Tibeb Tutors/ጥበብ አስጠኚዎች
401 subscribers
72 photos
46 links
እንኳን ወደ ጥበብ አስጠኚዎች የቴሌግራም ገፅ በሰላም መጡ

ጥበብ አስጠኚዎች ለልጆችዎ ከኬጂ-12ተኛ ክፍል ስነ ምግባር በተላበሱ እና ልምድ ያካበቱ መምህራንን ይዞልዎት ቀርቧል። እርስዎም ልጆችዎን በጥበብ፣ በስነ ምግባር እንዲሁም ተወዳዳሪ አድርጎ ለማሳደግ ወደ ጥበብ የቤት ለቤት አስጠኚዎች ይደዉሉ።

ስልክ ቁጥር: 0939065125/0910125057
ኢሜይል:tibebtutorial@gmail.com
Download Telegram
Happy New Education Year and a great Monday to all our students and parents!

The new school year is here, and Tibeb Tutor is ready to support you and your children every step of the way. We are committed to helping your children become smart, multidimensional students and good citizens for their country.

Our disciplined and professional tutors are waiting to help your children advance on their educational journey. We provide a range of services, including:

* In-person and online tutoring in all subjects
* Language training
* And other related educational services

Book your service now by calling 0939065125 or 0910125057.

We're here to help!
ሰኞ ደረሰ እነሆ ወደ ትምህርት ቤት ወደ ጥበብ ገበታ🤩

መልካም የትምህርት ሳምንት ሲል የእናንተው የሆነው ጥበብ አስጠኚዎች ይመኝሎታል🙌

ከጥበብ አስጠኚዎቸ የሚያገኟቸው አገልግሎቶች ውስጥ👉

🌟የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት፤

🌟የኦንላይን የጥናት አገልግሎት፤የተለያዩ ቋንቋዎች የስልጠና አገልግሎት፤

🌟 የመማር ማስተማር ሂደት የማማከር አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን በበቂ መልኩ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎት እንገኛለን፡፡

እንግዲያውስ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ?🌟🌟🌟

የእነዚህ አጓጊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ

📞 በስልክ ቁጥራችን 0939065125 ወይንም 0910125057 በመደወል፤

📲በቴሌግራም ገፃችን @tibebtutorials ወይንም ደግሞ

💻በኦፊሺያል የዌብሳይት ገፃችን https://tibebtutor.kukunetdigital.com ማግኘት ይችላሉ፡፡

መልካም የትምህርት እና የስራ ሳምንት እንዲሆንሎዎት የእናንተው ቤተሰብ የሆነው ጥበብ ቲቶሪያልስ ይመኝሎታል፡፡

#Tibebtutorials
#Education
#Success
#Good Monday

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials
1
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣የደስታና የፍቅር  እንዲሆንላችሁ  ምኞታችንን እንገልፃለን።
መልካም የመስቀል በዓል ! 
መልካም የትምህርት እና የስራ ዓመት ሲል የእናንተው የሆነው ጥበብ አስጠኚዎች ይመኝሎታል🙌

ከጥበብ አስጠኚዎቸ የሚያገኟቸው አገልግሎቶች ውስጥ👉

🌟የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት፤

🌟የኦንላይን የጥናት አገልግሎት፤የተለያዩ ቋንቋዎች የስልጠና አገልግሎት፤

🌟 የመማር ማስተማር ሂደት የማማከር አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን በበቂ መልኩ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎት እንገኛለን፡፡

ሁለት ልጆች ለምታስመዘግቡ ወላጆች በሁሉም አገልግሎታችን ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።

እንግዲያውስ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ?🌟🌟🌟

የእነዚህ አጓጊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ

📞 በስልክ ቁጥራችን 0939065125 ወይንም 0910125057 በመደወል፤

📲በቴሌግራም ገፃችን @tibebtutorials ወይንም ደግሞ

💻በኦፊሺያል የዌብሳይት ገፃችን https://tibebtutor.kukunetdigital.com ማግኘት ይችላሉ፡፡

መልካም የትምህርት እና የስራ ዓመት እንዲሆንሎዎት የእናንተው ቤተሰብ የሆነው ጥበብ ቲቶሪያልስ ይመኝሎታል፡፡


#Tibebtutorials
#Education
#Success
#Good year

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials
ውድ የጥበብ አስጠኚ ቤተሰቦች
መልካም የስራ ሳምንት እና የትምህርት ሳምንት እንዲሆንልዎት ከወዲሁ እንመኝሎታለን

በአዲሱ አመት ልጆችዎ በትምህርቱ ውጤታማ እንዲሁም በስነ ምግባሩም የተመሰከረለት እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ጥበብ አስጠኚዎች ልምድ ፣ ዕውቀትን እና ስነምግባርን በተላበሱ  አስጠኚዎቻችን አማካኝነት ለልጆችዎት የላቀ የጥናት አገልግሎት ይዞልዎት ቅርቧል፡፡

ከአገልግሎታቸንም ውስጥ
🌟 የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት
🌟የኦንላይን የጥናት አገልግሎት
🌟የቋንቋ ስልጠና
🌟 የትምህርት ስልጠና የማማከር አገልግሎት

ሁለት እና ከዚያ በላይ የምታስመዘግቡ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሁሉም አገልግሎታችን ላይ ልዮ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲እንግዲያውስ አሁኑኑ ይደውሉልን፡-09-39-06-51-25/09-10-12-50-57


💻ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials
1
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።

1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።

የመቁረጫ ነጥብ ፦

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204

➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165

#MoE
እንኳን ወደ ጥበብ አስተማሪዎች (Tibeb Tutors) ቤተሰብ መጡ!

ልጅዎ በአዲሱ አመት የላቀ ውጤት እንዲያመጣ እንዲሁም ከእውቀት ጋር የተስተካከለ፣ መልካም ስነምግባር እንዲገነባ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ፣ ጥበብ አስተማሪዎች የሚፈልጉት ውጤት እስኪገኝ ድረስ ከጎንዎ ለመቆም ዝግጁ ነን።

🌟ጥራት ያለው ትምህርት እና መልካም ስነምግባርን አጣምረን ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን እናቀርባለን።

አገልግሎቶቻችን የሚከተሉትን አጓጊ ጥቅሎች ያካትታሉ፦

🌟 ቤት ለቤት የማስተማር አገልግሎት (In-person Tutoring): በተማሪው አካባቢ ወይም በሚመች ቦታ የግል ትምህርት፤

🌟 ኦንላይን የማስተማር አገልግሎት (Online Tutoring): ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የትም ቦታ ሆነው መማር፤

🌟 የቋንቋ ስልጠና (Language Training): በተለያዩ ቋንቋዎች አድናቆትን ያተረፈ ስልጠና፤

🌟 የትምህርት ምክር አገልግሎት (Educational Consultancy): ለትምህርት ምርጫ እና ለወደፊት የትምህርት እቅዶች በልምድ የዳበረ የምክር አገልግሎት

ልጅዎ በአካዳሚክ ስኬት እንዲያብብ ዛሬውኑ ይደውሉልን!

☎️ 0939065125 እና 0919125057
ሰላም ወላጆች/አሳዳጊዎች

ከስራ ውለው ሲገቡ የልጅዎት የቤት ስራ አለመስራት 😟፣ አለማጥናት 📚 ወይንም ደግሞ ጊዜያቸውን ያለአግባብ ማባከን ያሳስቦታል??

የዚህ ሁሉ ሃሳብዎት ማረፊያ ይሆን ዘንድ፣ የእናንተው ቤተሰብ ጥበብ አስጠኚዎች

በሙሉ አቅሙ እና ከበቂ ዝግጅት ጋር የጥናት እና የትምህርት ስልጠና አገልግሎት ይዞልዎት መጥቷል!

💡 ወደ ጥበብ አስጠኚዎች በሚደውሉበት ወቅት የሚያገኟቸው አጓጊ አገልግሎቶች 🎁:

• የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት 🏡

• የኦንላይን የጥናት አገልግሎት 💻

• የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የወጪ ሀገር የቋንቋ ስልጠና 🗣️🌍
• የትምህርት አጠናን ዘይቤ እና ተያያዥ ጉዳዮች የማማከር አገልግሎት 🧠📈

• እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ አገልግቶችን ከጥበብ አስጠኚዎች በጥቅሉ ማግኘት ይችላሉ። 💼

እንግዲያውስ ለልጆችዎት የትምህርት ውጤታማነት 💯 እና ስነ ምግባር መላበስ የሚሹ ከሆነ ወደ ጥበብ አስጠኚዎች ጎራ ይበሉ!


ጥበብ አስጠኚዎችን ለማግኘት:
በስልከ ቁጥራችን

📞 0939065125 / 0910125057

በተሌግራም አድራሻችን 📲 @tibebtutorials ያግኙን።
1
የልጅዎ ስኬት የእኛ ተልዕኮ ነው! 🚀

የዘንድሮውን ዓመት ከባለፈው የተለየ እንዲሆን ይፈልጋሉ? በተለይም ደግሞ ልጅዎ ከፍ ያለ ውጤት 🌟 እና የተመሰገነ ስነ-ምግባር 💯 አስተባብሮ እንዲገኝ ይመኛሉ?

ጥበብ አስጠኚዎች (Tibeb Tutors) ከምንጊዜውም በላይ በታላቅ ዝግጅት ይዞልዎት መቷል! ለልጆችዎ የተሻለውን የጥናት ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን።

ልዩ እና አጠቃላይ የጥናት አገልግሎቶች:
በእኛ በኩል በሚመጡበት ወቅት፣ ለልጅዎ ስኬት የሚረዱ አራት ወሳኝ አገልግሎቶችን ያገኛሉ:

1. የብሔራዊ ፈተና ልዩ ዝግጅት: 📝🏆
ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በዓይነቱ ልዩ የሆነ የተጠናከረ ዝግጅት!

2. የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት: 🏠
ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል፣ ልጅዎ በሚመቸው ቦታ የሚሰጥ የጥናት ድጋፍ።

3. ኦንላይን የጥናት አገልግሎት: 💻
ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል፣ ዘመናዊ እና ተለዋዋጭ የመማሪያ አማራጭ።

4. ቋንቋዎችና ተጨማሪ የትምህርት ድጋፍ: 🗣️🌍
የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት የቋንቋ ስልጠናዎችን ጨምሮ ሌሎች ጠቃሚ ትምህርታዊ አገልግሎቶች!

የእነዚህን አጓጊ እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ፣ ጊዜ አያጥፉ!

• በስልክ ቁጥር ይደውሉልን: 📞 0939065125  0910125057

💻ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials

በጥበብ ወደ ጥበብ!

ልጅዎ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ዝግጁ ነን።
ለእርስዎ ለቤተሰባችን ዕውቀት ብቻ ሳይሆን፣ 'ጥበብ' ነው የሚያስፈልግዎ


ለዘመናዊ የትምህርት ፍላጎትዎ ትክክለኛው መፍትሄ ጥበብ አስጠኚዎች ይዞልዎት ቀርቧል!

🌟የተሟላ የትምህርት ድጋፍ እየፈለጉ ነው? 'ጥበብ' የግል ትምህርት ፍላጎትዎን ለሟሟላት ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡

🌟በእኛ በኩል፣ የእርስዎን ወይም የልጅዎን ስኬት በሚያረጋግጡ ባለሙያ መምህራን እና አስጠኚዎ አማካኝነት የሚከተሉትን አገልግሎቶች ያገኛሉ፡-

1. 💻 ኦንላይን የግል ትምህርት (Online Tutoring): ልጆችዎት በቤትዎ ሆነው ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎት ጥራት ያለው የጥናት አገልግሎት ያገኛሉ።

2. 🚶በአካል የሚሰጥ ትምህርት (In-Person Tutoring): በስነምግባር እና በክህሎታቸው ከተመሰከረላቸው አስጢኚዎች ጋር በመሆን የሚሰጥ የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት

3. 🗣️ የቋንቋ ስልጠና (Language Training): ልጆችዎት ወይንም እርስዎ እራስዎ ለትምህርት፣ ለስራ ወይም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ዓለም አቀፍ እና ሀገራዊ የቋንቋዎች ትምህርት!

ወደ ስኬት የሚወስደውን የመጀመሪያ እርምጃ ዛሬ ይውሰዱ


👇 አሁኑኑ ያግኙን 👇
📞 ይደውሉልን: 0939065125 ቴሌግራም: @tibebtutorss

#ጥበብ #TibebTutoring #ኦንላይንትምህርት #የቋንቋስልጠና #ስኬት
1
ልጅዎ/እርስዎ በአካዳሚክ የተሻለ ውጤት እንዲያገኙ ይፈልጋሉ?

መፍትሔው ከእኛ ዘንድ ነው!
የተማሪዎችን የትምህርት ክፍተት ለመድፈን እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማገዝ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ!

👉 ከKg እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች (ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ እንግሊዝኛ፣ ኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና ሌሎችም) ጥራት ያለው የጥናት አገልግሎት እንሰጣለን።

አገልግሎቶቻችን (Our Services)

1️⃣ የብሔራዊ ፈተና ዝግጅት: ለ6ተኛ፣8ኛ
እና 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (EHELS) ተማሪዎች ልዩና የተጠናከረ ዝግጅት።

2️⃣ መደበኛ ማጠናከሪያ: ለሴሚስተሩ በሙሉ በሁሉም የትምህርት አይነቶች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ።

3️⃣ የግል የጥናት አገልግሎት: ከአንድ ለአንድ (One-on-One) ቀጥታ ትምህርት በአድቫንስድ ቴክኖሎጂ በመታገዝ የተማሪውን ልዩ ፍላጎትና የመማሪያ መንገድ ተከትሎ የሚሰጥ።

4️⃣ የክረምት ማጠናከሪያ: በበጋ ወቅት ቀጣዩን ዓመት አስቀድሞ ለመዘጋጀት።


ለምን ጥበብ አስጠኚዎችን ይምረጣሉ? (Why Choose Us?)

ውጤታማነት: ልምድ ካላቸው ባለሙያ መምህራን ጋር በልምምድ ላይ የተመሰረተ ትምህርት።

ተለዋዋጭነት: የጥናት ሰዓትዎን እንደፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።

ተመጣጣኝ ዋጋ: ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት።

አሁኑኑ ይመዝገቡ! (Register Now!)

የልጅዎ የትምህርት ጉዞ አሁን ይጀምሩ!

ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ ከታች ባሉት አማራጮች ያግኙን።
📞 ስልክ: +251939065125

#TibebTutoring #TutoringEthiopia #Grade12 #የኦንላይን_ትምህርት #ጥበብ አስጠኚዎች
ልጅዎ በትምህርቱም ሆነ በስነ ምግባሩ የተመሰከረለት ጎበዝ ተወዳዳሪ ተማሪ እንዲሆን ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ ወደጥበብ አስጠኚዎች አሁኑኑ ይደውሉ

በጥበብ አስጠኚዎች አማካኝነት የምታገኟቸው 🌟  ዋና ዋና አገልግሎቶቻችን 🌟

🌟1. ለብሔራዊ ፈተናዎች የተሟላ ዝግጅት (EHELS) 🎯
• ለ8ኛና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና (EHELS) ተፈታኝ ተማሪዎች ብቻ ትኩረት ያደረገ፣ በባለሙያዎች የተዘጋጀ የትምህርት ፕሮግራም።
• ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚሸፍን፣ ከምሳሌ ጥያቄዎች እና ሞዴል ፈተናዎች ጋር።

🌟2. የበት ለቤት የጥናት አገልግሎት
• በልጅዎ ፍላጎት መሰረት በአንድ ወይም በብዙ የትምህርት ዓይነቶች ላይ ትኩረት ያደረገ የጥናት አገለግሎት፡፡
• ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ እንግሊዝኛ፣ እና አማርኛን ጨምሮ በሁሉም ዘርፍ የጥናት አገልግሎት እንሰጣለን

🌟3. የኦንላይን  የጥናት አገልግሎት
• በየትኛውም ቦታ ሆነው የሚያያኙት የጥናት አገልግሎት: ከቤትዎ ወይም ከየትኛውም ቦታ ሆነው በኢንተርኔት በሚመችዎት ሰዓት ቀጥታ የሚያገኙት የጥናት አገልግሎት

💸 አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሁለት እና ከዚያ በላይ ልጆችን ሲያስመዘግቡ ልዩ ቅናሽ እናደርግሎታለን፡፡

ልጅዎ በጥበብ እንዲጓዝ በጥበብ እንሰራለን


አሁኑኑ ይደውሉልን፡-
📞 ስልክ: +251939065125/0910125057
መልካም የስራ ሳምንትን ተመኝንልዎት🤩

ኦንላይን & የገፅ ለገፅ የጥናት አገልግሎት
የቋንቋ ስልጠና
የግል እና የቡድን ጥናት
የክልላዊ እና ቤሔራዊ ፈተናዎች ዝግጅት

📞 ለመረጃ እና ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደዉሉልን:039065125/0910125057

💻ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉ።

LinkedIn:www.linkedin.com/in/
tibeb-home-tutors-8b7541371

Instagram:https://www.instagram.com/tibebhometutors?igsh=MWJwN3lucmc1bm0yeA==

Official website: https://tibebtutor.kukunetdigital.com

Telegram:@tibebtutorials
🌼 መልካም የእረፍት ቀን!🤩

እሁድ አእምሮን ለማደስና ለአዲስ ሳምንት ስኬት ለመዘጋጀት አስፈላጊ ቀን ነው። ጥራት ያለው እረፍት ለተሳካ የትምህርት ሳምንት መሰረት ነው!

ዛሬ እርፍ ብለው፣ ነገን በአዲስ ጉልበት ከጥበብ (Tibeb Tutors) ጋር ይጀምሩ።

ጥበብ አስጠኚዎች ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው አገልግሎቶች፡
 ኦንላይን እና በአካል ቱቶሪያል
 የቋንቋ ስልጠና
 የፈተና ዝግጅት እና ማማከር
💬 ቴሌግራም: @tibebtutorss
ይደውሉልን:-0939065125
🌟Tibeb Tutors🌟

🧒👦ልጅዎ ሀሳቡ/ቧን ሰብስቦ አላጠና ብሎታል? ለትምህርትስ ያለው ፍላጎት ቀንስዋል ?
🎊🎊🎊🎊እንግዲያውስ እኛ ጋር ይምጡ ጥበብ አስጠኚዎችነን ጥሩ የማስጠናት እና የማስረዳት ልምድ ባላቸው አስጠኚዎቻችን በመታገዝ እሄንን መሻቶን እናሳካሎታለን። 🎊🎊🎊

" ልጆዎ ለጥበብ በጥበብ እንዲጓዝ "

ጎበዝ 📚እና አሪፍ የትምህርት📜መሰረት ያላቸውን እንዲሁም ደግሞ ስነ ምግባርን የተላበሱ አስጠኚዎችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን።

📲 https://t.me/tibebtutorials ቻናላችን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
📱@tibebtutorss በዚህ ያናግሩን በፍጥነት እንመልሳለን።

እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን 0939065125/0910125057ይደውሉልን።

ስለመረጡን እናመሰግናለን።
1
Forwarded from Yeabsira
HAPPY NEW YEAR 2026, TIBEB TUTOR FAMILY!

The wait is over—the future is here! 🚀 As the clock strikes midnight and we step into 2026, we are bursting with excitement for the incredible journey ahead!

This year isn’t just about new calendars; it’s about new heights, bigger dreams, and total academic breakthroughs! 🌟

At Tibeb Tutor, our heart beats for your children’s success. We are more energized than ever to be the spark that ignites their brilliance! 💡 From mastering tough subjects to building unstoppable confidence, we are ALWAYS here to guide them every single step of the way. 👣📚

What’s in store for 2026?

* 🌈 Boundless learning!
* 🏆 Winning mindsets!
* 🔥 Pure educational magic!

Let’s make this year legendary together! Cheers to a year of growth, joy, and straight A’s! 🥂🎓🎈
እንኳን፡ለጌታችን፡ለመድኃኒታችን:ለኢየሱስ:ክርስቶስ:በዓለ፡ልደት፡በሠላም፡አደረሰን።

በዓሉ፡መልካም፡ፍሬን፡ዘርተን፡የምናጭድበት፡እንዲሁም፡ቸርነቱ፡የበዛ፡ምህረቱን፡ያላራቀ፡አምላካችን፡በልደቱ፡ዳግም፡የእርሱ፡የምንሆንበትን፡ልደት፡ለእኛም፡ያደርግልን:ዘንድ፡የእርሱ፡ቅዱስ፡ፈቃድ፡ይኹን።

መልካም በዓል::
ጥበብ አስጠኚዎች
🌟🌟🌟Tibeb Tutors🌟🌟🌟

“ልጄ ከትምህርት ቤት ውሎው በኃላ ቤት ተመልሶ ማጥናት አለብህ  ከምለው ሌላ ከባድ ቅጣት ባዘጋጅለት በደስታ ይቀበላል🥺🥺"

የቤት ስራ ተከታትሎ ማሰራት፣ቀን የተማረውን መጠየቅ እና መገምገም፣እርማት መስጠት እና ለቀጣዩ እለት ትምህርት ዝግጁ ማድረግ የምችልበት ጊዜ በማጣቴ ልጄ ወደ ኅላ ይቀርብኝ ይሆን?😒😒 በፍፁም ስነ ምግባር  ተሞልቶ እንደ እኔ በመሆን ማን ሊረዳኝ ይችላል?”🤔🤔

ይሔ የእርሶም አንገብጋቢ ጥያቄ ነው?

እንግዲያውስ  ጥበብ የቤት ለቤት አስጠኚዎች ይሄን የእለት እለት ጥያቄዎትን ለመመለስ ሁሌም ዝግጁ ሆኖ የእርስዎን መደወል በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።


ስለሆነም ጎበዝ 📚እና አሪፍ የትምህርት📜መሰረት  ያላቸውን እንዲሁም ደግሞ ስነ ምግባርን የተላበሱ አስጠኚዎችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን።

" ልጆዎ ወደ ለጥበብ በጥበብ እንዲጓዝ እንተጋለን"

📲 https://t.me/tibebtutorials ቻናላችን ይቀላቀሉ  ቤተሰብ ይሁኑ።
📱@tibebtutorss በዚህ ያናግሩን በፍጥነት እንመልሳለን።

እንዲሁም  በስልክ ቁጥራችን  0939065125/0910125057ይደውሉልን።

ስለመረጡን እናመሰግናለን።
1
ብሩህ ሰኞና ስኬታማ ሳምንት!
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዕድል! የዚህ ሳምንት ጉዞዎ በዕውቀትና በውጤት የታጀበ እንዲሆን ጥበብ (Tibeb Tutors) ይመኝልዎታል።

🌟የትምህርት ስኬት የሚጀምረው በትክክለኛ ዝግጅት ነው፤ እኛም ለልጆችዎ ስኬት መንገድ ለመጥረግ ዝግጁ ነን!

🌟በዚህ ሳምንት ከእኛ ጋር የሚከተሉትን ይጀምሩ፦

🔹 ኦንላይን እና በአካል ቱቶሪያል (ለተሻለ ውጤት)
🔹 የቋንቋ ስልጠና (ለአዲስ ዕድል)
🔹 የትምህርት ምክር (ለትክክለኛ አቅጣጫ)
ሳምንቱን በ'ጥበብ' ይጀምሩ፣ በስኬት ይጨርሱ! 🚀

ሁለት እና ከዚያ በላይ ለምታስመዘግቡ ወላጆች በሁሉም አገልግሎታችን ላይ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን::

💬 ቴሌግራም: @tibebtutorss
ይደውሉልን:-0939065125/0910125057
የትምህርት ፈተናዎች አስጨንቀውዎታል? ወይስ የልጅዎ ውጤት እንዲሻሻል ይፈልጋሉ? መፍትሄው እጃችን ላይ ነው!

ጥበብ አስጠኚዎች (Tibeb Tutors) ጥራት ባለው አጠናን ዘዴ በሚመችዎት መንገድ ያቀርባል።

ኦንላይን (Online): ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ በቴክኖሎጂ የታገዘ ትምህርት።
አካል (In-person): መምህራን ቤትዎ ድረስ መጥተው የሚሰጡት ድጋፍ።
ቋንቋ ስልጠና: አዳዲስ ቋንቋዎችን ከእኛ ጋር ይለማመዱ።

ከKG እስከ ዩኒቨርሲቲ፤ ለስኬትዎ ዋስትና እንሰጣለን!
💬ሌግራም፦ @tibebtutorss
ይደውሉልን:-0939065125