Banner stiker poster and flayer work this season sami graphics
ነፍሴ ተሰፋ ያደረገችህ
ምቱልብህ ምታድርብህ
ህያው ተስፋዬ
ልቤ አንተን አምኖ ልቤ
ልቤ ባንተ ፀና ልቤ(፪××)
ጓዳዬን ሙላ አደባባዬን
ልኑር አንተን ስል ቀሩ ዘመኔን
ምንም አልሆንም አንተን ብያለው
የደህንነቴን እራስ ይዣለው
ልቤ ፀናልኝ አንተን በማመን
ፍፁም ነህ ጌታ የለብህ እንከን
ነፍሴ ትላለች ህያው ተስፋዬ
ከአዳኝ ወጥመድ መሸሸጊያዬ
ነፍሴ ተሰፋ ያደረገችህ
ምቱልብህ ምታድርብህ
ህያው ተስፋዬ
ልቤ አንተን አምኖ ልቤ
ልቤ ባንተ ፀና ልቤ(፪××)
አንተን ያደረገ መድን
አንተን ያደረገ ጥላ
ሆነህልት አየው እንጂ
ክፋ እንዳይነካው ከለላ
እኔስ ኸረ እኔስ ካሉት
ከለላ ካሉት አጥር
እንደምበልጥ አይቻለው
እግዚአብሔር
እንደምበልጥ አይቻለው
እግዚአብሔር (፪××)
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
ምቱልብህ ምታድርብህ
ህያው ተስፋዬ
ልቤ አንተን አምኖ ልቤ
ልቤ ባንተ ፀና ልቤ(፪××)
ጓዳዬን ሙላ አደባባዬን
ልኑር አንተን ስል ቀሩ ዘመኔን
ምንም አልሆንም አንተን ብያለው
የደህንነቴን እራስ ይዣለው
ልቤ ፀናልኝ አንተን በማመን
ፍፁም ነህ ጌታ የለብህ እንከን
ነፍሴ ትላለች ህያው ተስፋዬ
ከአዳኝ ወጥመድ መሸሸጊያዬ
ነፍሴ ተሰፋ ያደረገችህ
ምቱልብህ ምታድርብህ
ህያው ተስፋዬ
ልቤ አንተን አምኖ ልቤ
ልቤ ባንተ ፀና ልቤ(፪××)
አንተን ያደረገ መድን
አንተን ያደረገ ጥላ
ሆነህልት አየው እንጂ
ክፋ እንዳይነካው ከለላ
እኔስ ኸረ እኔስ ካሉት
ከለላ ካሉት አጥር
እንደምበልጥ አይቻለው
እግዚአብሔር
እንደምበልጥ አይቻለው
እግዚአብሔር (፪××)
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
Forwarded from SAMI Printing And Advertising (Samson Daniel)
የኔን አለመሳካት ለምትፈልጉ
• በእኔ አለመሳካት ምን ትጠቀማላችሁ?
• እወነት ልንገራችሁ እኔ ቢሳካልኝ በምንም አትከስሩም ይልቅ ግን በብዙ ትጠቀማላቹ
• እውነት እግዝአብሔር ምትፈራ ከሆነ በሰው አለመሳካት አትርካ
• የተጠራኸው የሰው ስኬት ለማበላሸት ሳይሆን ማንም አሳክቶት ማያውቀው ነገር ለማሳካት ነው
• በአንተ ምክነያት ሰው ቢሳካለት ምንም ካንተ ሚጎል ነገር የለም ይልቅ ትትረፈረፋለህ እንጂ
• በእኔ አለመሳካት ምን ትጠቀማላችሁ?
• እወነት ልንገራችሁ እኔ ቢሳካልኝ በምንም አትከስሩም ይልቅ ግን በብዙ ትጠቀማላቹ
• እውነት እግዝአብሔር ምትፈራ ከሆነ በሰው አለመሳካት አትርካ
• የተጠራኸው የሰው ስኬት ለማበላሸት ሳይሆን ማንም አሳክቶት ማያውቀው ነገር ለማሳካት ነው
• በአንተ ምክነያት ሰው ቢሳካለት ምንም ካንተ ሚጎል ነገር የለም ይልቅ ትትረፈረፋለህ እንጂ

