✝️(ትምህርተ ግዕዝ)✝️
7.29K subscribers
113 photos
9 videos
30 files
383 links
በዚህ ቻናልየተለያዩ ትምህርቶች ያገኛሉ
ከነዚህም ውስጥ ✝️የግዕዝ ትምህርት
✝️የተለያዩመፅሐፉን
✝️ የተለያዮ መንፈሳዊ ስብከቶች ✝️መንፈሳዊፊ ልሞች ወ.ዘ.ተ ያገኛሉ።
Download Telegram
የግእዝ ስሞች ክፍል 2

ግእዝ - አማረኛ - oromic
21 ፈረስ - ፈረስ farda
22 በቅሎ - በቅሎ gaangee
23 ድመት - ድመት addure
24 አድግ - አህያ(ለወንድ) haare
25 እድግት - አህያ(ለሴት) haare
26 አነ - እኔ ana
27 ንህነ - እኛ nutti
28 አንተ - አንተ atii
29 ዮም - ዛሬ harra'a
30 ትማልም - ትላንት kalee
31 ውስተ - ውስጥ kessa
32 ሰብዕ - ሰው namaa
33 እብን - ድንጋይ dhagaa
34 ሠረገላ - መኪና konkolaataa
35 ኰኩሐ - አለት dhagaa
36 ቤቴል - ተራራ gaara
37ሊባኖስ - ዛፍ የበዛበት ተራራ baka mukni itti baayte
38ምክማስ - በርሀ gamojji
39 ብር - ጭቃ horrofa
40 ሊባ - ገጠር baadiya
41 መርህብት - ሜዳ
42 ግብ - ጉድጓድ bolaa
43 መካን - ቦታ bakka
44 ሐኒክ - አፈር biyye
45 ማኅቶት - መብራት ifaa
46 ፈልፈል - ምንጭ burqaa
47 አስራብ - ጎርፍ galaana
48 ሴራግ - ታንኳ jalbAA
49 ሶጣስ - ግራዋ muka ajaawa
50 ፈለግ - ወንዝ birkaa
የግዕዝ ስሞች ክፍል 3

ግዕዝ - አማረኛ - oromic
51 ላምፓ - ሻማ ifaa xiqqa
52 እፅ - እንጨት muka
53 ጸድፍ - ገደል bolla
54 ምዑዝ - ሙዝ muza
55 ሶከር - ስኳር sukkara
56 መአር - ማር daima
57 ጥህን - በሶ basoo
58 አሳ - አሳ qurxumii
59 ገነህ - ተቆጣ lolle
60 ጎህ - ጠባ bari'e
61 ተመየጠ - ተመለሰ debi'e
62 ነዋይ - ገንዘብ maalaqa
63 ሀሎ - አለ ni jirra
64 ከማኒም - ድፎ daboo difoo
65 ልግን - አምባሻ haambasha
66 ጸሪቅ - ዳቦ ቆሎ qorso
67 ናዕት - ቂጣ qinxaa
68 ልግንት - ገንፎ shuroo
69 ገአት - ቅንጬ qince
70 ዝህም - ሙቅ muqii
71 ናዕት ስከክ - ጨጨብሳ cacbsaa
72 ሰከክ - ፍርፍር firfiri
73 ጸልአ - ጠላ farsho
74 ልሳን - አንደበት(ቋንቋ) afaan
75 አፈቀረ - ወደደ fedhe
76 ማዕከላዊ - መካከለኛ giddu gala
77 ተንሰአ - ተነሳ ka'e
78 አዕጋር - እግሮች millota
79 የማን - ቀኝ mirga
80 የዐቢ - ይበልጣል ni caala
@tmhrtegeeze
የግዕዝ ስሞች ክፍል 4

81 እሉ - እነዚህ kunnen
82 ስቴ - መጠጥ dhugaati
83 ውእቶሙ - ናቸው
84 መብልዕ - ምግብ nyaata
85 አኮ - አይ dhisuu
86 ኢትሀውር - መሰወር dhoksu
87 ሰናይ - መልካም gaarii
88 ሌሊት - ሌሊት haalkan
89 መዓልት - ጠዋት gannama
90 ሖረ - ሔደ demme
91 ቀይሕ - ቀይ dimma
92 ጸዓዳ - ነጭ adii
93 ጸሊም - ጥቁር gurracha
94 ብስንሶ - አረንጓዴ magarisa
95 እላቁጥሩ - ቢጫ kello
96 ቢጽ - ጓደኛ saahiba
97 ጌሠም - ነገ boruu
98 አብ - አባት abaa
99 አመ - እናት haadha
100 ጥቅ - በጣም baay'e
101 ዐናስር - አራት ማዕዘን rog-afre
102 የማን - ቀኝ mirga
103 ጸጋም - ግራ bitta
104 አረፍት - ግድግዳ dhaaba
105 ገራሕት - እርሻ oyruu
106 ትዕይንት - ሰፈር (ከተማ) ganda(biyya
107 ፍሕም - ፍም ibbida qabatte
108 ፓና - ፋና ifa
109 ዘትር - ምንጭ madda
110 ኈፃ - አሸዋ ashawa
ስም ጨርሰ
ዛሬ ደግሞ በቃላችን መሰረት ዐረፍተ ነገር እንሰራለን።

ዜነወ - ነገረ፥ አወራ
ሠናይ - መልካም
ዜናዊ - ወሬ ነጋሪ
ዜና - ወሬ

ዓረፍተ ነገር፦ ዜናዊ ዜነወነ ዜና ሠናየ።

ትርጓሜ፦ ጋዜጠኛው መልካም ዜና ነገረን/ ወሬ ነጋሪው መልካም ወሬ ነገረን።

ነጸረ - አየ።
እሁ - ወንድም
መርዓት - ሙሽራ
አውሰበ - አገባ
ሥን - ደም ግባት

ዓረፍተ ነገር፦ እሁዬ አውሰባ ለመርዓቱ ነጺሮ ሥና።

ትርጓሜ፦ ወንድሜ ሙሽራዋን ደም ግባቷን አይቶ አገባት።

ትዕይንት - ከተማ
ጽርሕ - ቤት
ሐነጸ - ሠራጠበቀ
አብ - አባት
እም - ከ- ( መነሻ)

ዓረፍተ ነገር፦ አቡነ ሐነጸ ጽርሖ እም ትዕይንት።

ትርጓሜ፦ አባታችን ቤቱን ከከተማ ሠራ።

እደው - ጠላት ፥ ባላጋራ
ዐቀበ -
ዘውግ - ወገን

ርእስ - ራስ ፥ አለቃም ተብሎ ይፈታል።
ዓረፍተ ነገር፦ ዕቀብ ዘውግዬ ርእሰከ እም እደው።

ትርጓሜ፦ ወገኔ ራስህን ከጠላት ጠብቅ።

ተሴሰየ - ተመገበ ፥ በላ
ገብረ - ሠራ
ግብር - ሥራ
መብልዕ - ምግብ
አፍቀረ - ወደደ

ዓረፍተ ነገር፦ ኢይትሴሰይ መብልዐ ዘኢያፈቅር ወዘኢይገብር ግብረ።

ትርጓሜ፦ ሥራ የማይወድና የማይሠራ ምግብ አይብላ።

ጽጌ - አበባ
ብእሲት - ሴት (ሚስት)
ወሀበ - ሰጠ
ሠነየ- አማረ
ኀረየ - መረጠ
ምሑዝ - ጎልማሳ
ዘ -የ ( ቅጽል)
ወ - አጫፋሪ ( ና)

ዓረፍተ ነገር፦ ምሑዝ ወሀባ ለብእሲቱ ጽጌ ዘተኀረየት ወዘሠነየት።

ትርጓሜ፦ ጎልማሳ ለሚስቱ የተመረጠችና ያማረች አበባ ሰጣት።
***
ቅኔ፦

ሊቃውንት አበው ተገፍዖትዬ ነጽሩ፥
ላይከ ቤተ ልሔም አድግ እስመ ኬደኒ በእግሩ።
የግስ ጥናት ክፍል አሐዱ 1

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► መራ - መርሐ
► ደረሰ - በጽሐ
► አቀረበ - አውጽሐ
► ፈላ - ፈልሐ

► መዘነ - ጠፍልሐ
► አጨበጨበ - ጠፍሐ
► ፈታ - ፈትሐ
► ጮኸ - ጸርሐ

► አመሰቃቀለ - አመልትሐ
► ቆየ - ጸንሐ
► ረዘመ - ኖኀ
► ዘረጋ - ሰጥሐ
ይቀጥላል.....
የግስ ጥናት ክፍል 2

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ጠብቀው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► ቀሰመ - አጣፈጠ
► ጸለለ - ጋረደ
► ቀበለ - ሸኘ
► ሐቀለ - ቀማ

► መከለ - ቆረጠ
► ኀየለ - በረታ
► የውሐ - አታለለ
► አምኀ - እጅ ነሣ

► ተፈሥሐ - ደስ ተሰኘ
► ነስሐ - ተጸጸተ
► ረውሐ - ቀደደ
► ለቅሐ - አበደረ
ይቀጥላል......
t.me/tmhrtegeeze
✞ ✞ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ ✞

+*" ዕርገተ እግዚእ "*+
=>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዓለ ዕርገትን 2 ጊዜ ታከብራለች::

አንዱ "ጥንተ በዓል":
ሁለተኛው ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል::
ጥንተ በዓል ማለት ጌታችን በትክክል ያረገበትን ቀን ያመለክታል::

+የክብር ባለቤት መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በኪነ ጥበቡ (በሕማሙ: በሞቱ) ዓለምን አድኖ: 40 ቀን ለሐዋርያቱ መጽሐፈ ኪዳንን: ትምሕርተ ኅቡዓትን አስተምሯቸዋል::


+በ40ኛው ቀን 120ውን ቤተሰብ ይዟቸው ወደ ቢታንያ ወጣ:: በዚያም እስከ ሊቀ ዽዽስና ድረስ ሾሟቸው: ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡም አዟቸው የመንፈስ ቅዱስን ተስፋ ጠብቁ ብሏቸዋል:: እየባረካቸው በተዋሐደው ሥጋ ወደ ሰማያዊ ዙፋኑ አርጉዋል::


+ሰማያት: ምድር: ደመናት: ነፋሳት: መባርቅትና መላእክት: ፍጥረት በሙሉ አመስግኗል:: አይሁድ መናፍቃን እርገቱን ምትሐት ነው እንዳይሉ: ጌታችን ትንሳኤውን አማናዊ እንደሆነ ለማስረዳት በ40ኛው ቀን ዐረገ::


+አንድም ራስ ባለበት ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ሊኖሩ ይገባልና ጌታችን ዕርገቱን በገሃድ አደረገው:: "ዐርገ እግዚእ ከመ ያለቡ ዕርገተ ጻድቃን ንጹሐን" እንዲል::


<<ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ::
ወእግዚእነ በቃለ ቀርን::
ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ:: >> (መዝ. 46:6)

=>ከበረከተ ዕርገቱ ይክፈለን::
+"+ እስከ ቢታንያም አወጣቸው:: እጆቹንም አንስቶ ባረካቸው:: ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ:: ወደ ሰማይም ዐረገ:: እነርሱም ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ:: ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ:: +"+ (ሉቃ. 24:50-53)
<<< ስብሐትለእግዚአብሔር >>>
ዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ዘጎንደር
'
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
t.me/tmhrtegeeze
የግስ ጥናት ክፍል 3

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► መሐለ - ማለ
► ሐለመ - አለመ
► ሰዐመ - ሳመ
► ሰከመ - ተሸከመ

► ጸልመ - ጠቆረ
► ፈለመ - ጀመረ
► ጸገመ - ጠመመ
► ጸርሐ - ጮኸ

► ኀበሰ - ጋገረ
► መሐሰ - ቆፈረ
► ረሞሰ - ጋለ
► ወጠሰ - አቃጠለ
ይቀጥላል.....
@tmhrtegeeze
የግስ ጥናት ክፍል 4

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ጠብቀው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► ጸበተ - ዋኘ
► ጸለተ - ጋገረ
► ደቀሰ - ተኛ
► ወደሰ - አመሰገነ

► ነጸረ - አየ
► ገየረ- ቀባ
► ሐለተ - መለመለ
► ሐዘተ - መደበ

► መመተ - ሸሸ
► ዐመተ - ለካ
► ተሐዘበ - ታዘበ
► ገየረ - ቀባ
ይቀጥላል.......
@tmhrtegeeze
የግስ ጥናት ክፍል 5

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

► ሰዓረ - ሻረ
► ኀደረ - አደረ
► ሰክረ - ሰከረ
► ኀልቀ - አለቀ

► ፈረቀ - ከፈለ
► ነበበ - ተናገረ
► አስተዐጸበ - አደነቀ
► አንበበ - አነበበ
► ለተተ - ጻፈ

► ነቀበ - ለየ
► አውሰበ - አገባ
► ጸግበ - ጠገበ
► ወሀበ - ሰጠ
► ሐተተ - መረመረ
ይቀጥላል........
t.me/tmhrtegeeze
#ይቀጥላል
💠አይለፉት ይጠቅሞታል #ቤተክርስቲያን

1 👉 እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ በ 7ኛው ቀን ፈፅሟል'

2 👉7ቱ ሊቃነ መላእክት የሚባሉት
1 ቅዱስ ሚካኤል
2 ቅዱስ ገብርኤል
3 ቅዱስ ኡራኤል
4 ቅዱስ እራጉኤል
5 ቅዱስ እሩፍኤል
6 ቅዱስ ፍኑኤል
7ቅዱስ ሳቁኤል

3 👉 7ቱ ኪዳናት የሚባሉት
1 ኪዳነ አዳም
2ኪዳነ ኖህ
3 ኪዳነ መልከ ፀድቅ
4 ኪዳነ አብረሀም
5ኪዳነ ሙሴ
6ኪዳነ ዳዊት
7ኪዳነ ምህረት ናቸው

4👉 7ቱ አፆማት የሚባሉት
1 የአብይ ፆም
2 የሀዋርያት ፆም
3 የፍልሰታ ፆም
4 ፆመ ነብያት
5 ፆመ ገሀድ
6 ፆመ ነነዎይ
7 ፆመ ድህነትናቸው

5 👉7ቱ የፀሎት ጊዜያት
1 ነገ ወይምጧት ወይም 12ሰአት
2 ሰለስቱ ሰአት ወይም ጧት 3ሰአት
3 6 ሰአት ወይም እኩለቀን
4 ከሰአት ወይም ከቀኑ 9 ሰአት
5 ሰርክ ወይም ከምሽቱ 11ሰአት
6 ንዋም ወይም ከምሽቱ 3 ሰአት
7 መንፈቀ ሌሊት ወይም ከሌሊቱ 6ሰአት

6👉7ቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን የሚባሉት
1ሚስጥረ ጥምቀት
2ሚስጥረ ሜሮን
3ሚስጥረ ቁርባን
4ሚስጥረ ክህነት
5ሚስጥረ ተክሊል
6ሚስጥረ ንሰሀ
7ሚስጥረ ቀንድል ናቸው

7👉7ቱ ሰማያት የሚባሉት
1 ድህረ አርያ /ከሰማያት ሰማያት
2 መንበረ መንግስት /መንበረ ብረሀን መንበረ ፀባዎት መንበረ ስበሀት
3 ሰማይ ውድድ /መንበረ መንግስት የተዘረጋበት
4 እየሩ ሳለም ሰማያዊት መንግስተ ሰማያት
5 እዮር
6 እራማ
7 ኤረር /የመላእክት ከተሞች ናቸው

8👉7ቱ አባቶች የሚባሉት
1የሰይምና የምድርም አባት ልኡል እግዚአብሔር
2 የንሰሀ አባት/የነፍስ አባት
3 ወላጅ አባት
4 የክርስትና አባት
5 የጡት አባትማለትም /ያልወለደውን እንደልጅ የሚያሳድግ
6 የስልጣን አባት /የአገር መሪ
7 የቀለም አባት በመንፈሳዊይም/ ሆነ በአለማዊ የሚያስተምር ናቸው

9👉7ቱ እኔ ነኝ
1 የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ_____ ዮሐንስ 6÷35
2 እኔ የአለም ብረሀን ነኝ____ ዮሐንስ 8÷12
3 በሩ እኔነኝ___ ዮሐንስ 10÷ 9
4 መልካም እረኛ እኔነኝ_____ ዮሐንስ 10÷11
5 የትንሳኤ ህይወት እኔ ነኝ____ ዮሐንስ 11÷25
6 እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ_ ዮሐንስ 14÷ 6
7 እውነት የህይወት ግንድ እኔነኝ ዮሐንስ 15÷1

10👉7ቱ ጌታችን በመስቀል ላይ የተናገራቸው
1 አምላኬ አምላኬ ለን ተውከኝ ማቴ 27÷46
2 አባቶይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው_ ሉቃ 23÷34
3 እውነት እውነት እላችሆለሁ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነህ። _ሉቃ 23÷43
4 አንችሴት እነሆት ልጅሽ እነሆት እናትህ_ ዮሐንድ 19÷26--27
5 ተጠማሁ____ ዮሐንስ 19÷30
6 አባቶይ ነፍሴን በእጅህ ስጥቻለሁ____ ሉቃ 23÷46 ና
7 ተፈፀሙ _ዮንሐስ 19÷30

11👉7ቱ የክርስቶስ ማንነት የሚመሰክሩ
1። የባህሪ አባት ምስክርነት ዮሐ 5=34÷37 8÷18
2 እራሱ ወልድ የክርስቶስ ምስክርነት_ ዮሐ 8 ~18~58
3 የመንፈስ ቅዱስ ምስክርምነት____ ዮሐ 15፦ 26 ÷16 ÷12
4 የሰራተኞቹ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷36--10-- 25
5 የመፅሀፍ የቅዱ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷39 ~46
6 የመጥምቁ ዮሀንስ ምስክርነት_ ዮሐ 1 ÷7--5--33
7 የተማሪዎቹ ምስክርነት ዮሐ 15÷27~ 19~35ናቸው

12 👉7ቱተአምራት ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ
1 ፀሀይ ጨለመ
2 ጨረቃ ደም ለበሰ
3 ከዋከብት እረገፋ
4 አለቶች ተሰነጣጠቁ
5 መቀብሮች ተከፈቱ
6 ሙታን ተነሱ
7 የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ

#ይቀጥላል #ይቀጥላል #ይቀጥላል

#ሼር
http://t.me/sratebetkrstyane
የግስ ጥናት ክፍል 7

ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ግሶች ◾️

➜ አስተማረ
• ረበነ
• መሀረ
• ሰንኰረሰ
• ሰበከ

➜ ቻለ
• አግመረ
• ክህለ
• መለገ

➜ ተኛ
• ኖመ
• ደቀሰ
• ሰከበ

➜ አመሰገነ
• ቀደሰ
• ወደሰ
• ዘመረ
• አእኮተ
• መዝገነ
• ለጠነ

➜ ጻፈ
• ከተበ
• ጦመረ
• ለከከ
• ጸሐፈ

➜ ሠራ
• ሣረረ
• ሰርሐ
• ለብሐ
• ሐነጸ
• ሠርዐ
t.me/tmhrtegeeze
👳‍♂ "ዲ/ን ሄኖክ -     ንዑስ ሚድያ"

   በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፡፡ እነሆ በአይነቱ ልዩ መርሀግብር "በዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ" የዩቲዩብ ቻናል ይዘንላችሁ ቀርበናል መንፈሳዊ ማንነቶን የሚያዩባቸው መርሃ ግብሮ ተሰናድተዋል  !

🎯1. መናፍቃንን አፋቸውን የሚዘጉ መምህራን

🎯2. ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት "መጋቤ ኃዲስ እሸቱ" በሀሙስ መርሀ ግብር ይጠብቋችዋል !

🎯3. ጥሩ ዝማሬዎች

🎯4. የቅዳሴ ተሰጥዎ ትምህርት

🎯5. የገዳምት  ጉብኝት

🎯6. ያልወጡ ምሁራንን ፈልፍሎ ማውጣት

🎯7. ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ በእውቁ ምሁር በእለተ ሰንበት ይጠብቃችሇል፡፡

🤷‍♂   ታድያ ከኔ ምን ይጠበቃል ነው መልሳችሁ ይህ ሚድያ ለማሳደግ የእናንተ  አስተዋፅኦ አስፈላጊ ነው !  ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ  የደውል ምልክቱን በመጫን  የሚፈልገትን እውቀት ይሸምቱ ፡፡

👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት
.
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█

    
እኛ ደግሰናል እናንተስ ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ
የግስ ጥናት ክፍል 7

ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ግሶች ◾️

➜ አስተማረ
• ረበነ
• መሀረ
• ሰንኰረሰ
• ሰበከ

➜ ቻለ
• አግመረ
• ክህለ
• መለገ

➜ ተኛ
• ኖመ
• ደቀሰ
• ሰከበ

➜ አመሰገነ
• ቀደሰ
• ወደሰ
• ዘመረ
• አእኮተ
• መዝገነ
• ለጠነ

➜ ጻፈ
• ከተበ
• ጦመረ
• ለከከ
• ጸሐፈ

➜ ሠራ
• ሣረረ
• ሰርሐ
• ለብሐ
• ሐነጸ
• ሠርዐ
የግስ ጥናት ክፍል 8

ቀተለ ግስ ላልቶ ይነበባል።

ግስ ሲገሰስ

• ቀተለ ➜ ገደለ

• ይቀትል ➜ ይገድላል

• ይቅትል ➜ ይገድል ዘንድ

• ይቅትል ➜ ይግደል

• ቀቲል /ቀቲሎት/ ➜ መግደል

• ቀታሊ ➜ የሚገድል

• ቀታልያን ➜ የሚገድሉ ለወንዶች

• ቀታሊት ➜ የገደለች

• ቀታልያት ➜ የሚገድሉ ለሴቶች

• ቅቱል ➜ የተገደለ

• ቅቱላን ➜ የተገደሉ ለወንዶች

• ቅትልት ➜ የተገደለች

• ቅቱላት ➜ የተገደሉ ለሴቶች

• ቀትል ➜ መግደያ

• ቅትለት ➜ አገዳደል

t.me/tmhrtegeeze
ሠናይ ዜና

የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛው ትምህርት ውስጥ እንደ አንድ የትምህርት አይነት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንደሚጀመር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው ግዕዝን በመደበኛ ትምህርትነት ለማስጀመር የሚያስችል የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያን የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ለማወቅና ሀገር በቀል እውቀቶችን በአግባቡ ተጠቅሞ ሀገራዊ እድገት ለማረጋገጥ የግዕዝ ቋንቋ በትውልዱ በስፋት እንዲታወቅ ማድረግ እንደሚገባ መገለጹን የዘገበው ኢቢሲ ነው።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ይልቃል ከፍአለ ግዕዝን ከእኛ ከባለቤቶቹ ይልቅ የተለያዩ የውጭ ሀገራት እስከ 3ኛ ዲግሪ ድረስ በማስተማር በአግባቡ አጥንተው ተገልግለውበታል ብለዋል።

በኢትዮጵያ ብዙዎቹ ቀደምት መፅሐፍት በግዕዝ የተፃፉ እንደመሆናቸው ቋንቋውን ማወቅ የኢትዮጵያን የቆየ ጥበብ ለመጠቀም ያስችላልም ብለዋል።

ወደፊትም ከግዕዝ በተጨማሪ የአረብኛ ቋንቋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በተመረጡ የክፍል ደረጃዎች እንዲሰጥ ይደረጋልም ተብሏል።

ይህም ብዝሀ ልሳን የሆነ ማህበረሰብ በመፍጠር በየትኛውም አካባቢ ተግባብቶ ለመስራትና ለመኖር እገዛው የጎላ መሆኑ ተገልጿል።
t.me/tmhrtegeeze
ሰኔ ፆም ሰኞ ሰኔ 14 ይገባል
ጾመ ሐዋርያት / የሴኔ ጾም /
+++++++++++++++++
ቅዱሳን ሓዋርያት ለስብከተ ወንጌል ወደ ዓለም
ከመበተናቸው በፊት አገልግሎታቸው የተቃና እንዲሆን
የጾሙት ጾም ነው ፡፡
12 ናቸው ፡፡ ግን ዓለምን አዳረሷት ፡፡ መንፈስ ቅዱስን
ተቀብለናል ብለው ይበቃናል አላሉም ፡፡ ጾም ጨመሩበት ፡፡
መንገዳቸው ተቃና ፡ አውሬው ሰገደላቸው ፡ አንደበታቸው
እንደ ማር ጣፈጠ ፡፡
ዓልጫውን ዓለም በጨው / በስብከታቸው አጣፈጡት ፡፡
ክርስቲያን የአባቶቼ ጾም የኔም ነው ሲል ይህን ጾም ይጾማል
ሀምሌ 5 ይፈታል የበረከት ፆም ያድርግልን🙏
t.me/sratebetkrstyane
የግስ ጥናት ክፍል 10

ገብረ ላልቶ ይነበባል ።

🔻 ግሱ ሲገሰስ

• ገብረ ➜ ሠራ ፣ አደረገ

• ይገብር ➜ ያሠራል

• ይግበር ➜ ይሠራ ዘንድ

• ይግበር ➜ ይሥራ

• ገቢር /ገቢሮት/ ➜ መሥራት

• ገባሪ ➜ የሠራ

• ገባርያን ➜ የሠሩ ለወንዶች

• ገባሪት ➜ የሠራች

• ገባርያት ➜ የሠሩ ለሴቶች

• ግቡር ➜ የተሠራ

• ግብር ➜ ሥራ

• ግብረት ➜ አሠራር /አደራረግ/

• ምግባር ➜ በጎ ሥራ

• ተግባር ➜ ሥራ
ይቀጥላል........
@tmhrtegeeze
የግስ ጥናት ክፍል 11

አእመረ ላልቶ ይነበባል ።

አእመረ ➜ አወቀ

• አእመረ ➜ አወቀ

• የአምር ➜ ያውቃል

• ያእምር ➜ ያውቅ ዘንድ

• ያእምር ➜ ይወቅ

• አእምሮ /አእምሮት/ ➜ ማወቅ

• አእማሪ ➜ አዋቂ

• አእማርያን ➜ አዋቂዎች ለወንዶች

• አእማሪት ➜ አዋቂ

• አእማሪያት ➜ አዋቂዎች ለሴቶች

• እሙር ➜ የታወቀ

• እምርት ➜ የታወቀች ለሴት

• እሙራት ➜ የታወቁ ለሴቶች

• ማእምር ➜ አዋቂ አሳዋቂ

• ማእምራን ➜ አሳዋቂዎች ለወንዶች

• ማእምርት ➜ አዋቂ ሴት

• ማእመራት ➜ አሳዋቂዎች ለሴት
ይቀጥላል.........
አብሮነት፣ድጋፍ፣ደስታ ለመግለጽ 👍
ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel

ክፍል ሁለት ቻናላችን
#share_and_join
@tmhrtegeeze
ዛሬ ደግሞ መጠየቅ ቃላትን በግዕዝና በአማረኛ እንማራለን፡፡

እፎ - እንዴት
ማእዜ - መቼ
አይቴ - የት
ምንት - ምን
እም - ከ
እም አይቴ - ከየት
አስፈንቱ - ስንት
በእፎ - ለምን
አይ - ማንኛው
መኑ - ማነው
ይቀጥላል........