Tilet solution
1.3K subscribers
846 photos
46 videos
32 files
479 links
Technology is best when it brings people together.

- Matt Mullenweg
Download Telegram
Channel created
ሠላም የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ስለ Tilet investment website አጠቃቀም እና መረጃዎች የምንሠጥበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው፡፡
@Tiletinvestment
በቅርቡ በቀን ለተወሰነ ደቂቃ ባሉበት ቦታ ሆነው የ Tilet investment website በመጎብኘት ብር እና የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያገኙበትን መላ ይዘንሎት እንቀርባለን፡፡
@Tiletinvestment
ዝግጅታችንን ጨርሰን በቅርቡ ወደናንተ እንደርሳለን👍
@Tiletinvestment
ማንኛውንም ያላችሁን ሀሳብ ፣አስተያየት እና ጥያቄ በ @Tiletinvestmentbot ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሠላም የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሠቦች ዝግጅታችንን ጨርሰን ወደናንተ መድረሳችንን ስናበስሮ በደስታ ነው፡፡ ድርጅታችን tiletinvestment በ https://www.tiletinvestment.com.et website ባሉበት ቦታ ሆነው online ብር የሚሠሩበትን፣ ሎተሪ የሚያሸንፉበትን እና Game ተጫውተው ሽልማቶችን የሚያገኙበትን ድንቅ እና አትራፊ መላ ይዘንሎት ቀርበናል፡፡
@Tiletinvestment
እንዴት ወደ tiletinvestment website መቀላቀል ይችላሉ?
1, በቅድሚያ https://www.tiletinvestment.com.et በመንካት ወደ website የገባሉ
2, በመቀጠል በስተግራ በኩል ካሉት አማራጮች register የሚለውን ይንኩና signup የሚለዉ ፎርም ላይ
-username
-email
-password
በማስገባት ☑️I agreed to terms and condition የሚለውን ሳጥን መርጠው register የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
3, በመጨረሻም በተመዘገቡበት email የሚላክሎት መልዕክት ላይ click here የሚለውን በመጫን አካውንቶን activate ያደርጋሉ
👉በቀጣይ ጊዜ ወደ website በቀላሉ ለመግባት sign in ስታደርጉ username እና password ካስገባችሁ በኋላ ☑️remember me የሚለውን ሳጥን በመምረጥ በቀላሉ መጠቀም ይችለሉ፡፡
@Tiletinvestment
👍1
እንዴት በ https://www.tiletinvestment.com.et website ገንዘብ መስራት ይችላሉ?
👉በዚህ website ገንዘብ የሚገኙት በጣም በቀላሉ የተለያዩ ነጥቦችን በመሰብሰብ ነው፡፡
ነጥቦችን የሚገኙባቸው መነገዶች፦
1, referal ወይም ሠዎችን ወደ website በማስገባት
2, visiting ወይም website በመጎብኘት
3, lottery ወይም ሎተሪ በነፃ በመቁረጥ
👉በቀጣይ ሁሉንም የነጥብ ማግኛ መንገዶች እንዴት እንደሚሠሩ ከታች ይመልከቱ
@Tiletinvestment