ትምህርት ሚኒስቴር
224K subscribers
601 photos
2 videos
47 files
601 links
📚 This unique channel is prepared by the community request.

Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot

《Buy Ads :- https://telega.io/c/tmhrt_ministers1

#ትምህርት_ሚኒስቴር
Download Telegram
የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ያገኘነው መረጃ 👇

<The exit exam result will be released today after the health science COC exam end.

National Students Council>

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MOE_Exam
የ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተጠናቀቀ
**

የከፍተኛ ትምህርት
የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ተጠናቅቋል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት የጥራትና ብቃት ማሻሻል ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሐመድ፤ በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ከሰኔ 14 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና መጠናቀቁን ገልጸዋል።

57 የመንግስትና 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ያስፈተኑ ሲሆን ፈተናውም በ51 የፈተና ማዕከላት ተሰጥቷል።

ለፈተናው ከተመዘገቡት 169ሺህ 790 ተማሪዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ 117ሺህ 192 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን መውሰዳቸው ተጠቅሷል፡፡

እንዲሁም 52ሺህ 598 ተማሪዎች ደግሞ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ የተመዘገቡ መሆናቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Result #Remedial #Exit_Exam

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ?


📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ #ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

📌 የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው #በፊት ይፋ ይደረጋል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Document 35 (1)(1).pdf
38.7 MB
ትምህርት ሚኒስቴር " የቴክኒክ ችግር " አጋጥሞት ነበር ያለው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከላይ በተያያዘው ፋይል መልክ ተሰርቆ ሲሸጥ እንደነበር ጥቆማ ያደረሱን ተፈታኝ ተማሪዎች ነገረውናል።

ትምህርት ሚኒስቴር ምንም እንኳን ችግሩን አስተውሎ ተማሪዎች በድጋሚ ፈተናውን ይፈተኑ ዘንድ ቢወስንም የተከሰተው ክስተት ግን በቀጣይ ሊፈጠር የማይገባውና ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ የሚያስፈልገው ሊሆን እንደሚገባ ጠይቀዋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ የበርካታ ፕሮግራም ተፈታኞች የመውጫ ፈተናው ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ገልፀው ትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታቸውን ይመለከት ዘንድ በመጠየቅ ላይ ናቸው።


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ2016 ዓ.ም የፋርማሲ የመዉጫ ፈተና በድጋሜ ይሰጣል


ከሰኔ 14 እሰከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በ244 ፕሮግራሞች በ57 የመንግስትና በ 124 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በሂደቱም ፈተናዉ ያለምንም እንከን ተጠናቋል።

በመጨሻው ቀን የተሰጠዉ የፋርማሲ ፈተና ግን የቴክኒክ ችግር ስለገጠመዉ በድጋሚ መፈተን አስፈልጓል።

ስለሆነም ፈተናዉ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት ከ 3 :00 ሰአት ጀምሮ ከሰአት በኋላ ደግሞ ከ 8:00 ሰአት ጀምሮ በድጋሚ ስለሚሰጥ በተፈተናችሁበት የፈተና ጣቢያ በመገኘት ፈተናዉን እንዲወሰዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስበዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(

ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ

ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ

በቅደም ተከተል ይሰጣል!!

📜 ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባችኃል

©yeka_edu_bureau

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam #Result

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኳል።

በዚህም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📄የሪሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ !!

የሪሜዲያል ውጤት ስለመለቀቁ ትምህርት ሚኒስቴር በይፍ ያወጣው መረጃ ባይኖርም ጥቂት የሚባሉ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን ማየታቸዉን በዉስጥ መስር ገልፀዉልናል!

ነገር ግን Check ለማድረግ ብንሞክርም ዌብሳይቱ ሊሰራልን አልቻለም።

ተማሪዎች የሪሜዲያል ውጤት እንደተለቀቀ ዉጤጣችሁን በዚህ ሊንቅ መመለከት ትችላላችሁ 👇

https://result.ethernet.edu.et/remedial/result


🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል።

🔖ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል።

🔖ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል።

📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ።


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር
Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ…
🔻ውጤታችሁን ያላያችሁ @Tmhrt_Minister_Group ግሩፕ ላይ በመግባት በዚህ መልኩ RQE00269*** Registration Number ይላኩ ! 

🔻ኔትወርክ የሚሰራላችሁ ውጤት ያላዩ ተማሪዎችን እንድትተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን!

🔻ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የወሰዱ የተቋሙ ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ያስፈተናቸው ተማሪዎች ውጤት በተቋሙ ሬጅስትራር አማካኝነት ከሰዓታት በኋላ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WolkiteUniversity

በ2016 የመውጫ ፈተና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በአማካይ ከ2015 እጅጉ ላቅ ያለ ውጤት አስመዝግበዋል ሲል ዩንቨርሲቲው ገልጿል።

💥ዝርዝር ውጤቱ በጥቂት ሰዓታት ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WolloUniversity

የመውጫ ፈተና የወሰደችሁ የወሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ከአሁኑ ስዓት ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን ግቢው አሳውቋል።

እንደ ኢንስቲትዩት ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ካምፓስ ከተፈተኑት ተማሪዎች 75% ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል።

👉Software Engineering 100% pass
👉Industrial Engineering 100% pass
👉Architecture 100% pass


ምንጭ፡ የኮምቦልቻ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#PrivateCollege #ExitExam

የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ከትምህርት ሚኒስቴር ለተቋማቱ በመላክ ላይ መሆኑን ሰምተናል።

የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሲደረግ እናሳውቃቹሃለን።።

የመውጫ ፈተና ውጤት ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ቀድሞ የተላከ ሲሆን ተማሪዎችም ውጤታቸውን በተቋማቸው በኩል በማየት ላይ ይገኛሉ።


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ 1,700 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።

ከተመራቂዎቹ መካከል 20 በሦስተኛ ዲግሪ፣ 253 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም ከ 1,400 በላይ በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 93.3 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማስመዝገባቸውን ገልጿል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam

የግል የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት መቼ ይፋ ይሆናል ?

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2016 ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ሰኔ 21/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

በተመሳሳይ ጊዜ በአንድ ላይ የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤት ግን እስካሁን ይፋ አልተደረገም።

ይህን ተከትሎ የግል ተፈታኞች በርካታ ጥያቄዎችን አድርሰዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልገሎት ዴስክን ጠይቀናል።

" ከግል ተፈታኞች ውጤት ጋር በተያያዘ ያልተጠናቀቁ ነገሮች በመኖራቸው ውጤቱ ይፋ አለመደረጉን " የዴስኩ ኃላፊ እዮብ አየነው (ዶ/ር)  ተናግረዋል።

" ቀሪ መጠናቀቅ ያለባቸው ጉዳዮች እንዳለቁ የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ይደረጋል " ብለዋል።

የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ በበኩላቸው ፥ " ከግል ተፈታኞች አጠቃላይ መረጃ እና ክፍያ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ሲጠናቀቁ ውጤቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚለቀቅ "  ተናግረዋል።

ማኅበሩ 178 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በአባልነት ይዟል፡፡

የግል ተቋማት ተማሪዎች የፈተና ውጤት ለተቋማቱ አለመላኩን ከተቋማት በኩል ባገኘነው መረጃ የተረዳን ሲሆን ከሰሞኑን የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " ተልኳል፣ እየተላከ ነው ፣ ውጤት ሊለቀቅ ነው " የሚሉ መረጃዎች ሀሰተኛ እንደሆነ ተገንዝበናል። 


ዘንድሮ 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ማስፈተናቸው ይታወቃል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM