الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22K subscribers
385 photos
19 videos
8 files
919 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
🚫::::::::::ፍቅረኛ::::::::::🚫

#ፍቅረኛ በሚል የሸይጣን እስር ቤት የገባ ሰው በዚና ይፈተናል።

☞ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አይን ዝሙት ይሰራል የማለታቸው ሚስጥር በአይን የሀራም እይታ ሸይጣን ለዚና ስለሚያነሳሳ የአይን ሀራም ላይ ያረፈች እይታ እንደ ዚና ተቆጥራለች

አላህ ሀላል ያላደረገልንን እንስት ምን ያክል ነው በሀራም ያወራናት ምን ያክል ነው ስቅርቅር ድምፇን በስልካችን ያዳመጥነው ሌላም ሌላም

#ፍቅር የአላህን ትእዛዝ እየፈፀም በመኖር አላህ በሁለት ተጣማሪዎች መካከል የሚያኖረው የተአምሩ ውጤት ነው

በሀራም የቀረብካት ሴት አላህ ላንተ የመረጠልክ ሴት ስላልሆነች ተዋት አላህን አታሳምፃት

ነገ #የቂያም ቀን አላህ ፊት ቀርበክ ያልፈቀድኩልክን ሴት ለምን በድብቅ በፍቅር ስም ያዝክ ሲልክ መልስክ ምንድነው

💍:::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam