Jenboro realestate official sales
163 subscribers
42 photos
7 videos
33 links
That's great! Running a real estate sales and consulting channel can be very rewarding. Make sure to provide valuable information and insights to your audience, showcase your expertise, and engage with your viewers to build a strong community. Best of luc
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💎በ136ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
     የመኖሪያ አፓርትመንት

☑️ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት

እንዳሁም
    💎በ 40ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
☑️የንግድ ሱቅ ለቢሮ የሚሆኑ ከ17 ካሬ ጀምሮ

የዶላር መጨመር መቀነስ የግንባታ እቃ መወደድ እርሶን አያሳስብም በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉበት!!!

Amenities
☑️Underground Water
☑️Gymnasium
☑️Back up Generator
☑️CCTV - Camera
☑️ 2 Escalator
☑️ It have 10 Elevator for only apartment
☑️ It have 5 Elevator only shop
☑️Designated Parking
☑️Food court

N.B:- ከቅድመ ክፍያ በኋላ ያሉ ቀሪ ክፍያዎች በሁለት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት (ያለምንም ጭማሪ በ birr agreement) ይከፈላሉ።
ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ 100% ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ አድርገናል ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️ 0934244669
20% ልዩ ቅናሽ ለጥቂት ቤቶች ብቻ

🍏 በካሬ እስከ 40ሺ ብር ድርስ ቅናሽ እንዳያመልጠዎት!?

     ጀንቦሮ ሪልስቴት በቦሌ ቡልቡላ ሳይት

💎100% ያለቀ አፓርትመንቶች

🪡ባለ ሶስት መኝታ
  
  👉144 ካሬ
                = 12,759,600 ብር
👉145 ካሬ
               =12,841,920 ብር
  👉151 ካሬ
               =13,994,920 ብር
  👉154 ካሬ
              =14,406,600 ብር
  👉155 ካሬ
                =14,817,600 ብር


💎80% የደረሱ አፓርትመንቶች

🪡ባለ ሁለት መኝታ
   👉141 ካሬ
             =11,205,810 ብር

🪡ባለ ሶስት መኝታ
     👉152 ካሬ
             =11,545,380 ብር
   👉 155 ካሬ
            =12,224,520 ብር
   👉157 ካሬ
          =12,564,090 ብር
   👉162 ካሬ
          =12,872,419 ብር
  

⌛️ይህ ቅናሽ ለጥቂት ቀናት እና ቤቶች የሚቆይ ሲሆን
  ቀድመው ባለቤት ይሁኑ


ጀንቦሮ ሪልስቴት
በጊዜ ግቡ

📞0934244669
https://t.me/timer23
20% ልዩ ቅናሽ ለጥቂት ቤቶች ብቻ

🍏 በካሬ እስከ 40ሺ ብር ድርስ ቅናሽ እንዳያመልጠዎት!?

     ጀንቦሮ ሪልስቴት በቦሌ ቡልቡላ ሳይት

💎100% ያለቀ አፓርትመንቶች

🪡ባለ ሶስት መኝታ
  
  👉144 ካሬ
                = 12,759,600 ብር
👉145 ካሬ
               =12,841,920 ብር
  👉151 ካሬ
               =13,994,920 ብር
  👉154 ካሬ
              =14,406,600 ብር
  👉155 ካሬ
                =14,817,600 ብር


💎80% የደረሱ አፓርትመንቶች

🪡ባለ ሁለት መኝታ
   👉141 ካሬ
             =11,205,810 ብር

🪡ባለ ሶስት መኝታ
     👉152 ካሬ
             =11,545,380 ብር
   👉 155 ካሬ
            =12,224,520 ብር
   👉157 ካሬ
          =12,564,090 ብር
   👉162 ካሬ
          =12,872,419 ብር
  

⌛️ይህ ቅናሽ ለጥቂት ቀናት እና ቤቶች የሚቆይ ሲሆን
  ቀድመው ባለቤት ይሁኑ


ጀንቦሮ ሪልስቴት
በጊዜ ግቡ

📞0934244669
https://t.me/timer23
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💎በ1.2 ሚሊየን ቅድመ ክፍያ
     የመኖሪያ አፓርትመንት

☑️ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት

እንዳሁም
    💎በ 280ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
የንግድ ሱቅ ለቢሮ የሚሆኑ ከ17 ካሬ ጀምሮ

የዶላር መጨመር መቀነስ የግንባታ እቃ መወደድ እርሶን አያሳስብም በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉበት!!!

Amenities
☑️Underground Water
☑️Gymnasium
☑️Back up Generator
☑️CCTV - Camera
☑️ 2 Escalator
☑️ It have 10 Elevator for only apartment
☑️ It have 5 Elevator only shop
☑️Designated Parking
☑️Food court

N.B:- ከቅድመ ክፍያ በኋላ ያሉ ቀሪ ክፍያዎች በሁለት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት (ያለምንም ጭማሪ በ birr agreement) ይከፈላሉ።
ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ 100% ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ አድርገናል ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️ 0934244669
https://t.me/timer23
💎39ሺ ብር በካሬ ቅናሽ የተደረገባቸው
       አፓርትመንቶች

👉90% የደረሰ
👉የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው
👉ልዩ የአዲስ አመት ቅናሸ
👉በ8 ወር ጊዜ የማረከቡት


ባለ ሁለት መኝታ
  141 ካሬ


ባለ ሁለት መኝታ
  152 ካሬ
  155 ካሬ
  157 ካሬ
  162 ካሬ


በ5 አመታት የግንባታ ቆይታችን
4 አፓርትመንትና ሱቆችን አስረክበናል



ለተጨማሪ መረጃ
  09-34-24-46-69
የ 1 ሚሊየን ብር ቅናሽ
  10% ስለከፈሉ ብቻ::

ጀንቦሮ ሪልስቴት

በቦሌ ቡልቡላ ሳይት
     85% የተጠናቀቀ
     የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው

   👉ባለ ሁለት መኝታ
     141 ካሬ
 
👉ባለ ሶስት መኝታ
   152
   155
   157


በሳርቤት ሳይት
 
ከባለ 1-3 መኝታ ቤት አማራጮች
  ከ 1 ሚሊየን ብር ልዩ ቅናሽ ጋር
  



09-34-24-46-69
   https://t.me/timer23
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ 1 ሚሊየን ብር ልዩ ቅናሽ
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ
     ቀርተዋል
ሱቅ
   ከ17 ካሬ ጀምሮ
አፓርትመንት
        ከባለ 1-3 መኝታ ቤት
+215934244669
LUXURY LIVING IN THE HEART OF ADDIS

​Stop searching and start living. This premium apartment offers the perfect balance of comfort and modern amenities.

🏙️ Location:, Sar Bet
📐 Size: 136 sqm - 181 sqm
🛏️ Features: 2 and 3 Bedrooms

Spacious Living Area | Modern Kitchen

Exclusive Amenities:
High-speed Elevators
Dedicated Underground Parking
24/7 Security & Backup Generator
On-site Gym & Spa access
💰 Payment Plan: Flexible options available! Start with only a 10% down payment


For more info +251934244669
Price Escalation (የዋጋ ንረት) ማለት፦
​አንድ ውል ወይም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ፣ በጊዜ ሂደት የእቃ ማምረቻ ወይም የመስሪያ ወጪዎች መጨመር ማለት ነው።
​ዋናው ሃሳብ፡
መነሻው፦ ዛሬ አንድ ቤት ለመገንባት በ 1 ሚሊዮን ብር ተስማማህ እንበል።
ለውጡ፦ ከስድስት ወር በኋላ የሲሚንቶ እና የብረት ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ።
ውጤቱ፦ መጀመሪያ የተስማማህበት 1 ሚሊዮን ብር ቤቱን ለመጨረስ አይበቃም። ይህ ልዩነት (የዋጋ ጭማሪው) Price Escalation ይባላል።
​ለምን ይከሰታል?
👉የገበያ ዋጋ መጨመር፦
ለምሳሌ የነዳጅ ወይም የጥሬ እቃ ዋጋ ሲጨምር።
👉የምዛሬ ለውጥ፦
የዶላር ዋጋ ሲጨምር ከውጭ የሚገቡ እቃዎች ይወደዳሉ።
👉የፖሊሲ ለውጥ፦
መንግስት አዲስ ታክስ ወይም ቀረጥ ሲጨምር።
👏2
ለምን ሳር ቤት? ለምንስ ጀንቦሮ ሪልስቴት? 🌟


​አዲስ አበባ ውስጥ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ሰፈር ሲነሳ ሳር ቤት ቀዳሚ ስም ነው። ይህን አካባቢ ልዩ የሚያደርጉትን ነጥቦች :-
📍 የዲፕሎማሲ ማዕከል
ሳር ቤት ከአፍሪካ ህብረትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያለው ቅርበት አካባቢውን የከተማዋ የዲፕሎማሲ ልብ ያደርገዋል።

👉 ጀንቦሮ ደግሞ ለዚህ ክብር የሚመጥኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን እየገነባ ይገኛል።

💎 የዘመናዊነትና የቅንጦት ጥምረት
በታወቁ ካፌዎች፣ ሬስቶራንቶችና የገበያ ማዕከላት የተከበበው ሳር ቤት፣ የከተማ ኑሮን በምቾት ለመምራት ተመራጭ ነው።
👉 ጀንቦሮ ይህንኑ ድባብ የተላበሱ ውብ  ሱቆችንና አፓርትመንት ይገነባል።
🛡️ አስተማማኝ ፀጥታና ደህንነት
ሰላማዊ የመኖሪያ መንደር ለሚፈልጉ ሳር ቤት ተወዳዳሪ የለውም።

🚗 ምቹ መሠረተ ልማት
ወደ ቦሌ፣ ሜክሲኮና ፒያሳ በቀላሉ የሚያገናኙ ሰፊ መንገዶች ያሉት በመሆኑ የትራፊክ እንግልትን ይቀንሳል።
ጀንቦሮ ፕሮጀክቶቹን የሚመርጠው ይህንኑ ምቾት መሠረት በማድረግ ነው።

ሳር ቤት ላይ የጀንቦሮን ጥራት ይምረጡ!

+251934244669
👏1