Tsehay Bank
15.9K subscribers
2.04K photos
47 videos
15 files
864 links
Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.
Download Telegram
ለበዓል ጉዞዎ የአውሮፕላን ትኬትዎን በጉዞ ጎ በኩል ይቁረጡ!

የአውሮፕላን ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ ቆርጠው በረራዎን ያከናውኑ!

1. የጉዞ ጎ (GuzoGo) መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ያውርዱ፣
2. የጉዞ ጎ መተግበሪያን ከፍተው የሚሔዱበትን ቦታ እና ቀን ይምረጡ፣
3. ያለዎትን ሕጋዊ የበረራ ሰነድ አይነት ይምረጡ፣
4. የሚጓዙበትን አየር መንገድ ይምረጡ፣
5. የግል መረጃዎን ያስገቡ፣
6. የበረራ ቁጥርዎን (PNR) ያግኙ፣
7. የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም የበረራ ቁጥርዎን አስገብተው ክፍያዎን ይፈፅሙ፣
8. በአጭር የፅሑፍ መልዕክት የሚላክልዎትን የበረራ ትኬት ቁጥር ይዘው በረራዎን ያከናውኑ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #GuzoGo
✝️ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

የበዓል ግብይትዎን በፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ይፈጽሙ!

📱#921* ሞባይል ባንኪንግ

💻 ፀሐይ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ

📲 ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ

📱 ፀሐይ ባንክ QR

🏧 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #For_All #Good_Friday❤️ #Ethiopia🇪🇹
🤔 ለምን ለስጋት ይዳረጋሉ?

🛍 የበዓል ግብይትዎን በፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ይፈጽሙ!

📱#921* የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ

💻 የፀሐይ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ

📲 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ

📱 የፀሐይ ባንክ QR

🏧 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #For_All #Good_Friday❤️ #Ethiopia🇪🇹
✝️ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

🎉 ለሁሉ የሆነው ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ይላል!

📱የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #HappyEaster #Ethiopia
🆕 ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አማራጭ አቅርቦልዎታል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ!

💎 እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
💎 ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
💎 ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
👧🏻 እሸት የህጻናት የቁጠባ ሒሳብ ለልጅዎ!👶

👨‍👩‍👧‍👧 ፀሐይ ባንክ የልጅዎን ነገ ብሩህ ለማድረግ የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ መላ አዘጋጅቷል፡፡

እድሜአቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ አማራጭ አዘጋጅተናል፡፡

🚶🏻‍♀️አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ እሸት የህጻናት የቁጠባ ሒሳብ ለልጅዎ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #EshetSavings #IFB
በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ አገር ቤት ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ ሲልኩ ከፈጣንና ቤተሰባዊ መስተንግዶ ጋር በታማኝነት እናደርሳለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
የሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate
አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ! ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡ ይቆጥቡ! ህልምዎን ያሳኩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #InternetBanking #MobileBanking
☪️ መልካም ጁምዓ!

🧕 "ወዲዓ ሐዋ" ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

"ፈጅር" ከዕሴትዎ ተጣጥሞ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከፀሐይ ባንክ ቀርቦልዎታል፡፡

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #Jumma #IFB
📱በፀሐይ ባንክ QR Code ክፍያዎን ይፈፅሙ!

🛍በግብይት ቦታዎ ተዘጋጅተው የተቀመጡ የፀሐይ ባንክ QR Code የክፍያ አማራጮችን በስልክዎ ስካን በማድረግ ብቻ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ፡፡

💵 ክፍያዎን መፈፀም ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል፤ ምርጫዎ ያድርጉን!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #QRCodePayment #IFB
✝️ እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ!

📱የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #HappyEaster #Ethiopia
🎯 𝐉𝐨𝐛 𝐎𝐩𝐩𝐨𝐫𝐭𝐮𝐧𝐢𝐭𝐲 𝐀𝐥𝐞𝐫𝐭!

👜 Tsehay Bank S.C. is excited to announce a vacancy for the position of 𝗕𝗿𝗮𝗻𝗰𝗵 𝗠𝗮𝗻𝗮𝗴𝗲𝗿 𝗜!

If you're a qualified candidate looking to take your career to the next level, we want to hear from you!

👉 For more details about the job requirements and to apply, 𝘃𝗶𝘀𝗶𝘁 𝗼𝘂𝗿 𝗼𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 LinkedIn page
https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/

#TsehayBank #JobOpportunity #BranchManager
🆕    ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አማራጭ አቅርቦልዎታል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ!

💎 እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
💎 ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
💎 ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
ክፍያዎን በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ይፈፅሙ!

✍️ የትምህርት ቤት ክፍያዎን፣
✍️ የኹነት (Event) መግቢያ ክፍያዎን፣
✍️ የህንፃ አስተዳደር ስርዓት ክፍያዎን፣
✍️ የኢትዮ ቴሌኮም ቢል ክፍያዎን፣
✍️ የአውሮፕላን ትኬትዎን በጉዞ ጎ ቆርጠው በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያዎን ይፈፅሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking
እንኳን ለዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (May Day) አደረሳችሁ!

⚒️🛠🔧🪛⚖️⚙️

የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #MayDay
☪️ መልካም ጁምዓ!

🎓 “ወዲዓ ኢቅራ” ከወለድ ነጻ የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

"ፈጅር" ከዕሴትዎ ተጣጥሞ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከፀሐይ ባንክ ቀርቦልዎታል፡፡

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #Jumma #IFB
ቀላል እና ምቹ በሆነው የፀሐይ ባንክ QR ክፍያዎን ይፈፅሙ!

የአገልግሎት እና የግብይት ክፍያዎን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም በ QR በቀላሉ ይፈጽሙ!

ከሁሉም ባንኮች ክፍያን ይቀበሉ፣ ወዲያው ክፍያዎን ይውሰዱ!

Scan. Pay. Go!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
✝️ መልካም ሰንበት!

📱የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #SundayVibe #Ethiopia
እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

በዓሉን አስመልክቶ ዛሬ ሁሉም ቅርንጫፎቻችን ዝግ ስለሆኑ የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #For_All #Ethiopian_Patriots_Day❤️ #IFB