Think Global Work Local
1.67K subscribers
2.17K photos
11 videos
111 files
630 links
New Information Not responding is a response!
Download Telegram
ከዚህ ቀደም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ሲሰጡ ከነበሩ የትምህርት አይነቶች መካከል ሥነ ምግባርና የሥነ ዜጋ ትምህርት (Civics and Ethical Education) በዘንድሮው ዓመት 2016 ዓ/ም አይሰጥም‼️

በሚኒስቴሩ የሥርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት  በተያዘው በጀት ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መሠረት እየተተገበረ ነው፡፡ በዚህ መሠረትም በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች ተለይተው የመማር ማስተማር ሒደቱ እየተካሄደ ይገኛል ነው ያሉት፡፡

ከዚህ ጋር ተያይዞም በ2016 ዓ.ም በ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችን መወሰን ማስፈለጉን አስረድተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በ2016 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለቱም ዘርፎች ስድስት ስድስት የትምህርት ዓይነቶች እንዲሰጡ መወሰኑን ተናግረዋል።

በዚህ መሰረትም የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች እንግሊዝኛ ሒሳብ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት እንዲወስዱ መወሰኑን ገልጸዋል፡፡

በተመሳሳይ የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት የሚፈተኑ ይሆናል ነው ያሉት፡፡

የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ የሚዘጋጅ መሆኑን ጠቁመው ÷ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ከ9 እስከ 11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡

የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ትምህርት ቢሮዎችም የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያሳውቁ አመላክተዋል፡፡


t.me/thinkglobalwork
#TVET_Institute
#####----####
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።

የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ተራዘመ።

የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።

ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳዉቋል።

የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚
#moe
+++++++++/////+++++++++
#ማስታወቂያ

ረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ

የትምህርት ሚኒስቴር: -

1. የአጠቃላይ ትምህርት የመምህራን የደረጃ እድገት የአፈጻጸም መመሪያ፣
2. የር/መምህራን፣ የም/ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የምልመላ መረጣና ምደባ የአፈጻጸም መመሪያ፣
3. የቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ዕጩ ምምህራን ምልመላና መረጣ የአፈጻጸም መመሪያ፣ የሚሉ 3 መመሪያዎችን አዘጋጅቷል።

መመሪያዎቹ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አስተያየት ሰጥተውባቸው የዳበሩ ሲሆን የፌደራል አስተዳደር ስነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 ክፍል 2 ንዑስ ክፍል 2 አንቀጽ 10 መሰረት የሚዘጋጁ መመሪያዎች ከመጽደቃቸው በፊት ማንኛውም ሰው የሚሳተፍበት የውይይት መድረክ ማዘጋጀትና ግብዓት መሰብሰብ እንዳለበት ስለሚደነግግ ሚኒስቴሩ የውይይት መድረከ አዘጋጀቷል።

በዚህም መሰረት ጥር 30/2016 ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ለባለድርሻ አካላት የገለጻና የውይይት መድረክ ስለተዘጋጀ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በመገኘት አስተያየት እንድትሰጡ ተጋብዛችኋል::

JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል???
😍😍😍Maaqa nyaataa kana maali jedhamaa???
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
#ማስታወቂያ

በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል።

በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል።

በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን
https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H

ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የትምህርት ሚኒስቴር!
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
#TVET_Institute

JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
#TVET_Institute

JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
#Update

ዛሬ ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መልሶ መገናኘት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።

አብዛኛው የአዲስ አበባ ክፍል እና የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች መልሰው ኃይል ማግኘት እንደቻሉ ተገልጿል።

የተቀሩትን አካባቢዎች መልሶ ለማገናኘት ጥረቱ መቀጠሉ ተነግሯል።

JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
EID-MUBARAK

እንኩዋን ለ ታላቁ ለ ኢድ አል ፈጥር
በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤️

May this Eid bring you happiness, peace, and prosperity, and may all your prayers be answered
💚💚💚💛💛💛
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
#New_Info
POSITION: Sr. Network Technician 
EMPLOYMENT TYPE: Fixed Term Contract
QUALIFICATION REQUIREMENTS
A Minimum of College Diploma /10+3/ Level IV Certificate in Computer Science/Computer Maintenance & Networking/Information Technology or any related field of study from recognized TVET/College/University with a Minimum of four years relevant experience in known organization.
NB: CCTV related experience is advantageous.
REGISTRATION DATE & PLACE
From April 09 - 16, 2024, at Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Enterprise Building (Recruitment Office)
Interested applicants must bring/attach all original and copy of their supporting documents, including 8th Grade/Ministry Card, Birth Certificate, 10th/12th grade national examination certificates and one passport size picture

💚💚💚💛💛💛
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
የአለም አእምሯዊ ንብረት ቀን
WORLD IP DAY
አእምሯዊ ንብረት ለዘላቂ ልማት!
💚💚💚💛💛💛
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣የጤናና የመተሳሰብ ይሆንላችሁ!!!
💚💚💚💛💛💛
JOIN Telegram 👇👇👇
https://t.me/thinkglobalworklocal
🙏🙏🙏🍓🍓🍓💚💚