በባሌ ዶዶላ ዛሬ በነበረ ግጭት አራት ሰዎች ሞተው ወደ ዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል መምጣታቸውን የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ቶላ ቢዮ ለቢቢሲ ተናገሩ።
ትናንት በአካባቢው ከጠዋት ጀምሮ ሠልፍ እንደነበር የተናገሩት ሜዲካል ዳይሬክተሩ ከሰዓት በኋላ ግን ይህ ሠልፍ መልኩን መቀየሩን ይናገራሉ።
በአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ግለሰብ ለቢቢሲ እንደገለፁት የዛሬው ግጭት ሊቀሰቀስ የቻለው "ከሁለት ወር በፊት አንድ ወጣት መሳሪያ በመተኮሱ ለእርሱ በቀል ነው" ሲሉ ይናገራሉ።
ቢቢሲ አማርኛ
@tikuswere

ቅዱስ ሲኖዶስ የሦስት ቀናት ጸሎት እና ምሕላ ዐወጀ
• አገሪቱን ለከፍተኛ ጥፋት እና ድህነት የሚዳርግ እጅግ አሳሳቢ ግጭት እየተስፋፋ ነው፤
• የጸጥታ ኀይሎች ቅድመ ግጭትን መሠረት ላደረገ መከላከል ትኩረት እንዲሰጡ ጠየቀ፤
• ሐሰተኛ ትርክቶች ለግጭት መንሥኤ ናቸው፤ ምሁራን የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል፤
• ሶሻል ሚዲያውን ለሰላም፣ አንድነትና ተግባቦት በመጠቀም ኹሉም የበኩሉን ይወጣ፤
በአገራችን እንኳንስ ሊደረጉ ቀርቶ ሊታሰቡ የማይገባቸው ጎሣንና ሃይማኖትን መሠረት ያደረጉ መጠነ ሰፊ ግጭቶች በተለያዩ ክልሎች እየተስፋፉ መኾኑ በእጅጉ ያሳሰበው ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ከዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት ጸሎት እና ምሕላ እንዲደረግ ዐዋጀ፤ ከመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች አንሥቶ ኹሉም አካላት እና ዜጎች በየድርሻቸው ለአገራዊ ሰላም፣ አንድነት እና ተግባቦት የድርሻቸውን እንዲወጡ የሰላም ጥሪ አስተላለፈ፡፡
ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን በማካሔድ ላይ የሚገኘው ምልአተ ጉባኤው፣ የምሕላ ዐዋጁንና የሰላም ጥሪውን ያስተላለፈው፣ ዛሬ ኀሙስ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ረፋድ፣ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ በሰጠው አስቸኳይ መግለጫው ነው፡፡
የበርካቶች ሕይወት ከጠፋባቸውና ንብረት ከወደመባቸው፣ ዜጎች ለከፋ እንግልትና እርዛት ከተዳረጉባቸው የቀደሙ ግጭቶች ባለመማር፣ አሁንም በኦሮሚያ ክልልና በአዲስ አበባ ዙሪያ ከተሞች እንዲሁም በሌሎችም ክልሎች፣ በአገራችን ላይ ከፍተኛ ጥፋትና ድህነት የሚያደርሱ መጠነ ሰፊ ግጭቶች መበራከታቸው በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል፡፡
የአማራ እና የቅማንት፣ የአማራ እና የጉሙዝ፣ የአማራ እና የትግራይ፣ የሶማሌ እና የአፋር፣ የኦሮሞ እና የአማራ፣ ወዘተ. እየተባሉ የተደረጉ ግጭቶች ኹሉ፣ “ምክንያታዊ ባልኾኑ ጉዳዮች መነሻነት” የተከሠቱ እንደ ኾኑ ምልአተ ጉባኤው በመግለጫው አስፍሯል፡፡
ከእውነታ የራቁ፣ የሕዝቡን የአንድነት እና የአብሮነት ባህል የሚጎዱ፣ ታሪክን የሚያፋልሱ ሐሰተኛ ትርክቶች ለግጭቶች መንሥኤ እንደኾኑ ጠቅሶአል፤ የፖለቲካ ኀይሎች፣ የብዙኀን መገናኛዎች፣ የሶሻል ሚዲያው ተጠቃሚዎች እንዲሁም ምሁራንና የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች፣ ብሔርንና ሃይማኖትን መሠረት ካደረጉ የትንኮሳ ቃላት ተቆጥበው፣ ከልዩነትና ግጭት ይልቅ ለሀገራዊ አንድነትና ተግባቦት የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪውን አስተላልፏአል፡፡
የጸጥታ እና የፍትሕ አካላት፣ ግጭቶች እና አለመግባባቶች ከመከሠታቸው በፊት፣ ቅድመ መከላከልን መሠረት ያደረገ የጸጥታ ሥራን በመተግበር የሰው ሕይወት መጥፋትንና የንብረት ውድመትን በማስቀረት የተጣለባቸውን ሓላፊነት እንዲወጡ ቅዱስ ሲኖዶሱ በአስቸኳ መግለጫው ጠይቋል፡፡
ያለሀገር ሰላም እና አንድነት እንዲሁም ፍቅር እና ተግባቦት መኖር የማይቻል በመኾኑ፣ ኹሉም እንደየእምነቱ እና የሃይማኖቱ ሥርዐት፣ ከዛሬ ጥቅምት 13 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት ያህል በጸሎት እና በሐዘን፣ ስለ ሀገር ሰላም በአንድነት ለመናውን ለፈጣሪ ያቀርብ ዘንድ፣ ጸሎት እና ምሕላ እንዲያደርግ ማወጁን ምልአተ ጉባኤው በአስቸኳይ መግለጫው አስታውቋል፡፡
የአማራ እና የቅማንት፣ የአማራ እና የጉሙዝ፣ የአማራ እና የትግራይ፣ የሶማሌ እና የአፋር፣ የኦሮሞ እና የአማራ፣ ወዘተ. እየተባሉ የተደረጉ ግጭቶች ኹሉ፣ “ምክንያታዊ ባልኾኑ ጉዳዮች መነሻነት” የተከሠቴ እንደ ኾኑ ምልአተ ጉባኤው በመግለጫው አስፍሯል፡፡
ምንጭ ሐራ ተዋህዶ

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ልዩነት በውይይት ለመፍታት ተስማማች
***************************
ግብፅና ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት በንግግር ለመፍታት መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚነስትርና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ በሩሲያ ሶቹ ከተማ ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡
ግብፅ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ደረጃዎች ኢትዮጵያና ሱዳን ያሉበትን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ የነበረውን ድርድር ማቋረጧን ተከትሎ ኢትዮጵያም ከንግግር ውጭ የውስጥ ጥቅሜን አሳልፌ አልሰጥም ማለቷ ይታወቃል፡፡
ግብፅም በአደራዳሪነት ሶስተኛ ወገን እንነጋገር የሚለውን ሀሳብ በኢትዮጵያም በኩል ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል፡፡
ሁለቱ መሪዎች ታዲያ ከሩሲያ- አፍሪካው የጋራ የኢኮኖሚ ፎረም የጎንዮሽ መድረክ ላይ ዛሬ ረፋድ ባደረጉት ውይይት ግብፅ ወደ ቀድሞው የድርድር መድረክ እንደምትመለስ ፕሬዝዳንት ሲሲ እንዳረጋገጡላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለኢቲቪ ተናግረዋል፡፡
የአገራቱን ግንኙነት እያሻከረ ያለው የግብፅ ሚዲያዎች ዘገባ በመሆኑ ሁለቱ መሪዎች በጉዳዩ ላይም መክረውበታል፡፡
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ከዚህ ቀደም የነበረው የሶስቱ አገራት ቴክኒካል ኮሚቴ መድረክም ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚያሻቸው ጉዳዮችን ደግሞ በፖለቲካዊ ውይይት ለመፍታት ከስምምነት መድረሳቸውን መሪዎቹ ተናግረዋል፡፡
ሁለቱ አገራት የአባይን ወንዝ በፍትሃዊነትና በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠቀም የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን አጠናክሮ ለመስራትም ከስምምነት ደርሰዋል፡፡
በአስማማው አየነው

የአሜሪካ መከላከያ ሰራዊት ሚስጥራዊ መረጃ ማፈትለኩ ተሰማ
ብዛት ያላቸው የአሜሪካ መንግስት እና የመከላከያ ሰራዊት የጉዞ ዝርዝር መረጃዎች እንዳፈተለኩ ቪፒኤንሜንቶር (VPNMentor) የተባለው የደህንነት ኩባንያ ገለጸ፡፡
ኩባንያው እንደገለጸው በአንድ የጉዞ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ የሚንቀሳቀስ 179 GB የሚሆን መረጃ ለአደጋ በተጋለጠ ስውር የበይነ-መረብ ሰርቨሮች ውስጥ ተቀምጦ ተገኝቷል፡፡
አውቶክለርክ (AutoClerk) የመረጃ ቋት የአሜሪካ የመከላከያ አባላትን እና የሲቪል ማህበረሰብ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዘ ሲሆን አሁን ላይ የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ጣልቃ በመግባት የመረጃ ቋቱ እንዲዘጋ ማድረጉን ቪፒኤን ሜንቶር ተናግሯል፡፡
ለጥቃት ከተጋለጡት መረጃዎች ውስጥ ሙሉ ስም፣ የትውልድ ቀናት፣ አድራሻዎች፣ ስልክ ቁጥሮች እና ዝርዝር የጉዞ መግለጫዎች እንደሚገኙበትም ታውቋል፡፡
በተለይም ጥንቃቄን የሚሹ ወደ ሞስኮ እና ቴላዚቭ የሚደረጉ ዝርዝር የበረራ መግለጫዎች ከመያዙም ባለፈ በአንዳንድ ቦታዎች የተጓዦችን የማረፊያ አልጋ ቁጥር ድረስ ያካተቱ ማህደሮች እንደያዘ ተገልጿል፡፡
የመረጃው መሹለክ “ለአሜሪካ መንግስት የማንቂያ ደውል ማቃጨሉን የመለክታል” ሲሉ መረጃው መሹለኩን ያፋ ያደረጉት ናኦም ሮተም እና ራን ሎካር የተባሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናረዋል፡፡
በሌላ በኩል ከ100,000 በላይ ሌሎች የሲቪል ማህበረሰቡ ለጉዞ የሚሆኑ ዝርዝር መረጃዎች ለሳይበር ጥቃት መጋለጣቸውን አጥኚዎቹ ተናግረዋል፡፡
VPNMentor ስለመረጃው ለAutoClerk በወቅቱ ማሳወቁን ገልጾ ነገር ግን ምንም ምላሽ እንዳልተሰጠው ተናግሯል፡፡
በተያያዘም ከአሜሪካን የአደጋ መከላከል ቡድን እና ከአሜሪካን መከላከያ ክፍል በአገኟቸው ግኝቶች ዙሪያ መነጋገሩን ገልጿል፡፡
የአሜሪካው የመከላከያ መስሪያ ቤት /የፔንታጎን/ ኃላፊዎች የተቋማቸው ሚስጥራዊ መረጃ የማፈትለኩ መረጃ ከደረሳቸው በኋላ የመረጃ ቋቱ ተደራሽነት(accessibility) እንዲዘጋ አድርገዋል፡፡
ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎች ማፈትለክ የጉዞ ኩባንያዎችን እያጠቃ ያለ አዲሱ የደህንነት ሥጋት እየሆነ መጥቷል፡፡
BBC

የሶዴፓ ሥራ አስፈጸሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) መደበኛ የሥራ አስፈጸሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
በዚህ ስብሰባም የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የድርጅት፣ የመንግስት ሥራና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።
ፋና

የትላንቱን ጨምሮ እስካሁን ከ30 በላይ ዜጎች መሞታቸው እና ከ70 በላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ መሆናቸውን ትኩስ መረጃ ባደረገው ማጣራት ለማወቅ ተችሏል።
ትኩስ መረጃ @tikuswere
ትኩስ መረጃ @tikuswere
የቤጉህዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአመራር ሹመትና ሽግሽግ አካሄደ
*************
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥቅምት 12/2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ የአመራር ሹመትና ሽግሽግ አካሂዷል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
1. አቶ አካሻ እስማኤል፦ የማዕድን ሀብት ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
2. አቶ ዩሱፍ አልበሽር፦ የብዙሃን መገናኛ ዋና ዳይሬክተር
3. አቶ አድማሱ ሞርካ፦ የአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ አጥናፉ ባቡር፦ የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ል ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ሀሩን ኡመር፦ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ አብዱልፈታ አብዱራሂም፦ የጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ ሀሰበላ አዜን፦ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
8. አቶ አትንኩት ሽቱ፦ የባህልና ቱሪዝም ምክትል ኃላፊ
9. ወ/ሪት አስካለች ተሰማ፦ የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ምክትል ኃላፊ
10. አቶ ቱጃኒ አደም፦ የግብርና ኮሌጅ ምክትል ዲን በማድረግ ስብሰባውን ማጠናቀቁን የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
ምንጭ፡- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ኢትዮጵያ እና ሩስያ የኒዩክለር ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
*****************
በሩሲያዋ ሶቺ ከተማ በመካሄድ ባለው የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ስምምነቱን የፈረሙት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር (ዶ/ር ኢንጂ.) ጌታሁን መኩሪያ እና የሩሲያው የኒውክለር ኢነርጂ ኮርፖሬሽን ሮስአተም ዳይሬክተር ጀነራል አለክሴ ሊካቸቭ ናቸው።
ስምምነቱ የሩሲያን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ የኒዩክለር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማእከልን ለማቋቋም የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡
በማእከሉ የኒዩክለር ቴክኖሎጂን ለጤና እና ለግብርና የሚውሉ ግብአቶችን ለማምረት ተስማምተዋል፡፡
ስምምነቱ ለሰው ኃይል ሥልጠና እና የኒዩክለር የኃይል ማመንጫ ዘርፍን በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ መሆኑንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል ሲል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ኢቢሲ

Elders and political leaded will have press conference to calm the situation today at 1:30 at my residence.
Jawar mehamed
Jawar mehamed