❤5
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።
ከLaw፣ Architecture፣ Marketing፣ EPSU፣ AAU እና Mekelle የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ልምዳቸውን ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።
ስለ COC፣ ኮርሶች፣ GPA፣ የካምፓስ ህይወት ወይም ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ዛሬ ጠይቁ።
እነሱ መንገዱን አልፈውታል፤ እናንተ ከልምዳቸው ተማሩ።
ዛሬ 2:00 LT — አትቅሩ!
@havanacademyofficial

❤3
ስለ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው?
GPA ስለመስራትስ?
ኮርሶች እንዴት ናቸው?
ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ?
ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ ሲኒየር ተማሪዎች ይመልሱላችኋል።
ዛሬ 2:00 LT — እንገናኝ!
@havanacademyofficial
Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው?
GPA ስለመስራትስ?
ኮርሶች እንዴት ናቸው?
ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ?
ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ ሲኒየር ተማሪዎች ይመልሱላችኋል።
ዛሬ 2:00 LT — እንገናኝ!
@havanacademyofficial
❤2🔥1
ዛሬ ስለዩንቨርስቲ እና ስለ ዲፓርትመንቶች ያሉትን ጥያቄ በሙሉ ይዞ የገባ ሳይመለስለት አይወጣም!
senior ተማሪ አግኝታችሁ ማማከር የምትፈልጉ ሰዎች ተቀላቀሉን👇
https://t.me/havanacademyofficial?livestream=a2cf301911b8dad13a

Telegram
Havan Academy
╱◥██████◣
│∩ │🪟 ▤│🪟 │
The First and Leading Freshman Tutoring Platform in Ethiopia❕
Mark this phrase #Your GPA Matters❗️
Ask: @ContactHavanBot
Testimony: https://t.me/havanacademyinfo/44
Register: @havanacademybot
Website: www.havanacademy.com
App

አሁን ስለ medicine እየተወራ ነው ማዳመጥ አትፈልጉም?
ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡልን 👇 medicine መግባት የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁንም ጥሯቸው።

በዩንቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች መታገዝ የምትፈልጉ እና ሲኒየር ተማሪዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ልጆች ይሄን ፎርም ሙሉ 👇
https://forms.gle/ge3Co9T1CnKJ8PxJ9
https://forms.gle/ge3Co9T1CnKJ8PxJ9
Google Docs
Havan Academy University Connection Form
Welcome to the Havan University Connection Network!
This form will help us connect you with students and senior mentors from different universities and departments who can share real experiences, guidance, and practical advice.Please provide accurate information…

app-release.apk
91.4 MB
Havan Academy Registration
Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package:
1. Download the App
Download and install the official Havan Academy app.
2. Register
Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account.
3. Log In
Log in using your phone number or email, then enter your password.
4. Purchase Your Package
Go to Explore Packages → Select your preferred Freshman package → Purchase.
Make sure you select the correct university during registration.
If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account.
Web: www.havanacademy.com
Bot : @havanacademybot
_____________________

❤5👍1
እስከ አሁን ቡትካምፑን ስትከታተሉ ለነበራችሁ የሀቫን ቤተሰቦች ለናንተ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተንላችኋል በ 👇
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
መመዝገብ ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ:
@HavanStudentSupport

❤5👍2
በዩንቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች መታገዝ የምትፈልጉ እና ሲኒየር ተማሪዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ልጆች ይሄን ፎርም ሙሉ 👇
https://forms.gle/Y7fB7gcmFcU5hco37
https://forms.gle/Y7fB7gcmFcU5hco37
Google Docs
Havan Academy University Connection Form
Welcome to the Havan University Connection Network!
This form will help us connect you with students and senior mentors from different universities and departments who can share real experiences, guidance, and practical advice.Please provide accurate information…
This form will help us connect you with students and senior mentors from different universities and departments who can share real experiences, guidance, and practical advice.Please provide accurate information…
❤1
የምትመኙትን ዲፓርትመንት እንዳታጡ! 🎓
የማትፈልጉት ዲፓርትመንት ላይ እራሳችሁን ብታገኙ ምን ይሰማችኋል? የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት በጥቂት ነጥቦች ምክንያት ማጣትስ ምን ያህል ያሳዝናል?
ለምሳሌ፣ አንድ ኮርስ ላይ A ከማምጣት A- ብታመጡስ? ወይም B+ ከማምጣት B ብታመጡስ? በዚህ ጥቂት የሚመስሉ ነጥቦች ምክንያት በመጨረሻ የምትመኙትን ዲፓርትመንት ብታጡስ?
ለዚህ ነው Freshman ሶስት ወራት ብቻ ቢሆንም፣ በጣም ትልቅ የውጤት ልዩነት የሚፈጠርበት የትግል ሜዳ ነው የምንለው።
ይህን ጊዜ በቀላሉ አትውሰዱት። ከዛሬው ጀምሮ በትክክል ተዘጋጅታችሁ የምትመኙትን ውጤት ለማምጣት ስሩ።
ሃቫን አካዳሚ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ቀዳሚው Freshman Tutorial መድረክ ነው።
በአንድ ቦታ፦
- የ6 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች
- በቀላሉ የሚገቡ የቪዲዮ ትምህርቶች
- አጫጭርና ግልጽ ኖቶች
- የቀድሞ ዓመታት ፈተናዎችና ኩዊዞች
ዛሬውኑ ይጀምሩ!
👉 www.havanacademy.com
👉 Download APP
Support : @Contacthavanbot

የHavan የፍሬሽማን ፓኬጆች ልዩነት
Full-Year Freshman Package
የ1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር፣ 14+ ኮርሶች፣ ቪዲዮዎች፣ ማስታወሻዎች እና የምዕራፍ ፈተናዎች። ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ።
First Semester Package
የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርቶች፣ ቪዲዮዎች፣ ማስታወሻዎች እና የምዕራፍ ፈተናዎች።
Freshman + COC Package
የፍሬሽማን ትምህርቶች ከCOC ዝግጅት ጋር።
Freshman + Havan Soluzion
የፍሬሽማን ትምህርቶች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የቀድሞ midterm እና final exam ፈተናዎች ጋር።
Freshman + COC + Havan Soluzion
የፍሬሽማን ትምህርት፣ COC ዝግጅት እና Havan Soluzion በአንድ ፓኬጅ።
Havan Soluzion
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የቀድሞ የፍሬሽማን midterm እና final exam ፈተናዎች ለልምምድና ዝግጅት።
COC Special Class
የCOC ቪዲዮዎች፣ የልምምድ ፈተናዎች እና የቀድሞ COC ጥያቄዎች።
Registration link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
Discount code: freshman2018

❤4