ለታይም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ :-
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ከቀን 07/10/2015 _09/10/2015 ዓ.ም ሞዴል ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል ሆኖም ሞዴል ፈተና መፈተን የሚችለው ከሁለት ሳምንት በፊት በነገርናችሁ መሰረት ሁሉንም የሚጠበቅባችሁ ግዴታ ተወጥታችሁ በእጃችሁ ክሊራንስ አስጨርሳችሁ ስትይዙ ብቻ ስለሆነ ከወዲሁ የሚጠበቅባችሁ ሁሉ እንድትወጡ እያሳሰብን ክሊራንስ አስፈርሞ ያላስጨረሰ መፈተን የማይችል/የማትችል መሆኑ በድጋሚ እንገልፃለን ።
መልካም የፈተና ዝግጅት ተመኘንላችሁ !!

ማሳሰቢያ : -
=======
1.ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተኀታኝ ተማረዎች በሙሉ ዛሬ በክፍለ ከተማ ደረጃ የተዘጋጀው ሞዴል ፈተና በት/ቤታችን እየተሰጠ ይገኛል ሆኖም የተማሪ ወላጆች የሚጠበቅባቸውን የወርሃዊና የቲቶሪያል ክፍያ የመክፈል ግዴታቸውን እንዲወጡ ት/ቤቱ በተደጋጋሚ ከወላጆች ጋር ውይይት ቢያደርግም አንዳንድ ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን ወርሃዊ እና የቲቶሪያል ክፍያ እንዲፈፅሙ ከሁለት ሳምንት በፊት የተነገራቸው ሲሆን አሁንም ይህንን ግዴታው ያልተወጣ ተማሪ በነገው ዕለት (08/10/2015) ፈተና መፈተን የማይችል/የማትችል መሆኑን ተገንዝባችሁ እንዲሁም በተረጋጋ ሁኔታ እንድትፈተኑ ት/ቤቱ በቂ ጊዜና ግንዛቤ የፈጠረ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን !!
2. ከላይ ለ12ኛ ክፍል የተገለፀው ሀሳብ ከ9ኛ-11ኛ ክፍሎችም የ2015 ዓ.ም ማጠቃለያ ፈተና ከመሰጠቱ በፊት ሀላፊነታችው እና ግዴታችሁን እንድትወጡ በድጋሚ እናሳስባለን ።
. እናመሠግናለን !! .

መልዕክት !!
=======
ለታይም ሁለተኛ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ:-
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምረቃ ኘሮግራም ሀምሌ 6 /2015 ዓ.ም ሁሉም ወላጆችና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በተገኙበት ት/ቤቱ በደማቅ ዝግጅት ያከብራል ሆኖም ከተማሪ ወላጆች ባገኘነው መረጃ መሰረት አንዳንድ ተማሪዎች ከዚህ ውጪ ኘሮግራም ለማድረግ ለወላጆች አላስፈላጊ ወጪ (ወላጆችን በማሳመን የወጪ ብር ) እየጠየቁ መሆኑን ከተማሪ ወላጆች ስለተረዳን ከሀምሌ 6 ውጪ የሚኖር የትኛውም አይነት ኘሮግራም ከትምህርት ቤቱ እውቅና ውጪ መሆኑንና ት/ቤቱ ሀላፊነት እንደማይወስድ እያሳሰብን ወላጆችም ይህንን ተረድታችሁ ለልጆቻችሁ አስፈላጊ ግንዛቤ በመፍጠር ከት/ቤቱ ጋር መረጃዎች እንድትለዋወጡ በጥብቅ እና በአክብሮት እናሳውቃለን ።

ለ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ :-
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ሀምሌ 6/2015 ዓ.ም በአንተነህ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የወላጆች በዓልና የተማሪዎች ምረቃ ይከናወናል በመሆኑም የ12ኛ ክፍል ተመራቂዎች ጋዋን በተመለከተ
ት/ቤቱ ሁኔታዎቹን እንዲያመቻች የተማሪዎች ፍላጎት መለየት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ እስከ ሰኞ /03/11/2015/ ባለው ጊዜ ብቻ የጋዋን ፍላጎታችሁን
ለት/ቤቱ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብን ይህንን ማድረግ ያልቻለ ተማሪ ቢኖር ጋዋን መልበስ እንደማይፈልግ ተደርጎ ስለሚቆጠር ት/ቤቱ ፍላጎታቸው ለት/ቤቱ ላቀረቡ ተማሪዎች ብቻ የምናመቻች መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ።

የወላጆች በዓል ቀን በ6/11/2015 ዓ.ም በአንተነህ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ኘሮግራሞች ታጅቦ ይካሄዳል። በመሆኑም ሁሉም ወላጆች /አሳዳጊዎች /ተማሪዎች እና መምህራን በዕለቱና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ሀላፊነታችሁን በተግባር እንድታሳዩን በአክብሮት እንገልፃለን ።
ታይም አካዳሚ !!
::::::::::::::::::::::::
በተማሪዎች ባህርይ እና በተማሪዎች ውጤት ላይ በማተኮር እየሰራን እንገኛለን ነገን በማየት ዛሬ ላይ ተግተን እንሰራለን !!
ተመራጭ ት/ቤትም ነን እንሆናለንም !!
በተማሪዎቻችን ፣ በመምህራኖቻችን እና በወላጆች ኮርተናል እንኮራባችኋለን !!
ዛሬ በእጅጉ የተደሰትኩበት ቀን

የ2016 ዓም የትሞህርት ዘመን ምዝገባ ለነባር ተማሪዎች ከሀምሌ 07 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 30 2015 ዓ.ም ብቻ
ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ከሀምሌ 07 ቀን 2015 ዓ ም ጀምሮ ባሉን ውስን ቦታዎች ቅድሚያ የመጡትን ብቻ የሚያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ :- ከዚህ በፊት እንደተለመደው ቆይተው ለመመዝገብ የሚመጡት ተማሪዎች ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም
ዘንድሮ ደጋግመን ባሳወቅነው መሰረት እስከ ሀምሌ 30 ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ አሁንኑ ተመዝገቡ።

https://t.me/+7LIboVIE2hY4YjJk
ለ2016 ዓ.ም አዲስ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉን መረጃዎች ይህንን ሊንክ ተጭነው ያግኙ

Telegram
Time Secondary school official channel
Time
ለውድ የታይም አካዳሚ ቤተሰቦች በሙሉ :-
የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃዎች ለተጠቃሚዎች ለማድረስ ይመች ዘንድ በት/ቤታችን ስም አዲስ የቴሌግራም ቻናል ስለከፈትን አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ከታች የተያያዘው ሊንክ በመጫን ቤተሰብ መሆን (join) እንደምትችሉ እየገለፅን ከዚህ በኋላ መልዕክቶቻችን የምናስተላልፈው በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ሊንኩን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ ።