Tibeb Tutors/ጥበብ አስጠኚዎች
387 subscribers
76 photos
47 links
እንኳን ወደ ጥበብ አስጠኚዎች የቴሌግራም ገፅ በሰላም መጡ

ጥበብ አስጠኚዎች ለልጆችዎ ከኬጂ-12ተኛ ክፍል ስነ ምግባር በተላበሱ እና ልምድ ያካበቱ መምህራንን ይዞልዎት ቀርቧል። እርስዎም ልጆችዎን በጥበብ፣ በስነ ምግባር እንዲሁም ተወዳዳሪ አድርጎ ለማሳደግ ወደ ጥበብ የቤት ለቤት አስጠኚዎች ይደዉሉ።

ስልክ ቁጥር: 0939065125/0910125057
ኢሜይል:tibebtutorial@gmail.com
Download Telegram
🛑 ልጆቻችሁ ላይ "ለምን አታጠናም?" የሚል ጩኸት ሰልችቶዎታል?
ወላጆች ሆይ! ልጅዎ እንዲያጠና ከመገፋፋት ይልቅ፣ እንዲያጠና የሚያነሳሳው (Motivation) እና ትምህርቱን የሚረዳበት መንገድ ቢመቻችለትስ?
ብዙ ተማሪዎች የማይጠኑት ስለማይፈልጉ ሳይሆን፣ ትምህርቱ ስለከበዳቸው እና የሚረዳቸው ስላጡ ነው።
ጥበብ ቲቶሪያል (Tibeb Tutorial)
ያሰለጥናል እንጂ ዝም ብሎ አያስተምርም!
🌟 ለ 6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ እና ዝግጅት፦
* የፈተና ፍርሃትን ማስወገድ፦ ልምምድ በማድረግ በራስ መተማመንን እንገነባለን።
* ከውጤት መቀነስ ወደ "A+" የምናደርገውን ጉዞ አብረን እንጀምራለን።
ቤትዎ ድረስ መጥተን ልጆቻችሁን ለነገ እናዘጋጃለን። የልጅዎ ስኬት ዛሬ ከሚያደርጉት ውሳኔ ይጀምራል!
📞 **አሁኑኑ ይደውሉ፦* 09-39-06-51-25 or 09-10-12-50-57
1
🛠️ እንኳን ለሰራተኞች ቀን አደረሳችሁ!
ለልጆቻቸው የተሻለ ህይወት ለመፍጠር ቀን ከሌሊት ለሚደክሙ ብርቱ ወላጆች በሙሉ፤ ጥበብ ቲቶሪያል እንኳን አደረሳችሁ ይላል።
የእናንተ ትልቁ ስራ እና ኢንቨስትመንት የልጆቻችሁ ስኬት መሆኑን እናውቃለን።

እናንተ ለቤተሰባችሁ ስትደክሙ፣ እኛ ደግሞ የልጆቻችሁን የትምህርት ውጤት በማሳመር ድካማችሁን እናቃልላለን።

ይደውሉልን:-0939065125/0910125057
👍2
መልካም ቅዳሜ!
*ቅዳሜን ለልጅዎ ስኬት ይስጡ!**
ልጅዎ በትምህርቱ ጎበዝ እንዲሆንና በራስ መተማመኑ እንዲጨምር ይፈልጋሉ? በቤቶ ሆነው ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ጥበብ ቲቶሪያል ዝግጁ ነው።
አሰልቺ ትምህርትን ወደ አስደሳች ለውጥ እንቀይረዋለን!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
0939065125
ወይም 0910125057
ጥበብ ቲቶሪያል - ለላቀ ውጤት!
🎓📖
👍1
📣 ታላቅ የምስራች ለወላጆች! ኦንላይን ቲቶርያል (Online Tutorial) አዲስ ምዝገባ ጀምሯል!
💡 ልዩ የቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ከሚያዝያ 26 እስከ ግንቦት 10
ልጆቻችሁን ለምታስመዘግቡ ወላጆች የ 30% ቅናሽ (Discount) አዘጋጅተናል።
🌟በብቁ እና ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ ትምህርት።
* ለልጆችዎ ምቹ በሆነ ሰዓት እና ቦታ (ቤትዎ ሆነው)።
* የተማሪውን የውጤት መሻሻል በቅርበት የምንከታተልበት ሥርዓት።
* በይነ-ተግባራዊ (Interactive) እና ሳቢ የማስተማሪያ ዘዴ።
🚀 ዕድሉ እንዳያመልጥዎ! ቦታው የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
📞 ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፦
0939065125
ወይም 0910125057 ላይ ይደውሉልን።
ወይም በቴሌግራም @Tibeb_Tutorial ያግኙን።
ጥበብ ቲቶሪያል - ለላቀ ውጤት እና ለብሩህ ነገ!
🎓
👍2
የጀግኖች አርበኞች መታሰቢያ ቀን (ሚያዝያ 27) 🇪🇹

"ታሪክን ማወቅ ለነገው ማንነት ብርሃን ነው!"
ነገ ሚያዝያ 27 ቀን የሀገራችንን ነጻነት ለማስከበር የተጋደሉ ጀግኖች አርበኞቻችንን የምናስብበት ታላቅ ቀን ነው። ለልጆቻችን የጀግንነት እና የሀገር ፍቅር ታሪክን በማስተማር የነገ ብሩህ ተስፋቸውን እናሳምር።
ለአርበኞቻችን ክብር ይሁን! 🕊️🦁
መልካም የድል ቀን ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ!
ጥበብ ቲቶሪያል

የታሪክን እውቀት ከዘመናዊ ትምህርት ጋር እያዋሃድን እናስተምራለን።* 🎓

📞 ለመረጃ እና ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደዉሉልን:039065125/0910125057

💻ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials
👍2
ሰኞን በድል ይጀምሩ!
የልጅዎን የትምህርት ጉዞ በኦንላይን ቲቶሪያል ለማሳመር እኛን ይምረጡ።
የ30% ቅናሹ አሁንም ቀጥሏል!
(እስከ ግንቦት 10 ብቻ)
ፈጥነው ይመዝገቡ፦
📞 0939065125
📞 0910125057
ጥበብ ቲቶሪያል - ለብሩህ ነገ!
🎓
1
ለመላው ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ ፍሬያማ እና በስኬት የተሞላ ሳምንት እንዲሆንልዎት እንመኛለን!
ሳምንቱን በዕቅድ እና በጥበብ እንጀምረው! ለልጆቻችሁ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥንካሬ እኛ ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን።
ጥበብ አስጠኚ (Tibeb Tutorial)
📞 0939065125 | 0910125057
1
🧠 ያጠኑትን ነገር ፈተና ላይ እንዳይረሱ 3ቱ ቁልፍ መንገዶች! 📝🔑

ብዙ ጊዜ ተማሪዎች "አጥንቼ ነበር ግን ፈተና ላይ ጠፋብኝ" ሲሉ ይደመጣሉ። ዋናው ችግር አለማጥናት ሳይሆን፣ ያጠናነውን መረጃ በአእምሯችን ውስጥ የምናስቀምጥበት (Store የምናደርግበት) መንገድ ነው። እነዚህን 3 ሳይንሳዊ ዘዴዎች ይሞክሩ፦
1️⃣ በምስል ማገናኘት (Visualization)፦ ቃላትን ወይም ታሪኮችን በፅሁፍ ብቻ ከመያዝ ይልቅ በአእምሯችሁ ውስጥ እንደ ፊልም ወይም እንደ ስዕል ስሏቸው። አእምሯችን ከፅሁፍ ይልቅ ምስሎችን የመለየት እና የማስታወስ ብቃቱ እጅግ ከፍተኛ ነው።

2️⃣ በየቀኑ በጥቂቱ መከለስ (Spaced Repetition)፦ ፈተና ዋዜማ ላይ ሁሉንም በአንዴ ለማንበብ ከመሞከር፣ ያነበባችሁትን ነገር መጀመሪያ ከ2 ቀን በኋላ፣ ቀጥሎ ከአንድ ሳምንት በኋላ፣ ከዚያም ከአንድ ወር በኋላ በየመሃሉ ከልሱት። ይህ መረጃው ከጊዜያዊ ትውስታ ወደ ዘላቂ ትውስታ (Long-term memory) እንዲቀየር ያደርጋል።

3️⃣ ራስን መፈተን (Active Recall)፦ ደብተሩን ዝም ብሎ ደጋግሞ ማንበብ አእምሮን ያደክማል። ከማንበብ ይልቅ ደብተሩን ዘግቶ "እስኪ ምን ምን ተረድቻለሁ?" ብሎ ራስን መጠየቅ ወይም በጥያቄና መልስ መልክ መለማመድ ትውስታን በ70% ይጨምራል።

ትክክለኛውን የጥናት መንገድ ተከተሉ፣ ፈተናን በቀላሉ እለፉ! 🚀🎓
ሁለት እና ከዚያ በላይ ሚያስመዘግቡ ወላጆች ልዮ ቅናሽ እናደርጋለን።

Follow Tibeb Tutorial on:
🌐
* Telegram: https://t.me/tibebtutorial
* TikTok: www.tiktok.com/@tibeb.tutorials
* Facebook: https://web.facebook.com/tibebtutorial
👍2
### 🗳️ ሀገር በመሪዎቿ... የነገው ትውልድ ደግሞ በእርስዎ እጅ ይገነባል! 🇪🇹
በአሁኑ ወቅት መላው አገራችን በትልቅ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። አገር በትክክለኛ መሪዎች ምርጫ እንደምትመራው ሁሉ፣ የነገዋን አገር የሚረከቡትን በቁ እና ስኬታማ መሪዎች ማፍራት የሚጀምረው ከቤትዎ ነው።
ልጅዎ ነገ አገርን የሚጠቅም መሃንዲስ፣ ሳይንቲስት፣ ሃኪም ወይም መሪ እንዲሆን ዛሬ የሚያገኘው የትምህርት ድጋፍ ወሳኝ ነው። ለልጆችዎ ጥራት ያለው እውቀትን መምረጥ የነገ ስኬታቸውን የመወሰን ያህል ትልቅ ኃላፊነት ነው።
ለአገራችን ሰላማዊ የምርጫ ወቅት እየተመኘን፣ ልጆችዎ የነገ የሀገር ኩራት እንዲሆኑ 'ጥበብ ቲውቶሪያል' በትምህርት ጉዟቸው ሁሉ ዘወትር ከጎንዎ ነው! 🎓💪
Follow Tibeb Tutorial on:
🌐
* Telegram: https://t.me/tibebtutorial
* TikTok: https://www.tiktok.com/@tibeb_tutorial
* Instagram: https://www.instagram.com/tibeb_tutorial
* Facebook: https://web.facebook.com/tibebtutorial
👍2
💻 ታላቅ የምስራች ለወላጆች በሙሉ! 🌟📉

ቤትዎ ሆነው ልጆችዎ በንቃት እና በልዩ ብቃት እንዲማሩ የጥበብ ኦንላይን (Online) ቲውቶሪያል ምዝገባ ጀምሯል። የወላጆችን ሸክም ለማቅለልም የሚገርም የዋጋ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
አሁኑኑ ያስመዝግቡና የልዩ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ፦
ለአንድ (1) ልጅ ፦ 30% ታላቅ ቅናሽ!
ለሁለት (2) እና ከዚያ በላይ ልጆች ፦
50% ቅናሽ (ግማሽ ዋጋ)!

ብቁ እና ትዕግስተኛ በሆኑ መምህራን የሚሰጥ፣ ለወላጆች ምርጫ እጅግ በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ!

የልጆችዎን የነገ ስኬት ዛሬ በጥበብ ይገንቡ! የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፦
📞 0939065125
📞 0910125057
Follow Tibeb Tutorial on:
🌐
Telegram: https://t.me/tibebtutorial
TikTok: https://www.tiktok.com/@tibeb_tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/tibeb_tutorial
Facebook: https://web.facebook.com/tibebtutorial
1👍1
ውጤትዎን ይመልከቱ!

ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል።

ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et

ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
👍1
የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዛሬ ከሰዓት የ2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኞችን ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን ማለፊያ ውጤቱ 50% ለአካል ጉዳተኞች 45 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን መወሰኑን ገልጿል።
የትምህርት ቢሮው መረጃ በሚያሳየው መሰረት ለፈተና ከተቀመጡ 85 ሺሕ 737 ተማሪዎች መካከል 82 ሺሕ 193 (95.85%) የሚሆኑት 50 እና ከዚያ በላይ ማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።
ከተፈታኞቹ መካከል 3 ሺሕ 544 የሚሆኑት ማለፊያ ውጤት አላመጡም።
የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 96.25 ሲሆን ይህን ያመጣውን አንድ ተማሪ ነው።
60 ተፈታኞች 93% ውጤት አምጥተዋል።
1 ሺሕ 316 ተፈታኞች 90% እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ታውቋል።
የዘንድሮው ውጤት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ምን ይመስላል ?
በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት 70 ሺሕ 525 ተፈታኞች፣ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 62 ሺሕ 639 (88.8%) ሲሆኑ፣ 7 ሺሕ 886 ተፈታኞች ማለፊያ ውጤት አላመጡም ነበር።
የዘንድሮ የተፈታኞች ብዛት ከአምናው በ15 ሺሕ 212 የጨመረ ሲሆን፣ ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተፈታኞች ደግሞ፣ ከአምናው በ4 ሺሕ 342 ቀንሷል።
ዘንድሮ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 96.25 በአንድ ተማሪ ብቻ ሲሆን፣ በ2017 ዓ/ም ግን 113 ተማሪዎች 94% ውጤት አምጥተው ነበር።
በአንጻሩ፣ ዘንድሮ 90% እና በላይ ያመጡት ተፈታኞች 1 ሺሕ 316 ተማሪዎች ሲሆኑ፣ በ2017 ደግሞ ይህን ውጤት ያመጡት 712 ተማሪዎች ናቸው። በዚህም የዘንድሮው የ604 ብልጫ አለው።
በተያያዘ መረጃ፣ ዘንድሮ ተማሪዎቻቸውን ካስፈተኑ 669 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 441ዱ 100% ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። እንዲሁም በከተማ ደረጃ ከ93% በላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡት 60 ተማሪዎች ናቸው።
👍1
"ትምህርት አልገባኝ አለኝ... ፈተናውስ ምን ሊሆን ነው?" ብለው ተጨንቀዋል? 🤔💡
ጭንቀት ይብቃ! ጥበብ ቲቶሪያል ለልጅዎ የትምህርት ጉዞ ብሩህ ተስፋ ይዞ መጥቷል። ከአፀደ ህፃናት እስከ ሁለተኛ ደረጃ (High School) ያሉ ተማሪዎችን በብቃት እያስተማርን እንገኛለን።
🌟 አገልግሎቶቻችን፦
1. ቤት ለቤት ቲቶሪያል (Home Tutorial): መምህራን ወደ ቤትዎ መጥተው ያስተምራሉ።
2. ለፈተና ዝግጅት እና ለብሔራዊ ፈተናዎች ልዩ ስልጠና።
3.በonline ሆነው ማጥናት
4.የጥናት ክህሎት፦
ተማሪዎች እንዴት በራሳቸው ማጥናት እንዳለባቸው እናስተምራለን።
የጥበብ ቲቶሪያል ተማሪዎች ሁሌም ቀዳሚ ናቸው! 🏆
  ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️ 09-39-06-51-25 ወይም 09-10-12-50-57
👍1