Tilet solution
1.23K subscribers
598 photos
38 videos
22 files
344 links
Technology is best when it brings people together.

- Matt Mullenweg

Server is down, all our bots and website is under maintenance 🙏

👉 Get in touch with us!
📱+251974370607
📧 @getahun_getu
🤖 @ask_tiletsolution_bot
Download Telegram
Forwarded from AASTU Software Engineering (Nebiyou Elias (Nebil))
የሃካቶን ውድድር ጥሪ
============..
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።

የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል።

ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ  ያለመ ነው።

የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform