Sami graphics art work
7 subscribers
85 photos
1 file
9 links
Wow
Wow wow
Wow wow wow
Download Telegram
Sami graphics design this season best work
Join and satisfied
@tinyfeel
@tinyfeel
Or
Contact as
@Samson72
Sami graphics design this season best work
Join and satisfied
@tinyfeel
@tinyfeel
Or
Contact as
@Samson72
See The Different Design (STDD)
With sami graphics
@tinyfeel
@tinyfeel
@Samson72
Sami graphics design
@tinyfeel
Join and satisfied
Or contact me @Samson72
Sami printing service
For your business
Banner
Sticker
Mesh
Business card

Flayer(for special conference)
For cherch design
Spiritual deus design
Join @tinyfeel
@tinyfeel
Sami printing service
For your business
Banner
Sticker
Mesh
Business card

Flayer(for special conference)
For cherch design
Spiritual deus design
Join @tinyfeel
@tinyfeel
የዚህ ቻናል አባሎች ሰላም ናቹ እኔ ደህና ነኝ
እኔ ስላቹ እኔ ሳምሶን እባላለው
እና ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ እና ይሄ ቻናል የተለያዩ ዲዛይኖች ይለቀቃሉ እናም ተዝናኑ ተማሩ ተለወጡ
Samson Daniel:
Samson Daniel:
👉 "ካቶ" የተባለው የጥንታዊ ሮማ ገዢ ጎመንን ምትሀታዊ ምግብ ብሎ ሰይሟል፡፡ ካቶ ሁሉም የሮማ ዜጋ ጎመንን እንዲበላ ያዝ ነበር ፤ ይህ ብቻ አይደለም ፣ ከሁለት ቀን ቡሀላ ጎመን የበላ ሰው የሚሸናው ሽንት ምትሀታዊ ሀይል አለው ብሎ ስለሚያስብ ሽንታቸውን እንዲጠጡት ያደርግ ነበር ! የሚገርመው ህዝቡም እሺ ብሎ ይጠጣለት ነበርም ተብሏል !

👉 በ2ኛው የአለም ጦርነት ላይ የሌሊት ወፎች ስልጠና ተሰጥቷቸው ቦምብ የመጣል ተግባር ላይ ተሰማርተው ነበር !

በጣልያን ውስጥ ማሮስቲካ (Marostica) በተባለች ከተማ በየሁለት ዓመቱ የቼዝ ውድድር ይካሄዳል ፤ ለውድድሩ አሸናፊዎች የሚሰጠው ሽልማት ደግሞ ቆንጅዬ ልጃገረድ ናት

👉 የመጀመሪያው የታክሲ አገልግሎት የተጀመረው በ1907 ሲሆን አገልግሎቱም የተጀመረው በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ነበር !

የቻይና ብሄራዊ ቋንቋ "ማንዳሪን" ነው ! የሚገርመው ቻይና ውስጥ ያሉ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቁጥር መላው አሜሪካ ውስጥ እንግሊዘኛ ቋንቋ ከሚናገሩት በቁጥር ይበልጣል !

👉 "አልጄብራ" ፣ "ካልኩለስ" እና "ትራይግኖሜትሪ" በመባል የሚታወቁት የሂሳብ ዘርፎች የተፈለሰፉት በህንዳዊያኖች ነው

👉 ሴቶች በምርጫ ድምፅ እንዲሰጡ የፈቀደች የአለማችን የመጀመሪያዋ ሀገር "ኒውዝላንድ" ነች !

በየአመቱ በፊንላንድ ሚስትን በማዘል የሚደረገው አመታዊ የሩጫ ውድድር አለ ፤ ታዲያ በዚ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን አንደኛ የሚወጣው አባወራ በሚስቱ ክብደት ልክ የተዘጋጀ ቢራ ተሸላሚ ይሆናል::🥃🏃

👉 #Jonah_Falcon ይባላል የአለማችን ባለትልቅ ብልት ባለቤት ሲሆን ፤ የብልቱ ርዝመት 13.5 inche ሲሆን! ብዙ ጊዜ የፖሊስ አባላት በፓንቴ እቃ የደበኩኝ እየመሰላቸው ያስቆሙኛል ሲል ተናግሯል

👉 በአለም አቀፍ ደረጃ የልብ ቅርፅ ምልክት የፍቅር ምልክት ተደርጎ መወሰድ የጀመረው በ1250ዎቹ የነበረ ሲሆን ዛሬም ድረስ ከልብ ለመነጨ ፍቅር ወካይ ነው፤ይህ ግን በሞሮኮ አይሰራም በሞሮኮ የፍቅር ምልክት በጉበት ይወከላል። ከጉበቴ እወድሃለሁ/ሻለው የሚለው በሞሮኮ ተቀባይነት አለው !❤️

Eminem #Rap_GOD በሚለው ዘፈኑ በ6:04 ደቂቃ ውስጥ 1560 ቃላቶችን በመናገር Guinness book ላይ ተመዝግቦለታል! ይህም በ1 ሰኮንድ 4.28 ቃላት ማለት ነው

​​ ​​
Channel photo updated
Banner stiker poster and flayer work this season sami graphics