እፎኑ ሀለውክሙ አፍቀርተ ልሳነ ግእዝ። (የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች እንደምን አላችሁ? )
✍ ዮም አነ እጦምር ለክሙ በእንተ አኃዘ ልሳነ ግእዝ።
ማስታወሻ :- አኀዘ = ቆጠረ
- አኀዝ = ቁጥር
- አኃዝ = ቁጥሮች
፩ አሐዱ =>1
፪ ክልኤቱ => 2
፫ ሠለስቱ => 3
፬ አርባዕቱ => 4
፭ ኃምስቱ => 5
፮ ስድስቱ => 6
፯ ሰብአቱ => 7
፰ ሠመንቱ => 8
፱ ተስዐቱ => 9
፲ አሠርቱ =>10
፳ እስራ => 20
፴ ሠላሳ => 30
፵ አርብዓ => 40
፶ ሃምሳ => 50
፷ ስድሳ / ስሳ =>60
፸ ሰብዓ => 70
፹ ሰማንያ=> 80
፺ ተስዓ => 90
፻ ምእት => 100
፼ እልፍ => 10,000
፻፼ አእላፋት => 1,000,000
_✞_______✞____✞___________
ለምሳሌ
43=> አርብዓ ወሠለስቱ
259=> ክልኤቱ ምእት ሃምሳ ወተስዐቱ
1086=> አሠርቱ ምእት ሰማንያ ወስድስቱ
98 => ተስዐ ወሰመንቱ
ጥያቄ
=====
ወልጡ አኃዘ ዐረብ ኀበ አኃዘ ልሳነ ግእዝ። (የዐረብኛ ቁጥሮችን ወደ ግእዝ ቁጥሮች ለውጡ።)
1) 5634
2) 37
3) 528

ሰላም ለክሙ አርድዕተ ግእዝ
መራሕያን=መሪዎች
_________
ውእቱ = እሱ
ይእቲ = እሷ
አንተ = አንተ
አንቲ = አንቺ
ውእቶሙ=እነርሱ
ውእቶን = እነሱ( ለሴቶች)
አንትሙ =እናንተ
አንትን =እናንተ(ለሴቶች)
ንሕነ =እኛ
አነ = እኔ
✔ እነዚህ የምናያቸው ዐሠርቱ መሪዎች ናቸው፡፡
መራሕያን=መሪዎች
_________
ውእቱ = እሱ
ይእቲ = እሷ
አንተ = አንተ
አንቲ = አንቺ
ውእቶሙ=እነርሱ
ውእቶን = እነሱ( ለሴቶች)
አንትሙ =እናንተ
አንትን =እናንተ(ለሴቶች)
ንሕነ =እኛ
አነ = እኔ
✔ እነዚህ የምናያቸው ዐሠርቱ መሪዎች ናቸው፡፡
ቅኔ ዘአበው... ሚበዝኁ
እክለ አበሳሃ ለሔዋን ከመ ተርእየ ኢኮነ በገራህተ ኤዶም ቅድመ፦
ዝናመ ተሰቅሎ አምላክ እስመ በመስቀል ቆመ፦
ዝኒ መስቀል ነገረ ፅድቁ ትሩፍ ለአረጋዊ ፈፀመ።
መልሶቻችሁን በዚህ አድርሱን
እንዲሁም የእናንተንም ቅኔ ላኩልን በቻናሉ ላይ እንማርበታለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እክለ አበሳሃ ለሔዋን ከመ ተርእየ ኢኮነ በገራህተ ኤዶም ቅድመ፦
ዝናመ ተሰቅሎ አምላክ እስመ በመስቀል ቆመ፦
ዝኒ መስቀል ነገረ ፅድቁ ትሩፍ ለአረጋዊ ፈፀመ።
መልሶቻችሁን በዚህ አድርሱን
እንዲሁም የእናንተንም ቅኔ ላኩልን በቻናሉ ላይ እንማርበታለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቅኔው ትርጉም
የሔዋን በደል እንጀራ በኤዶም እርሻ ቀድሞ እንደታየ አልሆነም።
የይቅርታ ዝናም አምላክ በመስቀል ቆሟልና።
ይህም መስቀል ለሽማግሌ የትርፍ ፅድቁ ነገርን ፈፀመ።
ርቃቄው...
የክረምቱ ዝናም በመስቀል(በ ደመራ ቀን)ስለቆመ የዘንድሮው ሰብል በእርሻው ላይ እንደታየ አልሆነም...ይባላል ይህ ለሰሙ ነው
ለወርቁ ደግሞ ሄዋን የበደለችው በደልም በገነት እንድተሰራ አልታሰበም ምክንያቱም ክርስቶስ በደሏን ይቅር ብሎ በመስቀል ስለተሰቀለላት ነው።
ባለቅኔው ማስተላለፍ የፈለጉት የክርስቶስን ይቅር ባይነት ነው።

አስኬማ
የአስኬማ ትርጉም - የመነኵሴዎች የቅድስና ምልክት በፍጹም ብሕትውና ሲኖሩ ከመብልና ከመጠጥ ለመከልከል የጠፍሩ ሲር ተገምዶ በአንገት ተጠልቆ በአካል ላይ የሚተበተብ የመነኵሴ ቅንዐት አስኬማ።
አመራረጡ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ እንደሚገባ ከሰዎች ሁሉ ይሁን፤ ሹመቱም ኤጲስ ቆጶሳትና ካህናት በተሰበሰቡበት እንደ ቀኖናው ሥርዐት በእሑድ ቀን ይሁን፡፡ጌታ ሆይ፣ ወደ እኛና ወደ አገልግሎታችን ተመልከት፡፡ ከርኵሰትም ሁሉ አንጻን፡፡ በፈቃድህም ሕዝብህን ለማሰማራት፣ ቤተ ክርስቲያንህንም ለመጠበቅ ያለነውር የተዘጋጀ ይኾን ዘንድ ለአገልጋይህ ለአባ እገሌ የጵጵስና ሹመት ጸጋን ላክ፡፡እግዚአብሔር የመረጠህ አባ እገሌ ሆይ፣ የማይታየው አምላክ ጉባኤ በሆነችው በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ፊት ኤጲስ ቆጶስ ብለንሃል፡፡በዚህ ጊዜ ለዐዲሱ ኤጲስ ቆጶስ፥ የኤጲስ ቆጶስነት ልብስ ያልብሱት፤ የኤጲስ ቆጶስነት አክሊልንምያቀዳጁት፤ በትረ ክህነትም ይስጡት፡፡ ከዚህ በኋላ ፓትርያርኩ እጁን በተሿሚው ራስ ላይ ዘርግቶ፥ይገባዋል፤ ይበል፡፡ ሕዝቡም፡- ይገባዋል! ይገባዋል! ይገባዋል! እያሉ ይመልሱ፡፡የተመረጥህ ኤጲስ ቆጶስ አባ እገሌ ሆይ፣ በሐዋርያት ጉባኤ እና በሊቃውንት ጉባኤ፣ በእገሌ ከተማ የእገሌ ሀገርና የአውራጃዎቿ ሁሉ ኤጲስ ቆጶስ ብለን እንጠራሃለን፡፡ ሕዝብ ይበሉ፡- ይገባዋል! ይገባዋል! ይገባዋል! ይበሉ፡፡

እፎኑ ወሓልክሙ መፍቀሬያነ ግእዝ።
============
• ሠናይ => መልካም/ቆንጆ/ (ለነጠላ ወ)
ሠናያት => መልካሞች (ለብዙ ወንዶች)
ሠናይት => መልካም (ለነጠላ ሴት)
ሠናያት => መልካሞች (ለብዙ ሴቶች)
• ጽዕድው => ነጭ
ጽዕድዋን => ነጫጮች
ጽዕዱት => ነጭ /ለሴት/
ጽዕዱዋት => ነጫጮች /ለብዙ ሴቶች/
• ክቡር => የተከበረ
ክቡራን => የተከበሩ
ክብርት => የተከበረች
=> የተከበሩ /ለብዙ ሴቶች/
• ቀጢን => ቀጭን
ቀጢናን => ቀጫጭኖች
ክቡራትቀጣን => ቀጭን /ለሴት/
ቀጣናት => ቀጫጭኖች /ለብዙ ሴቶች/
• ግዙፍ => ወፍራም
ግዙፋን=> ወፍራሞች
ግዝፍት => ወፍራም /ለሴት/
ግዙፋት => ወፍራሞች /ለብዙ ሴቶች/
============
• ሠናይ => መልካም/ቆንጆ/ (ለነጠላ ወ)
ሠናያት => መልካሞች (ለብዙ ወንዶች)
ሠናይት => መልካም (ለነጠላ ሴት)
ሠናያት => መልካሞች (ለብዙ ሴቶች)
• ጽዕድው => ነጭ
ጽዕድዋን => ነጫጮች
ጽዕዱት => ነጭ /ለሴት/
ጽዕዱዋት => ነጫጮች /ለብዙ ሴቶች/
• ክቡር => የተከበረ
ክቡራን => የተከበሩ
ክብርት => የተከበረች
=> የተከበሩ /ለብዙ ሴቶች/
• ቀጢን => ቀጭን
ቀጢናን => ቀጫጭኖች
ክቡራትቀጣን => ቀጭን /ለሴት/
ቀጣናት => ቀጫጭኖች /ለብዙ ሴቶች/
• ግዙፍ => ወፍራም
ግዙፋን=> ወፍራሞች
ግዝፍት => ወፍራም /ለሴት/
ግዙፋት => ወፍራሞች /ለብዙ ሴቶች/
መራሕያን ከግስ ጋር አብረው ሲመጡ የሚጨምሩአቸው ቅጥያ ፊደላት አሉ።
አነርሱም ፦
➩ አነ ▹ ( -ኩ)
ንሕነ ▹ ( -ነ)
ይእቲ ▹ ( -ት)
➩ አንተ ▸ ( -ከ)
አንቲ ▸ ( -ኪ)
➩ አንትሙ ▹ ( -ክሙ)
አንትን ▹ ( -ክን)
➩ ውእቱ ▸ (ግዕዝ ፊደል)
➩ ውእቶሙ ▹ (ካዕብ ፊደል)
➩ ውእቶን ▸ (ራብዕ ፊደል)
ምሳሌ ፦ ዘመረ (ግስ) ▸ በዐሥሩ መራሕያን
፩ - አነ ዘመርኩ
እኔ አመሰገንኩ።
፪ - ንሕነ ዘመርነ
እኛ አመሰገንን።
፫ - ይእቲ ዘመረት
እሷ አመሰገነች ፡፡
፬ - አንተ ዘመርከ
አንተ አመሰገንክ ፡፡
፭ - አንቲ ዘመርኪ
አንቺ አመሰገንሽ።
፮ - አንትሙ ዘመርክሙ
እናንተ አመሰገናችሁ።
፯ - አንትን ዘመርክን
እናንተ አመሰገናችሁ።
፰ - ውእቱ ዘመረ (ግዕዝ ፊደል)
እሱ አመሰገነ።
፱ - ውእቶሙ ዘመሩ (ካዕብ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።
፲ - ውእቶን ዘመራ (ራብዕ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።
አነርሱም ፦
➩ አነ ▹ ( -ኩ)
ንሕነ ▹ ( -ነ)
ይእቲ ▹ ( -ት)
➩ አንተ ▸ ( -ከ)
አንቲ ▸ ( -ኪ)
➩ አንትሙ ▹ ( -ክሙ)
አንትን ▹ ( -ክን)
➩ ውእቱ ▸ (ግዕዝ ፊደል)
➩ ውእቶሙ ▹ (ካዕብ ፊደል)
➩ ውእቶን ▸ (ራብዕ ፊደል)
ምሳሌ ፦ ዘመረ (ግስ) ▸ በዐሥሩ መራሕያን
፩ - አነ ዘመርኩ
እኔ አመሰገንኩ።
፪ - ንሕነ ዘመርነ
እኛ አመሰገንን።
፫ - ይእቲ ዘመረት
እሷ አመሰገነች ፡፡
፬ - አንተ ዘመርከ
አንተ አመሰገንክ ፡፡
፭ - አንቲ ዘመርኪ
አንቺ አመሰገንሽ።
፮ - አንትሙ ዘመርክሙ
እናንተ አመሰገናችሁ።
፯ - አንትን ዘመርክን
እናንተ አመሰገናችሁ።
፰ - ውእቱ ዘመረ (ግዕዝ ፊደል)
እሱ አመሰገነ።
፱ - ውእቶሙ ዘመሩ (ካዕብ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።
፲ - ውእቶን ዘመራ (ራብዕ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።
ሐይቅ እስጢፋኖስ
ሐይቅ እስጢፋኖስ በጥንቱ መልክዐ ምድር የአምሐራና የአንጎት መገናኝ ላይ የነበረ ገዳም ነው።አመሠራረቱ ከአቡነ ኢየሱስ ሞዓ መምጣት 300 ዓመታት ቀድሞ ነው።
ሐይቅ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የተሠራው በ842 ዓ.ም.ነው።ሐይቅ እስጢፋኖስ በቅዱሳት መጻሕፍት፣የጽሕፈት ትምህርትና በማኅበራዊ የምንኩና ሕይወትና በተግባረ ዕድ የተደራጀ ነበር።
በሐይቅ እስጢፋኖስ ከጋሳጫ፣ከሳይንት፣ከበጌምድርና ከሸዋ በሚመጡ ተማሪዎች ከ800 በላይ መነኮሳት በትምህርተ ሀይማኖት ሰልጥነው፣በንቡረ ዕድነትማዕረግ ተመርቀው በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተሰማርተዋል።ለምሳሌ፦
1.አቡነ ኂሩት አምላክ ዘጣና ቂርቆስ እስጢፋኖስ፣
2.አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
3.አቡነ ጸሎተ ሚካኤል ዘደብረ ጎል፣
4.አቡነ አሮን ፣
5.አባ ሠረቀ ብርሃን፣
6.አባ ዘኢየሱስ
7.የደብረ ሊባኖስ ገዳም መስራች አቡነ ተክለሃይማኖት ይጠቀሳሉ።
አባ ኢየሱስ ሞዓ በሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ቆይታቸው መጽሐፎችን በማሰባሰብ፥የትምህርት አደረጃጀቱን በማጠናከር በዮዲት ጉዲት የተዳከመውን የክርስትና ሀይማኖት በማነቃቃት፣የአስተዳደር ማዕከል በማድረግ የተጫወቱት ሚና ታላቅ ነው።ለመጀመሪያ ጊዜ በሐይቅ እስጢፋኖስ አንድ ታላቅ ቤተ-መጽሐፍት አቋቁመው ነበር፥ራሳቸው አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ለሐይቅ እስጢፋኖስ 89 መጻሐፍት ሰጥተዋል።የገዳሙ ተማሪዎች ለትምህርትና ለጽሕፈት የተጉ እጅግ ጠቢባን ነበሩ።በዚህም ምክንያት ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም "የመካከለኛው ዘመን የሥነ-መለኮት ዩኒቨርስቲ"በመባል ይታወቃል።
በኋላኛው ዘመን የሰሎሞናዊው ሥርወ መንግሥት መላሽ የተባሉት ዐፄ ይኩኖ አምላክም የሐይቅ እስጢፋኖስ ተማሪ ነበሩ።ይኩኖ አምላክን ወደ ቤተ አምሐራ ተሻግሮ ከቤተ አምሐራና ከሸዋ ኃይል ሊያሰባስብ የቻለው በሐይቅ እስጢፋኖስ እያለ ባገኘው እውቀትና ዕውቅና ነው።
የመካከለኛው ዘመን ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው ሐይቅ እስጢፋኖስ በአሁኑ ደቡብ ወሎ ውስጥ ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት በደሴና በወልዲያ መሀከል ይገኛል!!ይምጡ ታሪካዊ ቦታዎችን ይጎብኙ!!
(መላከ ሰላም አባ ገ/ሚካኤል)
Share &join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

የሰላም እናት የመዳኒዓለም
ዝማሬ ዳዊት
#የሰላም_እናት
ዘማሪ ዲን ኤፍሬም ፀጋዬ
የሰላም እናት የመዳኒዓለም
እመቤታችን ማርያም
ግቢ ከቤታችችን ከልባችን
ውዳሴ አለን ለአንቺ ድንግል እናታችን
#አዝ
ፀንተን እንኖራለን ግቢ ከቤታችን
የያዕቆብ መሰላል ድንግል ድልድያችን
አማልጂን ከልጅሽ ይፈር ጠላታችን
ዳዊትም ነግሮናል አንቺ ነሽ ተስፋችን
የብርሃን እናቱ ያለበሺን ግርማ
ሞገስ ሆኖን ድንግል ወጣን ከጨለማ
ስለዚህ ማርያም ሆይ እናገንሻለን
ምልጃሽን ተማምነን ስምሽን እንጠራለን
#አዝ
ጠቢቡ እንዳለሽ ነይ እርግብዬ
እመቤቴ ማርያም አንቺው ነሽ ተስፋዬ
ፅንሱ የዘለለው ስምሽ ሲጠራ
ለካ ስላለ ነው ጌታ ከአንቺ ጋራ
ከፍ ከፍ ያለ ነው ክብርሽ ከፍጥረት
የጌታዬ እናት መሰረተ ህይወት
ትውልድ ይህን አምኖ ያመስግን አንቺን
አንቺ ነሽ ምክንያቱ ከሞት እንዲድን
#አዝ
እሙ ለማስያስ ድንግል መፅናኛዬ
የማህፀኑ ስግደት ሆኗል መማርያዬ
ህይወት ያለሽ ሰማይ የጌታ ዙፋኑ
ምልጃሽ ያው ነው ዛሬም አንቺን ለታመኑ
መላዕክት በመንጦላይት የሚያመሰግኗት
ክብሯ የገነነው እመቤታችን ናት
እፁብ ነው የድንግል እረዳትነቷ
የዳነ ይዘምር በአማላጅነቷ
#አዝ
አዳም ስለዳነ በማህፀንሽ ፍሬ
ብፅይት ይላል ፍጥረት ደርሷልና ዛሬ
እኔም እንደ ያሬድ እንደ ሊቁ አባቴ
ማርያም ማርያም ስልሽ ጠግባለሁ እናቴ
ክብርሽን ልናገር ቃላቶች ቢያጥሩኝ
ዝመምታን መርጬ እፁብ ነሽ አልኩኝ
አከብርሻለሁኝ በኤፍሬም ውዳሴ
ቆሜ በማለዳ በሕርያቆስ ቅዳሴ
ዘማሪ ዲን ኤፍሬም ፀጋዬ
የሰላም እናት የመዳኒዓለም
እመቤታችን ማርያም
ግቢ ከቤታችችን ከልባችን
ውዳሴ አለን ለአንቺ ድንግል እናታችን
#አዝ
ፀንተን እንኖራለን ግቢ ከቤታችን
የያዕቆብ መሰላል ድንግል ድልድያችን
አማልጂን ከልጅሽ ይፈር ጠላታችን
ዳዊትም ነግሮናል አንቺ ነሽ ተስፋችን
የብርሃን እናቱ ያለበሺን ግርማ
ሞገስ ሆኖን ድንግል ወጣን ከጨለማ
ስለዚህ ማርያም ሆይ እናገንሻለን
ምልጃሽን ተማምነን ስምሽን እንጠራለን
#አዝ
ጠቢቡ እንዳለሽ ነይ እርግብዬ
እመቤቴ ማርያም አንቺው ነሽ ተስፋዬ
ፅንሱ የዘለለው ስምሽ ሲጠራ
ለካ ስላለ ነው ጌታ ከአንቺ ጋራ
ከፍ ከፍ ያለ ነው ክብርሽ ከፍጥረት
የጌታዬ እናት መሰረተ ህይወት
ትውልድ ይህን አምኖ ያመስግን አንቺን
አንቺ ነሽ ምክንያቱ ከሞት እንዲድን
#አዝ
እሙ ለማስያስ ድንግል መፅናኛዬ
የማህፀኑ ስግደት ሆኗል መማርያዬ
ህይወት ያለሽ ሰማይ የጌታ ዙፋኑ
ምልጃሽ ያው ነው ዛሬም አንቺን ለታመኑ
መላዕክት በመንጦላይት የሚያመሰግኗት
ክብሯ የገነነው እመቤታችን ናት
እፁብ ነው የድንግል እረዳትነቷ
የዳነ ይዘምር በአማላጅነቷ
#አዝ
አዳም ስለዳነ በማህፀንሽ ፍሬ
ብፅይት ይላል ፍጥረት ደርሷልና ዛሬ
እኔም እንደ ያሬድ እንደ ሊቁ አባቴ
ማርያም ማርያም ስልሽ ጠግባለሁ እናቴ
ክብርሽን ልናገር ቃላቶች ቢያጥሩኝ
ዝመምታን መርጬ እፁብ ነሽ አልኩኝ
አከብርሻለሁኝ በኤፍሬም ውዳሴ
ቆሜ በማለዳ በሕርያቆስ ቅዳሴ
❤️አያያዥ የ "ወ" ትግባሮች( ሙያዎች)
ሀ, ወ.......እና
ለ, አው...ወይም
ወሚመ(ወይምና ወይስ)
ሐ, ዳዕሙ፤አላ፤ባህቱ-ነገር ግን
፩. ወ፦እና...ም ሲሆን
ወ ፦በፊደላትም ያገለግላል። አጫፋሪ ከፋይም ይሆናል።
❣ሁለት ስሞችን ሲያያይዝ ወ... ና ይሆናል
ለምሳሌ፦
አዳም ወሔዋን....አዳም ና ሔዋን
ማርያም ወማርታ....ማርያምና ማርታ
ኢትዮጵያ ወግብፅ....ኢትዮጵያና ግብፅ
❣ሶስት ስሞችን ሲያያይዝ ወ ም ይሆናል
ምሳሌ..
አብርሀም ወይስሀቅ ወያእቆብ..አብርሀምና ይስሀቅ ያዕቆብም
❣በሁለት ግሶች..ወ...ም
በልአ ወሰትየ...በላ ጠጣም
❣ወ ጠቅላይ ሲሆን
ጠቅላይ ስንል ስሞችን በአንድ ስለሚገልፅ ነው
ለምሳሌ፦ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ..በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
❣ወ...ቦዝ ሲሆን
በዙህ ጊዜ ወ ከመጀመሪያው ግስ ጋር ይፈታል
ኀደገ..ተወ
ወኀደገ ግብሬ...ስራውን ትቶ
ሐመ ወሞተ ...ታሞ ሞተ
❣ወ..ውጥን ጨራሽ...
ይቀጥላል......
SHARE👇👇👇👇👇👇👇

ሣልሳይ ዕለት - ማክሰኞ የተፈጠሩ
ሰግላ - ሾላ
ደጓዕሌ - ሰሌን
እሄል -የተምር ዛፍ
ከርሜል - አስታ
ኮል -እንኮይ
አበሜ - ቀበርቾ
በራቅኒም - ኮሸሽላ
በርሲም -አንፋር
ቡጥም -ጥዬ
ቢሰም -በደኖ(ፍሬው ጣፋጭ)
ቢሶ -ሥረ ብዙ
ቤሬስም - ግራር ዓይነት(ገርቢ)
ቤሰም -አደስ
ቤርዕም -ሙስና
ቄደርም -ሰግድ
ዖም -ዛፍ
አዕዋም - ዛፎች
ኬሬስም-አመራሮ
ሜሬንስ -አጋም
ሚራሴንስ-ጉመሮ
ማንጦስ-ነጭሎ
ሶጣስ-ግራዋ
ቀንናንሞስ-ጠንበለል
ቄድሮን-ጥፌ
ባሕሩስ-መቃ
ኤላውጢኖስ-ጥቁር እንጨት
ኤውጤኑስ-ጉድባ
እፀ ጳጦስ-ጅብራ
ድርዋስ-አሽኮኮ ጎመን
ጠርቤንቶስ-ጥድ
ጤርባንዮን-አማላክ
ጴውቂኖስ-ኮርች
ጴጥስ-አመጃ
ጺጥያስ-አጣጥ
ሜላንትራ-መተሬ
አበርባራ-አለብላቢት
ሰኖባር-ብርብራ
ሰንባር-ፍየለ ፈጅ
አልቀር-ቖለቖል
አርዘ ባሕር-የባሕር ዛፍ
እጉስታር-እሬት
ዳዕሮ-ወርካ
ዶዴር-ደሬ
ደንፈር-ጨጎጊት
ዴደር-ብሳና
ኔሎንቄ-ጥንዡት
ቄውንቄ-ዋጩ ግራር
ሳቤቅ-እንጆሬ
አርባቅ-አዛምር
እፀ ሳቤቅ-አረግሬሳ
ዘግባ-ዝግባ
ሲሮብ-እንቧጮ
አዛብ-እንዶድ
አዞብ -ራስ ክምር
ቀልታ-ቱልት
ቀታ-ልት
ቡራቴ-አርማንጉሣ
ምርቆት-አንተርፋ
ማዕገት-አሽክላ
ሶመት-ወይናግፍት
ሶመርት-እንቆቆ
ሶረርት-ቀለዋ
ሶበርት-ኮሶ
ሶቤት-መቅመቆ
በቀልት-የሰሌን ግንድ
ብርስኖት-ባርስነት
ቅርፍት-ቅርፊት
ተመርት-ተምር የሰሬን ፍሬ
አንሕስት-አሽክት
አንጎት-እንጎችት
አኖት-ጫት
በርት ቀ-የሰሌን ቅጠል
ጳውቄና-ራስ ክምር
መርሳኒ-ቀጋ
አቃኒ-ችፍርግ
ልብኔ-ልምጭ
ማርሳን-መዥርጥ
ምርስኔ -ምስርች
ልብን-የእጣን ዛፍ
ሰጥረቤሎን-ዶቅማ
ሰጥራልዮን-ሲሳ
ሶመን-ሳማ
ራምኖን-ዶግ
ቀውጤን-ቀጠጥና(ያህያ ጆሮ)
በለስ -ሰቦም
ባላን-ግራር
ብርልዮን-ጨለለቃ
ብርስዮን-ችርንችር(በትረ ሙሴ)
ተርሚን-ደደሆ
ተርሜን-ክትክታ
አልሜዳን-ጊዜዋ
ኤልሜዳን-አብሾ
አቅጣን-ቁንጥር
ኤሌዎን-ዳሞቴ ወይራ
ዕቀን-ተቀጽላ
እቆን-ተገድራ
ኮለን -ኮሽም
ዘይጦን-ሲሳ
ዲፍራን-ቀረጥ
ዴፍራን-አትኳር
ጲክሰን-እሁል ገብ
ጠሌን-ጠሌንዥ
ጲጦ-ውልክፍና
ሐብለ ጲጦን-የውልክፋ ልጥ
ጴጠን-እሁል ገብ
ጳውቂኖ-አዛምር
ሆመረጽራፅ-ቃሞ
ብራፅ-ሸንበቆ
አብራፅ-ጭራሮ
አውልዕ-ወይራ
አውላእ-ቖራስማ
ጎሜዕ-ቀርቅሐ
ዓምደ መሎኬ-አመድማዶ
መዶኬ-አቱች
ሦክ-እሾህ
አሥዋክ-እሾሆች
ተነካ-ወርካ(ባቡ)
ተነክ-ጠዶ
ቴናክ-ቀጨሞ
ፌዋ-ጥፍሪንዶ
እፀ ዘዌ-እፀ ዘዌ(የአባቴ ሞፈር)
እርዝ -ዛፍ
ደምረዝ-እንቧይ
ዳምሮዝ-ገበር እንቧይ
ቁጽለ ሕምዝ-ጉይድ
ፒርልዩ-ቀንጠፋ
ሰማዝያ-ስሚዛ(ሰንሰል)
ቅራንስያ-ቅቦ
ቅብልያ-ወገርት
አውጤንያ-አውጥ
ኤጥያ-አኽያ
ፐፒረለይ-አረቤ እንዶድ
ኤጴቅስ-ሰምቦ
ቀለምጤዳ-ቁልቋል
ለምጼዳ-የቁልቋል ደም
ቀለምጼዳ-ቅንጭብ
ጎንድ-ግንድ
ስሒጥ-ድግጣ
ባሉጥ-እንደኋኁላ
ሂስጱ-ያዞ አረግ
ማየ ዘለፋ-አስተናግር
ከታፕ-ወንዴ ቀስተንቻ
ክታፕ-ሴቴ ቀስተንቻ
Share👇👇👇👇
ሰግላ - ሾላ
ደጓዕሌ - ሰሌን
እሄል -የተምር ዛፍ
ከርሜል - አስታ
ኮል -እንኮይ
አበሜ - ቀበርቾ
በራቅኒም - ኮሸሽላ
በርሲም -አንፋር
ቡጥም -ጥዬ
ቢሰም -በደኖ(ፍሬው ጣፋጭ)
ቢሶ -ሥረ ብዙ
ቤሬስም - ግራር ዓይነት(ገርቢ)
ቤሰም -አደስ
ቤርዕም -ሙስና
ቄደርም -ሰግድ
ዖም -ዛፍ
አዕዋም - ዛፎች
ኬሬስም-አመራሮ
ሜሬንስ -አጋም
ሚራሴንስ-ጉመሮ
ማንጦስ-ነጭሎ
ሶጣስ-ግራዋ
ቀንናንሞስ-ጠንበለል
ቄድሮን-ጥፌ
ባሕሩስ-መቃ
ኤላውጢኖስ-ጥቁር እንጨት
ኤውጤኑስ-ጉድባ
እፀ ጳጦስ-ጅብራ
ድርዋስ-አሽኮኮ ጎመን
ጠርቤንቶስ-ጥድ
ጤርባንዮን-አማላክ
ጴውቂኖስ-ኮርች
ጴጥስ-አመጃ
ጺጥያስ-አጣጥ
ሜላንትራ-መተሬ
አበርባራ-አለብላቢት
ሰኖባር-ብርብራ
ሰንባር-ፍየለ ፈጅ
አልቀር-ቖለቖል
አርዘ ባሕር-የባሕር ዛፍ
እጉስታር-እሬት
ዳዕሮ-ወርካ
ዶዴር-ደሬ
ደንፈር-ጨጎጊት
ዴደር-ብሳና
ኔሎንቄ-ጥንዡት
ቄውንቄ-ዋጩ ግራር
ሳቤቅ-እንጆሬ
አርባቅ-አዛምር
እፀ ሳቤቅ-አረግሬሳ
ዘግባ-ዝግባ
ሲሮብ-እንቧጮ
አዛብ-እንዶድ
አዞብ -ራስ ክምር
ቀልታ-ቱልት
ቀታ-ልት
ቡራቴ-አርማንጉሣ
ምርቆት-አንተርፋ
ማዕገት-አሽክላ
ሶመት-ወይናግፍት
ሶመርት-እንቆቆ
ሶረርት-ቀለዋ
ሶበርት-ኮሶ
ሶቤት-መቅመቆ
በቀልት-የሰሌን ግንድ
ብርስኖት-ባርስነት
ቅርፍት-ቅርፊት
ተመርት-ተምር የሰሬን ፍሬ
አንሕስት-አሽክት
አንጎት-እንጎችት
አኖት-ጫት
በርት ቀ-የሰሌን ቅጠል
ጳውቄና-ራስ ክምር
መርሳኒ-ቀጋ
አቃኒ-ችፍርግ
ልብኔ-ልምጭ
ማርሳን-መዥርጥ
ምርስኔ -ምስርች
ልብን-የእጣን ዛፍ
ሰጥረቤሎን-ዶቅማ
ሰጥራልዮን-ሲሳ
ሶመን-ሳማ
ራምኖን-ዶግ
ቀውጤን-ቀጠጥና(ያህያ ጆሮ)
በለስ -ሰቦም
ባላን-ግራር
ብርልዮን-ጨለለቃ
ብርስዮን-ችርንችር(በትረ ሙሴ)
ተርሚን-ደደሆ
ተርሜን-ክትክታ
አልሜዳን-ጊዜዋ
ኤልሜዳን-አብሾ
አቅጣን-ቁንጥር
ኤሌዎን-ዳሞቴ ወይራ
ዕቀን-ተቀጽላ
እቆን-ተገድራ
ኮለን -ኮሽም
ዘይጦን-ሲሳ
ዲፍራን-ቀረጥ
ዴፍራን-አትኳር
ጲክሰን-እሁል ገብ
ጠሌን-ጠሌንዥ
ጲጦ-ውልክፍና
ሐብለ ጲጦን-የውልክፋ ልጥ
ጴጠን-እሁል ገብ
ጳውቂኖ-አዛምር
ሆመረጽራፅ-ቃሞ
ብራፅ-ሸንበቆ
አብራፅ-ጭራሮ
አውልዕ-ወይራ
አውላእ-ቖራስማ
ጎሜዕ-ቀርቅሐ
ዓምደ መሎኬ-አመድማዶ
መዶኬ-አቱች
ሦክ-እሾህ
አሥዋክ-እሾሆች
ተነካ-ወርካ(ባቡ)
ተነክ-ጠዶ
ቴናክ-ቀጨሞ
ፌዋ-ጥፍሪንዶ
እፀ ዘዌ-እፀ ዘዌ(የአባቴ ሞፈር)
እርዝ -ዛፍ
ደምረዝ-እንቧይ
ዳምሮዝ-ገበር እንቧይ
ቁጽለ ሕምዝ-ጉይድ
ፒርልዩ-ቀንጠፋ
ሰማዝያ-ስሚዛ(ሰንሰል)
ቅራንስያ-ቅቦ
ቅብልያ-ወገርት
አውጤንያ-አውጥ
ኤጥያ-አኽያ
ፐፒረለይ-አረቤ እንዶድ
ኤጴቅስ-ሰምቦ
ቀለምጤዳ-ቁልቋል
ለምጼዳ-የቁልቋል ደም
ቀለምጼዳ-ቅንጭብ
ጎንድ-ግንድ
ስሒጥ-ድግጣ
ባሉጥ-እንደኋኁላ
ሂስጱ-ያዞ አረግ
ማየ ዘለፋ-አስተናግር
ከታፕ-ወንዴ ቀስተንቻ
ክታፕ-ሴቴ ቀስተንቻ
Share👇👇👇👇
🟣 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
| ማጠቃለያ - ፩ | 1
____ ፩. ተነሽ (ማንሳት)__
• በከፍተኛ ድምፅ የሚነበብ ነው፡፡
ለምሳሌ፦ ሀሉም ግሶች በከፍተኛ ድምፅ ሲነበቡ ተነሽ ይሆናሉ።
• ተነሽ ንባብ የመጨረሻ ፊደላቸውን በግእዝ ፣ በካዕብ ፣ በሣልስ ፣ በራብዕ ና በሳብዕ ይጨርሳሉ ነገር ግን በኃምስና በሳድስ ፊደል ሲጨርሱ አይነሱም።
ምሳሌ ፦
ነበረ
ገብረ
መጽአ
ሀበነ
ቀተለ
ተንሥአ
ዘመረ
ቀደሰ
ውእቱ
ዘምሩ
ግበሩ
ንበሪ
ግበሪ
ንዒ
ዘመራ
ቀደሳ
አክበራ
ንሴብሖ
ንዌድሶ.... .... .... ወዘተረፈ
____ ፪. ወዳቂ __
• ይኽ የንባብ አይነት በግእዝ ፣ በካዕብ ፣ በሣልስ ፣ በራብዕ ፣ በኃምስ ፣ በሳድስና በሳብዕ የሚገኝ ነው።
• አነባበቡም የመጨረሻውን ፊደል በመያዝ ወድቆ እንዲነበብ በማድረግ ነው።
ምሳሌ ፦
አሐደ
ክልዔተ
ዝንቱ
ቤቱ
ደመና
ዜና
ቅዳሴ
ሥላሴ
እምዝ
እምድኅረዝ
ከመዝ
ከበሮ
እፎ............ወዘተርፈ
ለዮም፡የአክለነ። ሠናይ፡ጊዜ።
(ለዛሬ ይበቃናል መልካም ጊዜ)
#ሥርዓተ_ንባብ #ማጠቃለያ
ይቀጥላል...👇👇👇

🟢 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
•ክፍል ፮ | 6
➁ ንዑሳን ሥርዓተ ንባባት
(Minor Style of Reading)
_፪. ጠባቂና ልሕሉሕ__
(ማጥበቅ′ና ማላላት)
➧ ማጥበቅ ፦ በአንድ ቃል ውስጥ የሚጠብቅ ፊደል ሲኖር ጠብቆ እንዲነበብ ይደረጋል፡፡
- የቀደሰ ቤት ግሶች ሁሉም ጠብቀው ይነበባሉ፡፡ በተጨማሪ ካልዓይ አንቀጾችም ጠብቀው ይነበባሉ ነገር ግን "አ" እና "ሀ" በግስ መካከል ከገቡበት ላልተው ይነበባሉ ፡፡
ምሳሌ ፦ ጠብቀው የሚነበቡ
ቀደሰ
ዘመረ
ነጸረ
ፈነወ
ለበወ
ረሰየ
ሐወጸ
መነነ
ወደሰ
ሰብሐ
ተጰጰሰ
ተዘከረ
ተዐገሠ
ጸውዐ
➧ ማላላት ፦ በአንድ ቃል ውስጥ ላልቶ የሚነበብ ፊደል ሲኖር ላልቶ ይነበባል፡፡
- የቀተለ ቤት ግሶች ሁሉም ላልተው ይነበባሉ ፡፡
ምሳሌ ፦ ላልተው የሚነበቡ
ቀተለ
ሰረቀ
ተለወ
ፈቀደ
ሐቀፈ
ነበረ
ወለደ
ወረደ
ወሀበ
ሰከበ
መጽአ
ፈተወ
ተከለ
✿ በግእዝ ቋንቋ አንድ ቃል ሲጠብቅና ሲላላ የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል፡፡
ሰበከ (ሲጠብቅ) ➜ ጣዖት ሠራ
ሰበከ (ሲላላ) ➜ አስተማረ
መካን (ሲጠብቅ) ➜ መውለድ የማይችል
መካን (ሲለላ) ➜ ቦታ
#ሥርዓተ_ንባብ