Forwarded from መምህር አካለወልድ (Andargie Afrie)
Forwarded from መምህር አካለወልድ (Andargie Afrie)
👍1
Forwarded from Daniel Wodajo (Daniel W.)
እሺ ዋጋ ያስከፍላል !
ስቲቭ ጆብስ " አሁን ላለሁበት ስኬት ያበቃኝ እሺ ካልኩት ይልቅ እምቢ ያልኩት በመቶ እጥፍ ስለሚበልጥ ነው " ይላል
ሁሌም ያላመንባቸውን ትክክል ያልሆኑ ነገሮች ወደ እኛ በመጡ ቁጥ አይሆንም አምቢ ካላልናቸው መልሰው እኛንው ዋጋ ያስከፍሉናል !
"ስኬታማ ለመሆን የፈለገ ሰው እምቢ ማለትን መልመድ አለበት "
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

Daniel Wodajo
እሺ ዋጋ ያስከፍላል ! ስቲቭ ጆብስ " አሁን ላለሁበት ስኬት ያበቃኝ እሺ ካልኩት ይልቅ እምቢ ያልኩት በመቶ እጥፍ ስለሚበልጥ ነው " ይላል ሁሌም ያላመንባቸውን ትክክል ያልሆኑ ነገሮች ወደ እኛ በመጡ ቁጥ አይሆንም አምቢ ካላልናቸው መልሰው እኛንው ዋጋ ያስከፍሉናል ! "ስኬታማ ለመሆን የፈለገ ሰው እምቢ ማለትን መልመድ አለበት " መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ…
I loved this saying from "Inspire Ethiopia" and I wanted to share it with you😍
Forwarded from TsiM 🌸
Exactly, if you say "Yes" to all things, especially to things that are urgent yet not important, you burn out so easily. Take a step back and think about their importance as we are often prone to thinking of all urgent things as important when they are not. Thank You!!!
This is my first time doing my art with cotton bands and pencil. The blending was oddly satisfying😍😍😍😍
BESTIE
#fineart
#drawingsketch
#drawing
https://www.instagram.com/p/CnWNOqFtTe9/?igshid=MDJmNzVkMjY=
BESTIE
#fineart
#drawingsketch
#drawing
https://www.instagram.com/p/CnWNOqFtTe9/?igshid=MDJmNzVkMjY=
Instagram
Instagram
https://vm.tiktok.com/ZMY1fmuPy/
ስናጠና አዋጪውና ጭንቀት የሚቀንሰው መንገድ መጀመሪያ መምህሩ/ፈተና አውጭው ትኩረት የሚያደርግባቸውን ቦታዎች ለይቶ ማወቅ ነው። ይህንን ለማወቅ የሚረዳንን መንገድ እናያለን።
ይሄ ማለት ግን ብዙ የማይተኮርባቸውን ቦታዎች እንተዋቸዋለን ማለት አይደለም። የትኛውም ቦታ ላይ ሊመጣ ስለሚችል እነሱንም በደንብ እናጠናለን። ነገርግን የሚተኮርባቸውን ቦታዎች ማስቀደም ጭንቀትን ከመቀቀነሱም በላይ ብዙ ጥያቄዎችን ለመመለስ ይረዳል።
መልካም ትምህርት😊
@tstudy01

TikTok
TStudy (@tstudy01)’s videos with as usual - Official Sound Studio | TikTok
706 Likes, 21 Comments. TikTok video from TStudy (@tstudy01). as usual - Official Sound Studio.
👏1