Habesha fun and meme
135 subscribers
318 photos
37 videos
3 files
3 links
Download Telegram
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
Forwarded from Memes
አዝማሪ ቤት አምሽቼ ሰክሬ ስገባ ፉዘር ምክሩን ሊጀምር ኧረ ተው አንተ ልጅ ተሻሻል ብያለው ሲል...

#ድገመው 😊😊

For any comment @wizben
Forwarded from MIRA REAL BONDA no1 (𝕨𝕚𝕫_𝕓𝕖𝕟) via @like
ሀበሻ ማለት እኮ ሙሉ ችግርህን ነግረኸው በቃ ይረዳኛል ያስብልኛል ብለህ ስታስብ.....

"በተረፈ ግን ሰላም ነክ አ" የሚልህ ደግ ህዝብ ነው 😂😂

For any comment @wizben
Forwarded from MIRA REAL BONDA no1 (𝕨𝕚𝕫_𝕓𝕖𝕟) via @like
ቀን ረዳትነት ሰርተህ ክላስ ውስጥ አስተማሪው 6.8 ን አጠጋጋው ሲልህ


ውይ ቲቸርዬ ትርፍ አልጭንም😁😁

For any comment @wizben
Forwarded from MIRA REAL BONDA no1 (𝕨𝕚𝕫_𝕓𝕖𝕟) via @like
የሆነ ጀለሴ ጦዞ ከ ማዘሩ ጋር የድሮ ታሪክ አውርተው እየሳቁ ፋዘሩ መቼ ነው ደሞ እንዲ የሆነው ሲለው

አንተ አታስታውስም ገና ልጅ ነበርክ😂😂

For any comment @wizben
Forwarded from MIRA REAL BONDA no1 (𝕨𝕚𝕫_𝕓𝕖𝕟) via @like
አንዱ ጀለስ ሊላከፍ ፈልጎ ፀጉሯን ቀለም የተቀባች ልጅ ስታልፍ "እሙዬ ፀጉርሽ ምንድነው ጭድ መስሏል" ሲላት

እሷ፡ ድሮም ከብት ሚበላውን ያቃል😂😂😂😂

For any comment @wizben
Forwarded from MIRA REAL BONDA no1 (𝕨𝕚𝕫_𝕓𝕖𝕟) via @like
እንጀራ ከመወደዱ የተነሳ ከሌባ እጅ ላይ ሁላ መግዛት ጀምረናል😁

For any commnet @wizben
#UCLdraw watch live here 👇

/ https://t.me/thfvo
የኛ ቀልዶች:
እሙሙ ተወደደ አወጣ ሚሊዮን
እንደኔ አይነቱ ድሀ ምን ይውጠው ይሆን

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends

ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ቢከፈት ባይከፈት ህወኃት እና መከላከያ ተዋጉ አልተዋጉ ምንም እማይመለከተው ቻናል

#ቃና

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends

የቀጣይ 12 ተማሪዎች ግብርና ሊማሩ ነው እሚል ዜና ስሰማ

ታድለው ፋይናል ፈተናቸው እረሱ ነው እሚሆነው

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends

ወጣቱ ጫት መቃም ሲከለከል አሁንስ ተስፋችን ምንድነው ብለው

ዘመቱ አሉ

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends

#Brokenhearte መች እንደሆነ ታቃላችሁ ክላስ ስጀምሩ የኔ ኮርስ #A ነው እምታመጡት እንዳያሳስባችሁ ያላችሁ አስተማሪ

የአመቱ መጨረሻ ላይ #D ሲገጫችሁ ነው

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends

Viagram ተጠቅሞ የወለደውን ልጅ ማን አሉት

#ቁም_ላቸው

😆😂🤣
Join👉 @Chisu Man
Forwarded from BRAVO FIXED VIP (𝑻𝒂𝒕𝒕𝒐𝒐) via @like
አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር አዲስ ልብስ እና ጫማ ሲመጣ ፋሽን ሳይሆን

ዩኒፍሮም እሚያረጉት ነገር

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
Forwarded from BRAVO FIXED VIP (𝑻𝒂𝒕𝒕𝒐𝒐) via @like
ከቤት ፏ ዝንጥ ብለህ ስትወጣ የሰፈር ልጆች ሲያገኙህ

እዩት ዛሬ ደሞ ይርዳው ጤናውን መስሉዋል

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
Forwarded from BRAVO FIXED VIP (𝑻𝒂𝒕𝒕𝒐𝒐) via @like
#የዘንድሮ_አበባዮሽ
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን እኛ ማንን ሰምተን

አበባዮሽ ለምለም አበባዮሽ ለምለም
#ክላሹን ያዙት ለምለም #እንዳንፈራ ለምለም
ጦርነት ሆነ ለምለም #ኑሮ_ተወደደ ለምለም ሐበሻ ቻይ ነው ለምለም ይኖራል ተላምዶ

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
Forwarded from BRAVO FIXED VIP (𝑻𝒂𝒕𝒕𝒐𝒐) via @like
#ጓደኛዋ:- ካለቃሽ ጋር ግን እንዴት ተስማማሽ ሊያባርሽ አልነበር እንዴ

#እሷ:- በዳኛ😌

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
Forwarded from BRAVO FIXED VIP (𝑻𝒂𝒕𝒕𝒐𝒐) via @like
#GC ትርጉሙን ለማታቅ ሰዎች

#GC ማለት #Gelan_Condomenyam #ገላን_ኮንዶሚኒየም ማለት ነው

😆😂🤣
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends