የወላጆች በዓል ቀን በ6/11/2015 ዓ.ም በአንተነህ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ኘሮግራሞች ታጅቦ ይካሄዳል። በመሆኑም ሁሉም ወላጆች /አሳዳጊዎች /ተማሪዎች እና መምህራን በዕለቱና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ሀላፊነታችሁን በተግባር እንድታሳዩን በአክብሮት እንገልፃለን ።
ታይም አካዳሚ !!
::::::::::::::::::::::::
በተማሪዎች ባህርይ እና በተማሪዎች ውጤት ላይ በማተኮር እየሰራን እንገኛለን ነገን በማየት ዛሬ ላይ ተግተን እንሰራለን !!
ተመራጭ ት/ቤትም ነን እንሆናለንም !!
በተማሪዎቻችን ፣ በመምህራኖቻችን እና በወላጆች ኮርተናል እንኮራባችኋለን !!
ዛሬ በእጅጉ የተደሰትኩበት ቀን

የ2016 ዓም የትሞህርት ዘመን ምዝገባ ለነባር ተማሪዎች ከሀምሌ 07 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 30 2015 ዓ.ም ብቻ
ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ከሀምሌ 07 ቀን 2015 ዓ ም ጀምሮ ባሉን ውስን ቦታዎች ቅድሚያ የመጡትን ብቻ የሚያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ :- ከዚህ በፊት እንደተለመደው ቆይተው ለመመዝገብ የሚመጡት ተማሪዎች ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም
ዘንድሮ ደጋግመን ባሳወቅነው መሰረት እስከ ሀምሌ 30 ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ አሁንኑ ተመዝገቡ።

https://t.me/+7LIboVIE2hY4YjJk
ለ2016 ዓ.ም አዲስ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉን መረጃዎች ይህንን ሊንክ ተጭነው ያግኙ

Telegram
Time Secondary school official channel
Time
ለውድ የታይም አካዳሚ ቤተሰቦች በሙሉ :-
የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃዎች ለተጠቃሚዎች ለማድረስ ይመች ዘንድ በት/ቤታችን ስም አዲስ የቴሌግራም ቻናል ስለከፈትን አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ከታች የተያያዘው ሊንክ በመጫን ቤተሰብ መሆን (join) እንደምትችሉ እየገለፅን ከዚህ በኋላ መልዕክቶቻችን የምናስተላልፈው በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ሊንኩን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ ።

Forwarded from የታይም አካዳሚ የቀድሞ ተማሪዎች መገናኛ ቻናል ‼️ (Time accademy)
https://t.me/+7LIboVIE2hY4YjJk
ለ2016 ዓ.ም አዲስ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉን መረጃዎች ይህንን ሊንክ ተጭነው ያግኙ
ለ2016 ዓ.ም አዲስ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉን መረጃዎች ይህንን ሊንክ ተጭነው ያግኙ
Telegram
Time Secondary school official channel
Time
Forwarded from Time Secondary school official channel
ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች :-
//::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::://
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ወደ መፈተኛ ጣቢያቸው /ኮተቤ ዮኒቨርስቲ/ በሰላም ገብተዋል ።
መልካም ፈተና !!

ጥብቅ ማስታወቅያ !!
::::::::::::::::::::::::::::::
የ2016 ዓ.ም የአዳዲስ እና ነባሪ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 10 ጀምሮ መመዝገብ እንደጀመርን ይታወቃል ሆኖም የት/ቤታችን ማህበረሰብ እንደቀድሞው የተራዘመ የምዝገባ ጊዜ ያለ መስሏችሁ እንዳትዘናጉ በተደጋጋሚ በቴሌግራም ገፃችን ገልፀንላችኋል !!
በገለፅንላችሁ መሰረት ምዝገባው የሚቆየው እስከ ሀምሌ 30 ብቻ መሆኑን በድጋሚ እየገለፅን ከሀምሌ 30 በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች በየቀኑ በሚጨምር ቅጣት የሚመዘገቡ መሆኑና እየገለፅን ላላስፈላጊ ቅጣት እንዳትዳረጉ ከወዲሁ ልጆቻችሁን አስመዝግቡ ።
አርፍዶ የመመዝገብ ባህል አስቀርተን
ት/ቤቱ ባወጣው የምዝገባ ወቅት ብቻ ማስመዝገብ እንለማመድ !!