Tibeb Class
222 subscribers
8 photos
7 links
Tibeb Class ለተማሪዎች፣ ለወላጆች እና ለመምህራን የተዘጋጀ ዘመናዊ የትምህርትና የፈተና ፕላትፎርም ነው።

Contact admin: @Tibebclassadmin
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
Tibeb Class ተማሪዎችን፣ ወላጆችን እና መምህራንን በአንድ ዘመናዊ የዲጂታል ፕላትፎርም ላይ በማቀናጀት የትምህርት ይዘቶችን፣ ክትትልን እና የተማሪ እድገት መከታተልን ቀላል እና ውጤታማ አድርጎታል።

የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አሰራርን የሚከተል እና ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ(Entrance Exam) እንዲሁም ለመውጫ ፈተና(Exit Exam) የሚጠቀሙበትን Official የፈተና ፕላትፎርም አወቃቀር እና ዲዛይን በቅርብ የሚመስል ልምድ ይሰጣል።

ይህ ማለት ተማሪዎች፦

ከእውነተኛው የፈተና ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል ልምድ ያገኛሉ
በመግቢያ እና በመውጫ ፈተና አሰራር መሠረት መለማመድ ይችላሉ
ጊዜ ቆጠራ፣ የጥያቄ አሰሳ፣ መልስ ክትትል እና የውጤት ግምገማ በተደራጀ ሁኔታ ያገኛሉ
ከፈተና በኋላ የመልስ ግምገማ እና የውጤት ትንተና ማየት ይችላሉ
Tibeb Class በአንድ ላይ ተማሪዎች እንዲማሩ፣ እንዲፈተኑ እና ለእውነተኛ ፈተና በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ ያግዛሉ።

አሁኑኑ ይጠቀሙ፤ ይማሩ፣ ይለማመዱ፣ ይዘጋጁ።
2
Tibeb Class pinned a photo
Channel photo updated
Check our official tiktok account

https://vt.tiktok.com/ZS9Hfhk9C/
🎯 የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነህ? ወይም Exit Exam ተፈታኝ?

ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ትምህርቱን ስለማያውቁ አይደለም፤
👉 የፈተና ሲስተሙን ስለማይለመዱ ነው!

Tibeb Class እና Tibeb Exam በመጠቀም:
✔️ የቀድሞ ፈተናዎችን ሞክር
✔️ እንደ እውነተኛ ፈተና (MOE system) ልምድ ውሰድ
✔️ password ከመቀየር ፈተናውን ጨርሳቹ እስክትዉጡ ድረስ ከፈተና ቀን በፊት መልመድ

👉 ከሌሎች ተማሪዎች ቀድሞ ተዘጋጅ!

አሁኑኑ ሞክር:
🌐 tibebclass.com
📱 Tibeb Class ን ከPlay Store አውርድ

📢 ለበለጠ መረጃ join በል:
@tibebclass
🚨 ተማሪዎች ትልቅ ስህተት እየሰሩ ነው!

👉 የ12ኛ ክፍል ወይም የExit Exam ተፈታኝ ነህ?

ሳትለመድ ፈተና መግባት = ፈተና መውደቅ!

ብዙ ተማሪዎች:
የፈተና ሲስተሙን አያውቁም
ጊዜ መቆጣጠር አይችሉም
በፈተና ቀን ይጨነቃሉ

መፍትሄ? 👉 Tibeb Class

✔️ እንደ እውነተኛ ፈተና (MOE system) ልምድ አግኝ
✔️ የቀድሞ ፈተናዎችን ሞክር
✔️ ከፈተና ቀን በፊት በሙሉ ተዘጋጅ

👉 አሁን ጀምር ካልሆነ ትዘገያለህ!

🌐 tibebclass.com
📱 Tibeb Class ን ከPlay Store አውርድ

📢 ተጨማሪ መረጃ:
@tibebclass
New Exit Exam Uploaded for the following departments check now...

Accounting and Finance
Adult Education and Community Development
Afaan Oromo and Literature
Agricultural Economics
Amharic Language and Literature
Animal and Range Science
Architecture
Biodiversity Conservation and Ecotourism
Biology
Biotechnology
Chemical Engineering
Chemistry
Civics and Ethical Studies
Civil Engineering
Computer Science
Construction Technology and Management
Cooperative Business Management
Developmental Economics
Economics
Economics and Management
Educational Planning and Management
Electrical and Computer Engineering
English
Forestry
Geography and Environmental Studies
History
Information Science
Information Systems
Information Technology
Journalism
Law
Life Long Learning and Community Development
Management
Manufacturing Engineering
Marketing Management
Mathematics
Mechanical Engineering
Natural Resource Management
Nursing
Pharmacy
Physics
Plant Science
Psychology
Public Health Officer
Rural Development and Agricultural Extension
Sociology
Software Engineering
Sport Science
Statistics
Tourism and Hotel Management
Veterinary Medicine
Water Resource and Irrigation Engineering
2