ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አሳውቋል።
በተራዘመው ጊዜ https://NGAT.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ይመዝገቡ።
@Timihirt_Minister

ጤና ሚኒስቴር በዚህ ወር ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቴምፓራሪ ዲግሪ የተሰጣችሁና የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የምዘና ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት ተመዛኞች http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
ምዝገባ ስታደርጉ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ተብሏል፡፡
ማሳሰቢያ፦
በሰኔ 2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የፋርማሲ ሙያ የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች፣ በጤና ሚኒስቴር በኩል የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና መውሰድ የሚጠበቅባችሁ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው ዌብሳይት ላይ በመግባት ምዝገባ አድርጉ፡፡
ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፣ ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና (OSCE) ምዝገባ የሚጀመር በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው
አንዳይቆጫችሁ ቀላል ነው tap tap ምናምን የለም ገብታችሁ task በመስራት በቀላሉ 10000 ትሰራላችሁ
1000 cex ~ $45 ዶላር
5000 cex ~ $225 ዶላር
Cex በቀላሉ ለማግኘት
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ፡-
👇👇👇👇
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717417311141707

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
★ የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል
ውጤት ለማየት
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች
https://amhara.ministry.et/#/result
👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች
https://amhara6.ministry.et/#/result
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) መቼ ይሰጣል?
ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ጊዚያዊ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መርሐግብር፥ ሀገር አቀፍ ፈተናው ነሐሴ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።
ዘንድሮ ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ስድስት የተለያዩ የፈተና ዓይነቶች እንደሚሰጥ ተሰምቷል።
ፈተናው በሁለት ክፍሎች ተደራጅቶ የሚዘጋጅ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ክፍል የጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩና ሁሉም ተፈታኞች የሚወስዱት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የሙያ ዘርፍን ታሳቢ በማድረግ በስድስት መስኮች የሚዘጋጅ ይሆናል።
ጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩ ጥያቄዎች 70% የሚሸፍኑና የሙያ መስክ ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች 30% የሚይዙ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል።
የተፈታኞች Username እና Password በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራር ባሳወቁት የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ እና እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ የተናገሩ ሲሆን እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
የ12ኛ ብሄራዊ ፈቸና ውጤት በቅርቡ ይፋ ስለሚሆን እስከዚያው ተማሪዎችና ወላጆች በትዕግስት እንድትጠብቁ እያልን ሲለቀቅም በዚህ ቻነል የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
@TIMIHIRT_MINISTER

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
ተማሪዎችና ወላጆች በትዕግስት እንድትጠብቁ እያልን ሲለቀቅም ሰአቱን ጠብቀን በዚህ ቻነል የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

#Result
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በነገው እለት ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው እለት ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ናቸው፡፡
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 5.4% ብቻ ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል ።
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል
የትግራይ ክልል 675 ከ 700 ወንድ
ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት
ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት

ተማሪዎች ውጤታቸውን ለሊት ላይ ማየት የሚችሉ ሲሆን ሲወጣ ሰአት እና ሊንኩን የምንለቅ ስለሆነ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር ያድርጉ
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት ይችላሉ
ውጤት የማያ አማራጮችን ቀድመን ይፋ ስለምናደርግ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር በማድረግ በትግስት እንድትጠብቁን ስንል እናሳስባለን።
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
ውጤት የማያ አማራጮችን ቀድመን ይፋ ስለምናደርግ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር በማድረግ በትግስት እንድትጠብቁን ስንል እናሳስባለን።
@Timihirt_Minister
@Timihirt_Minister
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡
ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።

ተማሪዎች እና ወላጆች የፈተናውን ውጤት ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።
ውጤት የሚታየው ፦
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ላይ ነው።
ከፍተኛ የኔትዎርክ መጨናነቅ ስለሚኖር በትዕግስት ይሞክሩት።
በ2016 ዓ / ም ለፈተናው ከተቀመጡት ከ684 ሺህ በላይ ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች (5.4 በመቶ) ናቸው በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን 50% እና ከዛ በላይ ውጤት ያመጡት።
ምንም እንኳን በተማሪ ቁጥር ደረጃ ከአምናው የቀነሰ ቢሆንም በቀጣይ የትምህርት ዘመንም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል።

Remedial በተመለከተ
የ Remedial የመቁረጫ ነጥብ አልተገለጸም። የመቁረጫውን ነጥብ በት/ት ሚኒስቴር እስኪገለጽ ቀናቶች/ሳምንታቶች ሊቆይ ይችላል። ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በዚህ ዓመት የremedial ቅበላ አነስ እንደሚል አመላክተዋል።

እናስታውሶ
ምሽት 3 ሰዓት በክሪፕቶ ቻናላችን ለባለ ዕድለኞች የTon ሽልማት ተዘጋጅቷል።
ይህን ቻናል በመቀላቀል የውድድሩ ተካፋይ ይሁኑ👇
Join us👇👇👇
https://t.me/+RCUiNGUotZ05NjE8

የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇
https://result.ethernet.edu.et/