ መገንባት ቢችል
#ከፈጣሪ_ጋር_ጥንቃቄ_አይለየን!
_________
አጋሩት! share it !
Via @yohannesmekonnen
@abyssinians1

ሰበር ዜና!
ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
via @tikvahethiopia

The Salesforce Tower in San Francisco
installing a water recycling system to treat gray water and black water from the building, reducing the need for 30,000 gallons of freshwater a day,
The black-water recycling system in the Salesforce Tower will collect wastewater from sources such as rooftop rainwater collection, showers, sinks, toilets, urinals and cooling towers, then treat and recirculate the water through a separate pipe system to serve no potable uses in the building that include flushing toilets, irrigation and operating cooling towers.