💵ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!
💶ከውጭ ሀገራት በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካኝነት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ ይቀበሉ!
🌍ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድዎ መላክ ሲፈልጉ ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ የሆነውን የፀደይ ባንክ ስዊፍት ኮድ (Swift code): TSDYETAA ይጠቀሙ፡፡
Join us on our digital media platforms:
Website: https://tsedeybank-sc.com/
•Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
•Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
•LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
•Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
•TikTok: www.tiktok.com/@tsedeybanksc
•Youtube: https://youtube.com/@TsedeyBank
#TsedeyBank #FOREX #Remittance #Bankforall #Dahabshill #Ria #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall
Tsedey Bank S.C

ቀላል!
ፈጣን!
ደኅንነቱ የተጠበቀ!
አስተማማኝ!
የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!
👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ ይጠቀሙ!
በአገልግሎታችንም፦
1. ገንዘብ ወደ ራስዎ ሒሳብና ወደ ሌላ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
2. ወደ ሌላ ባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
3. ወደ ቴሌ ብር ማስተላለፍም ሆነ መቀበል፣
4. የዓየር ሰዓት መሙላት፣
5. የቢል ክፍያ መፈጸምም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
በቅርቡ ደግሞ በርካታ አዳዲስ ለደንበኞች ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎቶችን ያስተዋውቃል!
ለተጨማሪ መረጃ በባንኩ ነጻ የስልክ መሥመር 8220 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡

#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #USSD*616# #Biometrics #BankinginEthiopia #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey

Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #Biometrics #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መጀመሩን በተመለከተ በርካታ መገናኛ ብዙኃን ዘግበውታል፡፡
የአሚኮን የዘገባ ሽፋን ከታች ይመልከቱ!

ፀደይ ባንክ ከ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታች ሽልማት ሰጠ፡፡
ፀደይ ባንክ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች 6 መቶ ሺህ ብር የማበረታቻ ሽልማት ሰጥቷል፡፡
ሽልማቱን የሰጠው ታኅሳስ 14/2016 ዓ.ም ነው፡፡
ከዚህ ባሻገር ባንኩ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል በከፍተኛ ውጤት ላለፉና ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ትምሕርታቸውን እስኪያጠናቅቁ ድረስ ድጋፍ በማድረግ በርካታ ጎበዝ ተማሪዎች ሕልማቸውን እውን እዲያደርጉ እየሠራ መሆኑም ይታዎቃል፡፡ ይህ መርሐ-ግብር ‹‹ብቁ›› የሚል ስያሜ ያለውና ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ የሚገኝ ነው፡፡
ለትምሕርት ዘርፉ ድጋፍ በማድረግ ደማቅ አሻራ ያለው ፀደይ ባንክ የትምህርት ቤት ግንባታ ብዙም ባልተስፋፋበት ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በ 13 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጪ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገንብቶ ብዙዎችን ከትምሕርት ብርሃን ጋር ማገናኘቱም የሚታዎስ ነው፡፡
ፀደይ ባንክ በዚህ ወቅት በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በሰሜን ጎንደር እና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታዎሳል፡፡
የሁሉም ባንክ የሆነው ፀደይ ባለፈው ዓመት ብቻ ደግሞ 200 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ ለተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ድጋፍ አድርጓል፡፡

👉ለሥራ ማስታዎቂያዎች!
👉ስለባንኩ ፕሮዳክቶችና አገልግሎቶች ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፣
👉ለወቅታዊ እና ትክክለኛ የባንኩ መረጃዎች፣
👉ለግልጽ የፋይናንስ መረጃዎች...
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall
Tsedey Bank S.C
👉ስለባንኩ ፕሮዳክቶችና አገልግሎቶች ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፣
👉ለወቅታዊ እና ትክክለኛ የባንኩ መረጃዎች፣
👉ለግልጽ የፋይናንስ መረጃዎች...
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall
Tsedey Bank S.C
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መጀመሩን በተመለከተ በርካታ መገናኛ ብዙኃን ዘግበውታል፡፡
የአዲስ ዋልታ ቴቪን የዘገባ ሽፋን ከታች ይመልከቱ!
ቀላል!
ፈጣን!
ደኅንነቱ የተጠበቀ!
አስተማማኝ!
የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!
👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ ይጠቀሙ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
የአዲስ ዋልታ ቴቪን የዘገባ ሽፋን ከታች ይመልከቱ!
ቀላል!
ፈጣን!
ደኅንነቱ የተጠበቀ!
አስተማማኝ!
የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!
👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ ይጠቀሙ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!
👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ በቀላሉ መጠቀም ይችላሉ!
ከምስጢር ቁጥር በተጨማሪ
✍️በጣት ዐሻራ
✍️በፊት እና
✍️በዐይን ዐሻራ መክፈት የሚችሉበትን ደኅንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ የሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን ይጠቀሙ!

#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #USSD*616# #Biometrics #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall!
👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ በቀላሉ መጠቀም ይችላሉ!
ከምስጢር ቁጥር በተጨማሪ
✍️በጣት ዐሻራ
✍️በፊት እና
✍️በዐይን ዐሻራ መክፈት የሚችሉበትን ደኅንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ የሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን ይጠቀሙ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram | Twitter | LinkedIn | Facebook |TikTok |Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #USSD*616# #Biometrics #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall!
👉ለሥራ ማስታዎቂያዎች!
👉ስለባንኩ ፕሮዳክቶችና አገልግሎቶች ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፣
👉ለወቅታዊ እና ትክክለኛ የባንኩ መረጃዎች፣
👉ለግልጽ የፋይናንስ መረጃዎች...
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram|Twitter|LinkedIn|Facebook|TikTok|Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall!
Tsedey Bank S.C
👉ስለባንኩ ፕሮዳክቶችና አገልግሎቶች ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፣
👉ለወቅታዊ እና ትክክለኛ የባንኩ መረጃዎች፣
👉ለግልጽ የፋይናንስ መረጃዎች...
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram|Twitter|LinkedIn|Facebook|TikTok|Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#Bankforall!
Tsedey Bank S.C
💵ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!
💶ከውጭ ሀገራት በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካኝነት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ ይቀበሉ!
🌍ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድዎ መላክ ሲፈልጉ ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ የሆነውን የፀደይ ባንክ ስዊፍት ኮድ (Swift code): TSDYETAA ይጠቀሙ፡፡
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram|Twitter|LinkedIn|Facebook|TikTok|Youtube
#TsedeyBank #FOREX #Remittance #Bankforall #Dahabshill #Ria #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ! #የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank! #Bankforall

ፀደይ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት ዛሬ ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም ነው፡፡
በደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት የተፈራረሙት የፀደይ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ መኮንን የለውምወሰን እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአቬሽን ዩኒቨርሲቲ የሥልጠና ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ካሴ ይማም ናቸው፡፡
አየር መንገዱ የካበተ እና ውጤታማ የደንበኛ አገልግሎት ያለው በመሆኑ ባንኩ ከአስራ ሶስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ሠራተኞቹን በዘርፉ ሥልጠና እንዲያገኙ በማድረግ የተሻለ ውጤታማ እንዲሆኑ እንደሚያግዝ የፀደይ ባንክ ፕሬዚዳንት ተናግረዋል፡፡
የተሻለ የደንበኞች አያያዝ ከሌሎች ልዩ እንደሚያደርጋቸው የተናገሩት አቶ ካሴ ይማም ይህም አየር መንገዱንም ውጤታማ አድርጎታል ብለዋል፡፡ ከፀደይ ባንክ ጋር በተደረሰው ስምምነት መሠረትም በደንበኞች አገልግሎት ላይ በትኩረት ሥልጠናዎችን እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል፡፡
ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ካፒታሉን 12 ነጥብ 8 ቢሊዮን፣ አጠቃላይ ሃብቱን ደግሞ 56 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ያደረሰ ግዙፍ ባንክ ነው፡፡
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram|Twitter|LinkedIn|Facebook|TikTok|Youtube
#TsedeyBank #FOREX #Remittance #Bankforall #Dahabshill #Ria #Banking #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ! #የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank! #Bankfora

👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ ይጠቀሙ!
በአገልግሎታችንም፦
1. ገንዘብ ወደ ራስዎ ሒሳብና ወደ ሌላ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
2. ወደ ሌላ ባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
3. ወደ ቴሌ ብር ማስተላለፍም ሆነ መቀበል፣
4. የዓየር ሰዓት መሙላት፣
5. የቢል ክፍያ መፈጸምም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
በቅርቡ ደግሞ በርካታ አዳዲስ ለደንበኞች ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎቶችን ያስተዋውቃል!
ለተጨማሪ መረጃ በባንኩ ነጻ የስልክ መሥመር 8220 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡
Join us on our digital media platforms:
Website |Telegram|Twitter|LinkedIn|Facebook|TikTok|Youtube
#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #USSD*616# #Biometrics #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #NBE #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey
#ፀደይባንክ!#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!#Bankforall

አሁን! Happening Now!
የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክስዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የ3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፡-
1. ድምጽ ቆጣሪዎችን መሰየም፤
2. ምልዓተ ጉባዔ መሟላቱን ማረጋገጥ፤
3. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤
4.የአክሲዮን ዝውውሮችን ማሳወቅ እና ማጽደቅ፤
5. እ.ኤ.አ የ2022/2023 የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርትን ማዳመጥ እና በሪፖርቱ ላይ ተወያይቶ መወሰን፤
6. እ.ኤ.አ የ2022/2023 የባንኩን የውጭ ኦዲተር ዓመታዊ ሪፖርትን ማዳመጥ እና በሪፖርቱ ላይ ተወያይቶ መወሰን፤
7. እ.ኤ.አ የ2022/2023 የባንኩን የተጣራ ትርፍ አደላደል እና አከፋፈል ላይ ተወያይቶ መወሰን፤
8. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን አመታዊ የአገልግሎት ክፍያ (Compensation) እና ወርሃዊ አበል መወሰን፤
9. ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ባንኩን የሚያገለግሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን መሾም፤
10. የባንኩን 3ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤ ማፅደቅ ናቸው።

ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ሃብቱ 56 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታዎቀ፡፡
ባንኩ በ2022/23 የሂሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ማትረፉንም ገልጧል፡፡
መስከረም 14/2015 ዓ.ም በይፋ ወደ ባንክነት የተሸጋገረው ፀደይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ታኅሳስ 20/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል እያካሄደ ነው።
በሂሳብ ዓመቱ ማጠናቀቂያ ላይ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 34 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የደረሰው ባንኩ ከደንበኞቹ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ተቀማጭ ብር ሰብስቧል፤ ይህም ካለፈው የሂሳብ ዓመት የ39 በመቶ እድገት አለው፡፡ ፀደይ ባንክ 37 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ብድር ከ 935 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች አሠራጭቷል፡፡ የግብርናውን ዘርፍ በከፍተኛ ደረጃ እየደገፈ የሚገኘው ባንኩ በሂሳብ ዓመቱ ካሰራጨው ብድር ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘውም ይህ ዘርፍ ነው፡፡
ባንኩ በሂሳብ ዓመቱ ካለፈው ዓመት በ30 በመቶ እድገት በማሳየት 6 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ገቢ ሲያገኝ በሌላ በኩል ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር 49 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 5 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወጪ አድርጓል፡፡ ለአዳዲስ ቅርንጫፎች ማስፋፊያ እንዲሁም ለቋሚ ንብረት እና ለቴክኖሎጂዎች ግዥ የተመደቡ ወጪዎች፣ የደመወዝ እና ጥቅማጥቅም እንዲሁም የወለድ ክፍያ መጨመር ለወጪው ከፍ ማለት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ፡፡