Forwarded from SAMI Printing And Advertising (Samson Daniel)
የኔን አለመሳካት ለምትፈልጉ
• በእኔ አለመሳካት ምን ትጠቀማላችሁ?
• እወነት ልንገራችሁ እኔ ቢሳካልኝ በምንም አትከስሩም ይልቅ ግን በብዙ ትጠቀማላቹ
• እውነት እግዝአብሔር ምትፈራ ከሆነ በሰው አለመሳካት አትርካ
• የተጠራኸው የሰው ስኬት ለማበላሸት ሳይሆን ማንም አሳክቶት ማያውቀው ነገር ለማሳካት ነው
• በአንተ ምክነያት ሰው ቢሳካለት ምንም ካንተ ሚጎል ነገር የለም ይልቅ ትትረፈረፋለህ እንጂ