ገድለ ቅዱሳን.pdf
518.4 KB
@tseomm join and share
ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ.pdf
2.6 MB
@tseomm join and share
ገድለ አረጋዊ.pdf
5.6 MB
@tseomm join and share
ገድለ ብስጣውሮስ.pdf
364.6 KB
@tseomm join and share
ገድለ_ቅዱስ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ፡_ኢትዮጵያዊ.pdf
511.9 KB
@tseomm join and share
+++ አበው ስለ እመቤታችን እንዲህ አሉ +++
"አምላክ ከንጉሥ ሔሮድስ ሴት ልጅ ቢወለድ ኖሮ አልጋ ወራሽ በሆነና ባልተሰደደ ነበር። እርሱ ግን የድሆች ልጅ የሆነችውን ድንግል መረጠ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ታላቁ ተራራ ሆይ ታናሽዋ ብላቴና የተሸከመችህ ራስህን በሚቻላት መጠን አድርገህላት ነው ፣ ታላቁ እሳት ሆይ ታናሽዋ ብላቴና ተሸክማህ ያልተቃጠለችው ኃይልን ትችል ዘንድ አጽንተሃት ነው " ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
"ይህ ዓለም የእግዚአብሔርን ልጅ በቀጥታ ከእግዚአብሔር አብ እጅ ለመቀበል የተገባ ሆኖ ስላልተገኘ ፣ ዓለም ከእርስዋ ይቀበል ዘንድ አንድያ ልጁን ለድንግል ማርያም እናት ትሆነው ዘንድ ሠጣት" ቅዱስ አውግስጢኖስ
"ሔሮድስ የማይያዘውን ይይዝ ዘንድ ተነሣ ፣ ዓውሎ ነፋስንም በቤቱ አስገብቶ ሊዘጋ ታገለ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት? እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆና አገኘናት ፣ ድንግል እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት። ጌታ ሆይ እናትህን ለመጥራት እንዲህ የሚያስቸግር ከሆነ አንተን ከቶ ምን ብለን እንጠራሃለን??" ቅዱስ ኤፍሬም
(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ❤)

ባሕታዊው ቴዎፋን እንዲህ ብሏል ፡- ‹‹ሰዎች ድሆችን ላለመርዳት ልባቸው ስለደነደነ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ፡፡ አንዳንዶች ‹‹ኑሮው ከባድ ነው›› ይላሉ ፤ ልብ በሉ ራሳቸውን ማስተዳደር ለቻሉ ሰዎች ኑሮ ከባድ ከሆነ ለድሆች ኑሮው ምን ያህል ይከብዳቸው ይሆን? ይህ ሰበብ እንዲያውም የበለጠ በልግስና ለመርዳት ምክንያት መሆን ነበረበት››
የሚመጸውት ሰው በፍጹም ቸርነት መመጽወት አለበት እንጂ በሚለምነው ሰው ላይ ግምገማ ማካሔድ የለበትም፡፡ ወዳጄ የሚለምንህ ሰው በንዝነዛ ፋታ አሳጥቶህ ይሆናል ፣ እንግዲህ እሱንም ረሃብ እንዲህ ፋታ አሳጥቶት ነው፡፡ አነጋገሩ ለዛ የለው ይሆናል ፣ ለዛ ያሳጣው ግን ድህነት ነው፡፡ የሚነግርህ ታሪክ አሳማኝ ላይሆን ይችላል ፣ ምንም ቢልህ መቸገሩ ግን እውነት ነው፡፡ ይኼን ሁሉ ርቀት ሔዶ አንተን ለማሳመን የሚጣጣረው ፣ አጠያየቁን የሚለዋውጠው ስለጨከንክበት ነው እንጂ መቸገሩ እውነት ነው፡፡ ፈጣሪ ይህንን ደሃ ከፊትህ ያቆመው እንድትረዳው ነው እንጂ የልመና ተሰጥኦ ውድድር ዳኛ እንድትሆንለት አይደለም፡፡

[እንኳን ለሰኔ 30 የመጥምቁ ዮሐንስ ልደት አደረሳችሁ]
✍በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
[መጥምቁ ዮሐንስ በእናቱ ማሕፀን ስላቀረበው ስግደት ያዕቆብ ዘሥሩግ ያቀረበው ቅኔያዊ ውዳሴ]
♥ የእነዚኽ ዘመዳሞች (የኤልሳቤጥና የእመቤታችንን) መልካም ገጠመኝ አኹንም ያስደንቀኛል፤ ውበቱን እገልጥ ዘንድም አንድ ዐሳብ ይጎነትለኛል፡፡ ብላቴናዪቱ (እመቤታችን) እና አረጋዪቱ (ኤልሳቤጥ) አንድ አስደናቂ ታሪክ አስተምረውኛል፤ እየተደነቅኊ ስለ ርሱ እናገር ዘንድም ፍቅር ይወተውተኛል፡፡
♥ ድንግሊቱ በፍቅርዋ መካኒቱም በደስታዋ፤ ስለ ኹለታቸውም እሰብክ ዘንድ ፈልገውብኛል፡፡ ርስ በርስ የተያዩት አጽናፋት በተከሥቷቸው እንደሚተያዩት ነበር፣ የየራሳቸው የጊዜ ኹኔታ ቁልጭ ብሎ እንደሚታይባቸው እንደ ምሥራቅ እና እንደ ምዕራብ ናቸው፡፡
♥ አረጋዪቱ (ኤልሳቤጥ) ምሽት የሚታይበትን፤ በዕድሜው ብዛት (በርጅናው) ብርሃንን የሚሸፍነውንና የሚቀብረውን አጽናፍ ትመስላለች (ዮሐ ፭፥፴፭)፡፡ ብላቴናዪቱም (እመቤታችን) ቀኑን በዕቅፏ ተሸክማ ወደ ምድር የምታመጣውንና፤ የንጋት እናት የኾነችውን ምሥራቅን ትመስላለች (ሕዝ ፵፬፥፪)፡፡
♥ በወጣትነት እና በእርጅና ጊዜ የመደነቅ ስሜት ይበዛ ዘንድ ንጋት እና ምሽት የሚተያዩት በፍቅር ነው፡፡ ታላቁን የጽድቅ ፀሓይ (ጌታን) የምትሸከመው ንጋት (እመቤታችን) (ሚልክ ፬፥፪)፣ እና ብርሃንን (ጌታን) የሚያበሥረው ኮከብ (ዮሐንስ) የሚወጣባት ምሽት፡፡፡
♥ ታላቁ ንጉሥ በብላቴናዪቱ (በእመቤታችን) ዐድሮ ዘውዶችን ያበጃል፣ አረጋዪቱ (ኤልሳቤጥ) መንግሥቱን የሚያውጀውን አገልጋይ ትሸከማለች፡፡ በድንግልና የፍጥረታት ጌታ ይከበራል፤ በመካንነት የሌዋውያን (ወንድ) ልጅ ከፍ ይደረጋል፡፡
♥ ብላቴናዪቱ (እመቤታችን) አዳምን የፈጠረው ቀዳማዊዉን ሕፃን ትሸከማለች፤ አረጋዪቱ (ኤልሳቤጥ) ዛሬ በጋብቻ ውስጥ የተፈጠረውን ሕፃን ትሸከማለች (ሉቃ ፩፥፳፬-፳፭)፡፡ የይሁዳ ብላቴና ውስጥ ያዕቆብ ስለ ርሱ የጻፈው ያ የአንበሳ ደቦል አለ (ዘፍ ፵፱፥፱)፤ በሌዋዊቱ ውስጥ ደግሞ ጥምቀትን የመሠረታት ካህን (ሉቃ ፫፥፫)፡፡
♥ ከአረጋዪቱ (ኤልሳቤጥ) ጋር ስለዚኽ ዐዲስ ፅንስ ሐሤት ታደርግ ዘንድ፤ ድንግል በቅድስና ልቃ እና ተመልታ መጣች (ሉቃ ፩፥፴፱)፡፡ በረከትን (ጸጋን) የተመላችው (እመቤታችን) እና የሌዋውያን ሴት ልጅ የኾነችው (ኤልሳቤጥ)፤ እንዲኹም ምድር በመላ የበለጸገበት የከበረ ሀብት የመሉባቸው ኹለቱ ጀልባዎች ርስ በርስ ተገናኙ (ተያዩ)፡፡ ኹለት ወላዶች፡- አንደኛዋ ተበሣሪና አንደኛዋ አብሣሪ ኾና፣ የዚያኑ የአንዱን (ተመሳሳዩን) ለዓለም ኹሉ የኾነ የመዳን መልእክት ይዛ፡፡
♥ ብላቴናዪቱ (እመቤታችን) ጐበኘቻት፣ እና አንጸባራቂ በኾነ ሰላምታ ተናገረቻት፤ ወዲያውም በርሷ (በኤልሳቤጥ) ውስጥ ተሸፍኖ ያለው ሕፃን አውቆ በደስታ መዝለል ዠመረ (ሉቃ ፩፥፵፩)፡፡ ማርያም ሰላምን መናገርዋ ያማረ ነበረ፣ በቅርብ እና በሩቅ ላሉት ሰላምን ዘርታለችና (ሉቃ ፩፥፵)፡፡ ርሷ ለሰው ዘር በሙሉ የኾነ ሰላም እንደመላበት ክቡር ስጦታ ነበረች፣ በጠላትነት ለነበሩት የሚኾን ታላቅ ሰላም (ወሀቤ ሰላም ጌታ) በርሷ ውስጥ ተሰውሮ ነበርና፡፡
♥ ርሷ ራሷ ከላይ ሰላምን እንደተቀበለች፣ እንዲኹ ደግሞ ለዓለም ኹሉ ሰላምን ሰጠች (ሉቃ ፪፥፲፬)፡፡ በርሷ አፍ ሰላም በብዛት ተትረፍርፎ ይነገር ነበር፣ ይኽች ቡርክት የኾነች እንዲኽ ሰላምን ታውጅ ዘንድ የተገባት ነበር፡፡ ሰላም በውስጧ (በማሕፀኗ) ነበረና በከንፈሯ ሰላምን ሰጠች፣ ይኽነን የሰማው ሕፃንም በደስታ ይፈነድቅ ዠመር (ሉቃ ፩፥፵፩)፡፡
♥ ገና ሳያየው በፊት ያውቀው እንደነበር በማሳየቱ፣ ሲያየውና “ይኽ ርሱ ነው” ብሎ ሲናገር ነገሩን የሚጠራጠረው አይኖርም (ዮሐ ፩፥፳፱-፴)፡፡ ገና ሳይወለድ ርሱን (ጌታን) ለዓለም አስተዋወቀው፣ ከተወለደ በኋላ ርሱን ሲያውጀው ማንም ከምስክርነቱ እንዳይሸሽ፡፡ በተፈጥሮ ላይ ጌታ የኾነው በብላቴናዪቱ ማደሩ ይገለጥ ዘንድ፣ ተፈጥሮን በማሸነፍ ከተፈጥሮ ውጪ (ዮሐንስ) ስለ ወልድ መሰከረ፡፡
♥ ስለ ወልድ የኾኑት ነገሮች ኹሉ ለመግለጽ እጅግ ከባድ ናቸው፣ በእምነት ዦሮ ካልኾነም በቀር አይሰሙም፡፡ እነዚኽ ነገሮች ኹሉ ዐዲስ ነበሩና ሰው አልተረዳቸውም ነበር፤ ፍቅር ባለው ሰው በአድናቆት ካልኾነ በቀርም አይታዩም፡፡ለማርያም አድናቆት ለኤልሳቤጥም ታላቅ ሙገሳ ይገባል፣ ማስተዋል ለሚችል ሰው በኹለቱም ውስጥ ዐዳዲስ መገለጦች አሉባቸውና፡፡
♥ ስለኹለቱም ለመናገር ቃላት በቂዎች አይደሉም፣ አንደበትም (ንግግርም) ዝም ይላል፤ ከአድናቆት የተነሣ ዝምታ ንግግርን ይውጠዋል፡፡ ቃላት ስለማንኛዪቱ ለመናገር ይበቃሉ?፣ እነሆ ኹለቱም ከንግግር (ከአንደበት ገለጻ) በላይ ናቸውና፡፡ ማርያምን በቀረብናት ጊዜ አንደበት በዝምታ ይዘጋል፣ ምክንያቱም የድንግልናን ማስረገጫዎች (ምልክቶች) በርሱም ያደረውን ሕፃን ይመለከታልና፡፡ ወደ ኤልሳቤጥም ስንመጣ ትንታኔ ይከዳናል፣ ከርሷ ማሕፀን ውስጥ አስደናቂውን ብሥራት ይሰማልና፡፡
♥ ድንግሊቱ ፀንሳለችና እነሆ የመካኒቱም ልጅ በደስታ ይዘልላል፤ ስለ ታላላቆቹ ሕፃናት ዕጥፍ ድርብ መደነቅ ይይዘናል፤ ኧረ በማንኛቸው እንደመም (እንደነቅ)? አንደኛዪቱ (እመቤታችን) ያላገባች ኾና ሳለች ወንድ ሳያውቃት ፍሬ በውስጧ አለ፤ በሌላኛዪቱም (በኤልሳቤጥ) ማሕፀን ውስጥ ገና ያልተወለደ ሕፃን በደስታ ይዘልላል፡፡
♥ ማንኛዪቱን እናድንቅ፡- ልጅዋ የምሥራች ነጋሪ የኾነውን በዕድሜ የገፋችውን ሴትን፣ ወይንስ ድንግል ኾና ግን ደግሞ ሕፃን በውስጧ የተሸከመችዪቱን ብላቴና? ይኽችኛዪቱ (እመቤታችን) ወንድን ፈጽማ አታውቅም ግን ደግሞ ማሕፀኗ ሙሉ ነው (ማቴ ፩፥፲፰)፣ ያቺኛዪቱም (ኤልሳቤጥ) ልጇ ገና ሳይወለድ በፊት መንገድ ያዘጋጃል (ሉቃ ፩፥፵፬)፡፡ ያለጋብቻ ውሕደት የኾነችው ርሷ (እመቤታችን) ከንፁሕ ፅንሷ የተነሣ እጅግ ታስደንቃለች፣ ያልወለደችዪቱም (ኤልሳቤጥ) ደግሞ ልጇ ብሥራትን ለማብሠር ይላወሳል (ይዘላል)፡፡
[በእናቱ ማሕፀን በደስታ የዘለለው የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን]
✍ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልናና ወላዲተ አምላክነት በቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ድርሳን በሚል ርዕስ ካሳተምኩት መጽሐፍ በጥቂቱ ከገጽ 96-97 የተወሰደ

“እኔ ክርስቲያን ነኝ፡፡ ለሚጠይቁት እንደዚህ ብሎ የሚመልስ ሰው በአንድ ጊዜ በኹሉም ነገሮቹ ላይ ማወጁ ነው፡፡ ሀገሩ የት እንደ ኾነ፣ ሥራው ምን እንደ ኾነ፣ ቤተሰቡ እነማን እንደ ኾኑ መመስከሩ ነው፡፡ ክርስቲያን የሰማያዊት ኢየሩሳሌም ነዋሪ እንጂ በምድር ላይ ካሉት ከተሞች የአንዲቱም አይደለምና፡፡”
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@tseomm
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@tseomm
"✍ነጋዴ በሚነግደው ነገር ለውጥ ካላመጣ (ካላተረፈ) ለምን ይነግዳል? አንተስ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ለውጥ ካላመጣህ ለምን ክርስቲያን ነኝ ትለኛለህ?"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@tseomm
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@tseomm
☞ ዛሬ የዓለም ብርሃናቱ ኄራን አበው ፦ ቅዱስ ጴጥሮስ የሐዋርያቱ አለቃ ፣ ቅዱስ ጳውሎስ የተዋህዶ ምርጥ ዕቃ ዕረፍታቸው ነው!
የጥበብ ወዳጅ ንጉሥ ሰሎሞን በስባህያተ ስባሄ (መኃልየ መኃልይ) "ደቂቀ እምየ ተበአሱ በእንቲአየ… የእናቴ ልጆች ስለእኔ እኔን ተጣሉኝ አንድም እርስበእርሳቸው ተጣሉብኝ" ይላል
☞ ስለ እኔ እኔን ተጣሉኝ በኦሪቱ ፦ የእናቴ ልጆች ነቢያት ካህናት ሕገ ኦሪትን እንዲጠብቁ እስራኤል ዘሥጋን ወደሕግ ወደ አምልኮት ለመመለስ በአባር በቸነፈር መቆጣታቸውን
☞ ስለ እኔ እኔን ተጣሉኝ በዘመነ ወንጌል፦የእናቴ የሕገ ወንጌል ልጆች ሐዋርያት (ካህናቱ) እስራኤል ዘነፍስን ምዕመናንን ሕገ ወንጌልን እንዲጠብቁ ምክራቸውን በማይቀበሉ ተግሳፃቸውን ለሚያቃልሉ እየገሰጹ ወደሕግ ወደ አምልኮት መመለሳቸው
☞ እርስ በእርሳቸው ተጣሉብኝ (ሐዋርያት ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ጴጥሮስ ስለቤተክርስቲያን «ቢጣሉ» ይህም በዛሬው የሚሰበከው ነው በአጭሩ እነሆ)
ጌታችን ቅዱስ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእን ከሊቀ ሐዋርያቱ ቅዱስ ጴጥሮስ ጋር ወደ አንጾክያ እንዲያስተምሩ ቢልካቸው በዚያ አሕዛብ መከራ አጸኑባቸው ኋላ ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ከቅዱስ ዮሐንስ ቢሰማ በአካሔድ መሳታቸውን ፣ ዘይቤ ማጣታቸውን አይቶ ተለያቸው … የአሕዛብን ልብስ ለብሶ ወደሸንጓቸው ገብቶ በፈሊጥ መከረና ከቅዱስ ጴጥሮስ ደርሶ በፊታቸው በጥፊ መታው ፦ ቅዱስ ጴጥሮስ " ተመይጠኑ ጳውሊ ሃበ ቀዳሚ ግብሩ" ብሎ ደነገጠ "እስኪ ሙት ካስነሳ እንመንበት?" ብሎ መክሮ ከሞተ ፫ ወር (መንፈቅ) ያለፈው የንጉሥ ልጅ እንዲያስነሳ ጠየቀላቸው! ሊቀ ሐዋርያት ሲጸልይ ቅዱስ ጳውሎስ ከውጭ፦ በእነርሱ ልብስ፣ ከውስጥ፦ በንጹሕ መንፈስ " ላንተ ብሎ እንጂ እሾም እሸለምበት ብሎ አይደለምና እባክህ ስማው አስነሳለት" እያለ በጥፊ ለመታው ወንድሙ ለመነ ያም ሙት ተነስቶ ያስነሳኝስ ያ ነው ብሎ ቅዱስ ጳውሎስን ጠቁሞላቸዋል በዚህ ነው "የእናቴ ልጆች ስለእኔ እርስበእርሳቸው ተጣሉብኝ" ያለው የተገለጠው!
በTewodros Belete Mengistu

"ደቂቀ እምየ ተበአሱ በእንቲአየ… የእናቴ ልጆች ስለእኔ እርስበእርሳቸው ተጣሉብኝ" (መኃ ፩፥፮)
✥┈┈••●◉❖◉●••┈┈✥
ዛሬ ደግሞ "ምንት እግር ገደፈከ… ምን እግር ጣለህ? " የሚል ቢኖር የበዓሉ ታላቅነትና የሰሞኑ "ትኩሳት" አንድ ነገር ሳልል እንዳላልፍ ቢሞግተኝ!
እንደ ኢዮብ "እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥መኝታዬም የኀዘን እንጕርጕሮዬን ያቀልልኛል " (ኢዮ ፯: ፲፫) አልኩና መቼም «ከግንድ ይከብዳል ልምድ» ሆኖብኝ ሌሎች ያጽናኑኝ ሌሎች ያቅሉልኝ ብዬ ነገሬን ከዚህ አደረስኩ!
ዛሬ የዓለም ብርሃናቱ ኄራን አበው ፦ ቅዱስ ጴጥሮስ የሐዋርያቱ አለቃ ፣ ቅዱስ ጳውሎስ የተዋህዶ ምርጥ ዕቃ ዕረፍታቸው ነው!

✧ የዘመናችንም ነገር እንደዛው ነው! ጉዳያችንን እንደምርጥ ዕቃ አልያም እንደሐዋርያት አለቃ አድርገን እንየውማ " በፍልጥ የሚያምን አለ ፣የለም በፈሊጥ ነው የሚልም አለ " የማናቸው ልክ እንደሆነ «ምዉት» የተነሳለትን እንዣ አንድዬ ይወቀው… እንደ እኔ የሥርዓቱን መለወጥ ተከትለው ጥለው የወጡ በፍልጡ፣ የለም ከዚሁ ሆነው እነርሱኑ መስለው (ከውጭ ፖልትከው ከውስጥ ሰብከው ያቆዩን) ደግሞ በፈሊጡ የሮጦ መሆናቸውን አምናለሁ ። ሁለቱም " ተበአስ በእንተ ጽድቅ እስከ ለሞት… ለእውነት ተጋደል እስከሞት " ያለውን ይዘው ስለእውነት እርስ በእርስ እስከመለያየት ደርሰዋል! የእናቴ ልጆች ስለእኔ እርስበእርሳቸው ተጣሉብኝ እንዳለው።
♧ መቼም እኛም "እንደ ንጉሡ ያጎንብሱ" ሆኖብን በዚህ ጉዳይ ምንም ሳንል የከረምን የሚመስለው " እናንተ ደግሞ የት ነበራችሁ" ቢሉን ፈሊጡን እንጂ ፍልጡን ሳንመርጥ ቀርተን ነበር እንላቸዋለን!
ዛሬ ስለ እናታቸው የተጣሉ የሁለቱ ሐዋርያት አንድነት በደማቸው የሰጡት የጋራ ምስክርነት የሚታሰብበበት የከበረ ዕለት ነው ሐምሌ ፭! … እኛም ለየብቻ መሮጡን ገትተን ስለመንጋው በአንድ የምንጨነቅበት ጊዜ አሁን ነው ፤ ቀደምቱ " እኛ ወርቅ ነበረን ፣ ከረሀብ ግን መች አስጣለን" እንዳሉን የግል ጥቅም ፣ ፓለቲካ፣ የተከታይ ስፋት፣ የቦታ ምቾት ፣የአድባራት ብዛት… ወዘተ ፤ እንደማያዛልቀን ብናጤን "ዘአሀዙ ወርቀ ወዘኢአሀዙ፣ ክልኤሆሙ ኅቡረ ተከዙ፤ … ወርቅ የያዙ ወርቅም ያልያዙ ፣ ሁለቱም አንድነት ተከዙ" እንዳለው ይሆንብናል!
አሁን ጥፋቱ የእነ እገሌ ነው የሚለውን ትተን ለጋራ አንድነት እንምከር!
እስከ አሁን በነበረውም እኛ ብንከፋ ብንገፋፋ፣ የቤተክርስቲያን ክብር ሲሰፋ ሁላችንም ለአንዷ ርስት ስንለፋ እንደነበር ቆጥረን በቅን ልብ እንፈላለግ!
⇒ ሁለቱም እንዴት ልክ ነበሩ?
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""
አንዲት የታክሲ ላይ ፈሊጥ ትዝ አለችኝ "በጠራራ ፀሐይ ዐይንህን ጨፍነህ አያለሁ ብትለኝ፣ ታያለህ ልክ ነህ አታይም ልክ ነኝ! " ትላለች! ብቻ አንድ ለመሆን እንትና ነበር የሳተው ከማለት "አንተም ልክ ነህ" ማለት የእኔንም አለመሳት ይገልጣልና ከመንቀፍ ወደማቀፍ ያሳድጋልና እነእርሱም እኮ ልክ ነበሩ እንበል። ይህን በቅዱስ መጽሐፍ አስረጅ ለማብራራት ቅዱስ ጳውሎስ በሁለት መንገዶች ተደስቷል፤ አካሔድ ቢለያይም ዓላማው አንድ ነውና!
"ምን አለ? ቢሆንም በሁሉ ጎዳና፥ በማመካኘት ቢሆን ወይም በቅንነት ቢሆን፥ ክርስቶስ ይሰበካል ስለዚህም ደስ ብሎኛል።" (ፊል ፲፥፲፰)
⇒ አስታራቂ እንጂ አራራቂ አላጣንም!
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ባለንባት በዚኽች ወቅት ለአንድነትና ለመተቃቀፍ ሰንንደረደር በቅድመ ሁኔታ የሚግደረደር ባይኖር ግሩም ነው! የተሰጠንን እድል ባንገፋ እንደቀድሞው ልዩነት ባናሰፋ መልካም ነው፤ ከቅርብ ትውስታ አንድ ማሳያ ላክልማ ፦
የፓትርያርክ ለውጥ ከተደረገበት ከ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ጀምሮ "በቤተ ክህነቱ ፖለቲካ" ከአገራቸው ተሰደው "ተወግዘውም" የነበሩት ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ የካቲት ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም ዐረፍተ ዘመን ሲገታቸው «ዞረው በተማሩባት፣ በክህነት በከበሩባት፣ ቀድሰው ባቆረቡባት በሀገራቸው በኢትዮጵያ ቀብራቸው እንዲፈጸም » የካቲት ፱ ቃለውግዘቱን ያነሳው "የሀገር ቤቱ" ቅዱስ ሲኖዶስ በጊዜው "ሰናይ ለብእሲ ለእመ ኮነ መቅበርቱ በውስተ ርስቱ" ብቻ ብሎ ሳይሆን «ቤተ ክርስቲያኒቱ በቅርብ ጊዜ የገጠማት የአስተዳደርና የመከፋፈል ድቀት መድኀኒት ያገኛል» የሚልም ተስፋ አንግቦ እንደነበር ተዘግቧል ግን "በስደተኛው ሲኖዶስ " ጉዳዩ ውድቅ መደረጉ የነበረውን በጋራ የመንደድ ተሰፍዎ አዳፍኖታል::
መቼም "ሰው ባገሩ ፣ዓሣ በባሕሩ ፣አንበሳ በዱሩ" ክብር ነበረው፤ ግን ደግሞ "ሞኝ ከመካሪው፣ እውር ከመሪው" የተጣላ ዕለት የሚጠበቀው ባልተጠበቀ ቦታ ይገኛል … ምን አለ እንደው ያኔ ከ"እዛኛው ቤት " ኦሆ በሀሊ" (እሺ፣በጀ፣ ይሁን ባይ) አንድ የጀገነ ቀርቦና አቀራርቦ የመለያየት ድንበሩን «እምቢኝን» ቢንድልን ኖሮ "እሺ ከተባለ ምን አለ? " እንዲሉ ብቻ ያለፈውን አውስቶ መውቀስ ነገር መዝዞ መቆስቆስ እንዳይመስል ያንንም እንርሳው… ዛሬም አልረፈደም ፣ በዛሬው እንወቅበት!
መቼም አንባቢ ስልቹ ሆኖ ነገሬን ሳበዛ ጉዳዬ እንዳይንዛዛ ሰጋሁ እንጂ ለነገው የአንድነት ተስፋ እንቅፋቶች ዙሪያ (የብዙኃን ሥጋት ዙሪያ) በሦስት ዐበይት ጉዳዮች የማመለክተው አለኝ ወደፊት አብራራዋለሁ፤
፩. በሁለት ፓትርያርክ ምን ልንሆን ነው?
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
አንዲት ሲኖዶስ «አንድ መንበር» ነገር ግን ሁለት ፓትርያርክ ቢኖረን ምን አለ? ለዚህ ማሳያ ከእኛ ጋር አኃት ሳትሆን (ልምድ ሆኖብን