UAT Tutorial Official
14.1K subscribers
359 photos
19 videos
115 files
266 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ተጀምሯል። እንዳያመልጣችሁ!

ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
የበርካታ ዓመታት ጥያቄዎች ( 10,000 + Mid and FIna Qs)

🔥 Havan Soluzion
Ultimate solution for all your exam Needs ❗️

ኢትዮጵያ ውስጥ ፍሬሽማን ከተጀመረበት( ከ 2012 ዓ.ም ) ጀምሮ የወጡ የ 6 ዓመታት የፍሬሽማን ሚድ እና ፋይናል ፈተና ጥያቄዎችን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ለተማሪዎቻችን ልናቀርብ ነው። የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተካተዋሉ ፣ የሁሉም ኮርሶች ጥያቄ እጅግ በጣም ማራክ በሆነ መንገድ የሚቀርብ ይሆናል ነው። ከቀናት በኋላ በይፋ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ክፍት የሚሆን ይሆናል።

More Info: https://vm.tiktok.com/ZMAQSuDFG/

ለመመዝገብ ፥ @HavanacademyBot

Your GPA Matters!

Havan Academy, Trusted and Top Ranked Online Learning and Tutoring Center.

@Havanacademyofficial
12👍1
Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf
10.6 MB
⚙️ "Hurley - A concise introduction To Logic"

🔖የFreshman Logic ጥያቄዎች 😀 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ።

📍ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው።

በቀጣይ በውስጡ ያሉትን ጥያቄዎች ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የያዘውን " Answer_Patrick_Hurley " የሚንለቅ ይሆናል::

ታድያ ይሄን ፖስት ብዙ Reaction ካገኘ ብቻ ፖስት እናደርጋለን 🤩


🔸ለመመዝገብ⤵️
@havanacademybot
 
Join and share l👍
@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34🔥11👍8👏3🥰1
🔺🔹ልንጀምር ነው❗️❗️

🔻ወደ ምትፈልጉት ዲፓርትመንት የሚትደርሱበትን መንገድ የሚያሳያችሁ እና ህልማችሁን እንድታሳኩ የሚያግዛችሁ ፕሮግራማችን ነገ ይጀመራል👍

💠በዚህ ፕሮግራም በተለያየ ዲፓርትመንት ውስጥ ያሉ ሲንየር ተማሪዎች ያለፉበትን ህይወት የሚያጋሩበት፣

💠 በሚኖረን Live Session የእናንተን ጥያቄዎች በቀጥታ የምንመልስበት፣

🟫ስኬታማ የሚያደርጓችሁን ነጥቦች የምንወያይበት ይሆናል።

🔸ዛሬ ይጀምራል  🔸ነገ ማታ ላይ Live Session ይኖረናል

በነፃ ተቀላቀሉን
👇👇

@havanpathway
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
82🔥1🎉1👌1
🧑‍🎓በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ።
👇👇👇👇
https://t.me/+bsftJFucFIgyY2M0 (33,300+ Subscribers)

⚠️ከ1 ሰዓት በኋላ አይሰራላችሁም። አሁኑኑ Join በሉ❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
UAT Tutorial Official
Link Expired! Need new Link? React
👉ለዛሬ ብቻ የሚሰራ አዲስ ሊንክ

🧑‍🎓በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ።
👇👇👇👇
https://t.me/+wCH2E9KY1NI4NmU0 (33,300+ Subscribers)

አሁኑኑ Join በሉ።
8👏1
Forwarded from Havan Academy
🔥The live session has started!!

ይሄ Session ማንም ሊያመልጠው አይገበውም::

Join ለማድረግ👇🏽👇🏽

https://t.me/havanpathway?livestream=b090957a112c8b1053
3
UAT Tutorial Official pinned «🔥The live session has started!! ይሄ Session ማንም ሊያመልጠው አይገበውም:: Join ለማድረግ👇🏽👇🏽 https://t.me/havanpathway?livestream=b090957a112c8b1053»
Freshman መጀመር ያስደስታልም፣ ያስጨንቃልም፣ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነበር።

ሰላም 👋 Ruth እባላለሁ። የ2017ዓ.ም የFreshman ተማሪ ነበርኩኝ። በቅርቤ የነበረ University ስለደረሰኝ በሶ፣ ቆሎ እያልኩኝ የተለየ ዝግጅት አላደረግኩም ነበር። University ስገባ በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ። ጓደኞቼም አብረውኝ ስለገቡ እንዲሁም ተመሳሳይ Campus መመደባችን የUniversity ህይወትን የሚያቀልልኝ መስሎኝ ነበር። ግን Section እና Dorm ሲመደብ ሁሉም ጓደኞቼ አንድ ላይ ሲደርሳቸው እኔ ብቻ ብቻዬን ደረሰኝ😭 እንዲሁም Dorm ከGC ተማሪዎች ጋር ስለደረሰኝ በጣም ፈርቼ ነበር። የመጀመሪያው ወራት ትንሽ መላመድ ከብዶኝ ነበር ፤ ስቀርባቸው ግን ደስ ይሉ ነበር።

የDorm ልጆች (GC ተማሪዎቹ) ስለ Freshman በጣም አብዝተው ይመክሩኝ ነበር። ከማስታውሰው ላካፍላችሁ።

1.ሙሉ የUniversity ቆይታሽን ቀለል ለማድረግ Freshmanን ወጥረሽ ስሪ።

2. አብዛኞቹ የUniversity አስተማሪዎች አዲስ ፈተና ማውጣት አይወዱም፤ Past papers ነው የሚደግሙት። በተቻለሽ መጠን እነሱን እየፈለግሽ ስሪ።

3.University ውስጥ ብር እና ጥሩ Grade ቀድመሽ Save ካላደረክሽ መጨረሻሽ ወንድ እጅ ላይ መውደቅ ነው።
( እህቶቼን ስለወገንኩ feel sry😊 )

ምን ዋጋ አለው😭 እነዚህ ምክሮች የገቡኝ 2nd semester ስንጀምር ነበር። 3ቱንም በስርዓት ተገበርኳቸው። GPAዬም Bank accountም ጨመሩ ተመስገን🤲

የአጠናን ስልት
በ 1st semester በዋነኝነት ውጤት ያወረዱብኝ ነገሮች፦

1ኛ. ክላስ አለመግባት ነበር።( አስቡት በከሰዓት ክፍለ ጊዜ አስተማሪው እንደ መድረክ ንግግር አንድ ቦታ ቆመው አሰልቺ Course ለ2 ሰዓታት ሲያስተምሩ😭😭 እንዴት ደግመን እንግባ) ብቻ የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች በClassኣቸው ትንሽ ተማሪ ሲገባ አሳይመንት መስጠት እና Quiz መፈተን የተለመደ ነገር ነው። በዚህም ምክንያት ብዙ Mark እንዳጣ አድርጎኛል። እናም 2nd semester አንድ Class ሳልቀር በስርዓት ተማርኩኝ፤ ጥሩ ውጤትም ሰራው (5 ተማሪ ሆነን የተማርንበት ጊዜም ነበር 😁)። አደራ ሁሉንም Class ግቡ። ዓላማ እንዳይረሳ🙏

2ተኛ.ከስር ከስር አለማንበብ። University ላይ እንደ Highschool 7 chapters በ10 ወር ሳይሆን በ3 ወር ነው የምትማሩት ስለዚህ ከስር ከስር አለማንበብ ትልቅ ኪሳራ ነው። አንብቡ አንብቡ አንብቡ።

3ተኛ. ጥያቄዎችን አለመስራት ነበር። ሁሉም course ላይ የድሮ ፈተናዎች በጣም ይደገማሉ። እነሱን መስራት ፐ GPA እንዴት አንደሚያሳምር።

በአጠቃላይ በFreshman ቆይታዬ በትምህርት ነክ ብቻ ሳይሆን በህይወቴም ሀላፊነት መውሰድን፣ ሰዓትን እና ገንዘብን መቆጣጠር የመሳሰሉትን አስተምሮኛል

በተጨማሪ የምመክራችሁ፦
📌 ምንም ቢሆን የራሳችሁን መንገድ ተጓዙ።
📌 አላማችሁን መቼም ቢሆን እንዳትረሱ።
📌በሀይማኖታችሁ ጠንካራ ሁኑ ፤ ፀልዩ ፤ በየሀይማኖታችሁ ወደየ ቤተ እምነቱ ሂዱ። (በFreshman ጊዜ Tension የሚቀንስ ብቸኛው መድሀኒት ነው።)


©️havanacademy ( @havanacademyofficial )

Your GPA Matters!

🛣 Havan Pathway, Pathway to a high GPA and Your Dream Department

ትቶሪያል በመማር ከፍተኛ GPA ለማምጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች⤵️
@HavanacademyBot

Join : @havanpathway
40💯3👍1👏1💊1
Forwarded from Havan Academy
📚 የ 2018 ዓ.ም የ ፍሬሽማን መወያያ Official Groups ከተከፈተ ሰነባበት። ብዙዎች ገና ዩኒቨርሲቲ ሳይገቡ የካምፓስ ጓደኛሞች እየሆኑ ነው፡፡ 🔓

🙋‍♂ በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ
💡 Study materials, Modules , Mid Exam, Final Exam, Coc Exam ይለቀቃሉ።
Click on your university’s link below and start your journey! 👇🏾

🔔 0. Ethiopian Public Service University 2018 👇🏾
https://t.me/+sZ0EFxtA7RwxN2Zk

🔔 1. AASTU👇🏾https://t.me/+O8ekhntd-g41YzA0
🔔 2. Adama science & technology University👇🏾
https://t.me/+isPjuoqRZa05ZDU0
🔔 3. Addis Ababa University👇🏾
https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0
🔔 4. Adigrat University👇🏾
https://t.me/+EstElwf-E60zYmQ8
🔔 5. Ambo University 👇🏾
https://t.me/+AniireLpH3Y0ZGU0
🔔 6. Arba Minch University👇🏾
https://t.me/+ub6LgwjRIDY5MjRk
🔔 7. Arsi University 👇🏾
https://t.me/+vW1r1WhRUJ0yMThk
🔔 8. ASOSSA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+E-L6DpYBiQxkZGZk
🔔 9. Aksum University.👇🏾
https://t.me/+popoM4waAexhYmQ0
🔔 10. Bahir Dar University👇🏾
https://t.me/+PhKvIiJ_Nx1lYjBk
🔔 11 BONGA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+Z3hL4JCQ_sRjYTg0
🔔 12. BULE HORA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+XZyfaLtZaf5iZmQ0
🔔 13. DEBARK UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+lhLKtgk6jjU0ZTc0
🔔 14 Debrebirhan University👇🏾
https://t.me/+Zexa0drDRbw4ZTU0
🔔 15 Debremarkos University👇🏾
https://t.me/+-OVoPTBQIIllYmM0
🔔 16. DEBRETABOR UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+hulpiZGRWRlhNDg0
🔔 17. DEMBI DOLO UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+qCMwKYzHpYJlMzI0
🔔 18 Dilla University👇🏾
https://t.me/+tJK8OPqkwRZiNzU0
🔔 19 Dire Dawa University👇🏾
https://t.me/+eYAddnysWCM0ZmM0
🔔 20 Gambella University👇🏾
https://t.me/+fjLOC1njaaczNWRk
🔔 21 Gondar University👇🏾
https://t.me/+JX5vDSaTTF81MDI8
🔔 22 Haramaya University👇🏾
https://t.me/+R6GYB3RaCrRiOGE0
🔔 23. Hawassa University👇🏾
https://t.me/+b2muLY5nW8VkY2Vk
🔔 24 INJIBARA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+oEIqJnLjbVc0MzU0
🔔 25. Jigjiga University👇🏾
https://t.me/+WAglftTWI4ljMGM0
🔔 26. Jimma University👇🏾
https://t.me/+xymTAgAaQQNmOWU8
🔔 27. JINKA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+UT3riXV0_0M2YWZk
🔔 28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+a05UhygRKDYyOWI8
🔔 29 Kotebe Metropolitan University👇🏾
https://t.me/+7eB15JX3uIw0ZTE0
🔔 30 Madda Walabu University👇🏾
https://t.me/+bYGyfPYpzTc5NzVk
🔔 31 Mekelle University 👇🏾
https://t.me/+dELhiUwSMGZlY2Vk
🔔 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+zPKUgJwjKrUzODI0
🔔 33 MATTU UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+04dwqjZhjWQ4NDZk
🔔 34 Mizan Tepi University 👇🏾
https://t.me/+eNuqkZeJRlEyNTg8
🔔 35. Oda Bultum OBU 👇🏾
https://t.me/+tl6vh7z3S9wzNDM0
🔔 36 RAYA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+srIy6evlsJ43ODY0
🔔 37 Salale University 👇🏾
https://t.me/+nMxccllEkX5kN2E0
🔔 38 Semara University 👇🏾
https://t.me/+P9I660n6OAszMjlk
🔔 39 WACHEMO UNIVERSITY 👇🏾
​​https://t.me/+VjO1KedvFe1kZTk0
🔔 40 Welketie UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+eeQJNA3Djro2NjNk
🔔 41 WERABE UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+MTaC2kFGc84xYzVk
🔔 42 Wolayita Sodo University 👇🏾
https://t.me/+9vtVCkJyKo01NzA0
🔔 43 Woldiya University 👇🏾
https://t.me/+9Hw2UhER6LdiYTNk
🔔 44 Wollega University 👇🏾
https://t.me/+FuPg9yl54V00MDI0
🔔 45 . Wollo University 👇🏾
https://t.me/+dz3un-xuQq1hZjFk

Private Universities
🔔 1 . Admas University👇🏾
https://t.me/+H7a3Of8aiFg4NGQ8
🔔 2 . St Marry’s University👇🏾
https://t.me/+tuwGuE6D2kw1Mjg0
🔔 3 . Unity University 👇🏾
https://t.me/+6DPHGN1ye0QwYjA0

The Mega Channel: @HavanAcademyOfficial
10
እስካሁን Join ያላደረጋችሁ ይሄው Join and Discuss 👇


💠AAU 4 Kilo Campus 2018: https://t.me/AAU4kilo2018
💠AAU 6 kilo Campus : https://t.me/AAU6kilo2018

💠Lideta Campus: https://t.me/LidetacampusAAU2018

💠5 kilo Campus (AAIT) : https://t.me/aau5kilo2018

💠Sefere Selam Campus : https://t.me/sefereselamcampus2018
💠 FBE Campus: https: //t.me/FbcampusAAU2018

💠Commerce Campus:
https://t.me/AAUcommerce2018

Share and join 🙏

All Campuses in One
https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0
4💯1
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ (በማታ) የ2018 ዓ.ም. የቅድመ-ምረቃ መርሀ-ግብር ምደባ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ
● የመመዝገቢያ ቀን ከጥቅምት 13-15/ 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
● የመታወቂያ ቁጥራችሁን (ID Number) እና የተመደባችሁበትን ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በportal.aau.edu.et Freshman  My Section  በመጫን የUGA ቁጥራችሁን በማስገባት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
● የምዝገባ ሚስጥር ቁጥር (Password) ከተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በሚገኘው የሬጅስትራር ቢሮ የምትቀበሉ ይሆናል፡፡
● የምዝገባ ቅደም ተከተል ሂደቱ Steps for Registration በሚል ከታች የተዘረዘረ ሲሆን በበይነመረብ ያስገባችሁት የትምሕርት ማስረጃዎችና 4 ጉርድ ፎቶግራፍ በተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የምታስገቡ ይሆናል
● የቅሬታ ማስገቢያ ቀን ከጥቅምት 10-12/2018 ዓ.ም አድሚሽን ቢሮ ቁጥር 202 እና 203 ይሆናል፡፡

Join @UATTutorialOfficial
3
Steps_for_Registration_of_accepted_applicants_for_the_undergraduate.docx
16.5 KB
Steps for Registration of accepted applicants for the undergraduate Continuing (extension) programs in Addis Ababa University

Join @UATTutorialOfficial
1👍1