#ተመልሷል
ቅዱሳን ተመስገን በሉ ቻናላችን ተመልሷል። Report ማድረግ አሁን አያስፈልገውም። በያላችሁበት ተባረኩልን እንወዳችኋለን።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#የከበረ_ዓላማው_በውስጤ_ስላለ_ተገቢውን_ዋጋ_በመክፈል_ፍሬ_አፈራለሁ!
ዛሬም ቃላችን ይኸው ነው !
@TheStewardTimothy

ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ pinned «#ተመልሷል ቅዱሳን ተመስገን በሉ ቻናላችን ተመልሷል። Report ማድረግ አሁን አያስፈልገውም። በያላችሁበት ተባረኩልን እንወዳችኋለን። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ #የከበረ_ዓላማው_በውስጤ_ስላለ_ተገቢውን_ዋጋ_በመክፈል_ፍሬ_አፈራለሁ! ዛሬም ቃላችን ይኸው ነው ! @TheStewardTimothy»
በመመለሱ የተደሰታችሁ comment ላይ #የከበረ_ዓላማው_በውስጤ_ስላለ_ተገቢውን_ዋጋ_በመክፈል_ፍሬ_አፈራለሁ post አድርጉ!
1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15 "ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።"
@TheStewardTimothy
1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15 "ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።"
@TheStewardTimothy
ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፦ መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?
²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

Audio
የመዳን ቀንዴ ❤❤
፨፨፨፨፨፨፧፧፧፧፨፨፨፨፨፨፨፨
ዘማሪ ሳሙኤል ዘርጋው
Kingdom sound Worship
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መልካም ቀን 🙏
@TheStewardTimothy
፨፨፨፨፨፨፧፧፧፧፨፨፨፨፨፨፨፨
ዘማሪ ሳሙኤል ዘርጋው
Kingdom sound Worship
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መልካም ቀን 🙏
@TheStewardTimothy
የራዕይን መፅሐፍ ስለ ሳባቱ መቅረዞች (ስለ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት) የተፃፈውን ዛሬ እናንብብ እስኪ ........
#የዩሐንስ_ራዕይ_ከምዕራፍ 1 - 3
ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ እንግዲህ ያየኸውን አሁንም ያለውን ከዚህም በኋላ ይሆን ዘንድ ያለውን ጻፍ።
²⁰ በቀኝ እጄ ያየሃቸው የሰባቱ ከዋክብትና የሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ምሥጢር ይህ ነው፤ ሰባቱ ከዋክብት የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መላእክት ናቸው፥ ሰባቱም መቅረዞች ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው።
መልካም ቀን ❤

ዘማሪት አስቴር አበበ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ልቤን ላፈስልህ መጥቻለሁ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Original song ፦ ካሮል ፍቃዱ
፡ይኸው ልቤን
መልካም ቀን ❤️❤️
@TheStewardTimothy
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ልቤን ላፈስልህ መጥቻለሁ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Original song ፦ ካሮል ፍቃዱ
፡ይኸው ልቤን
መልካም ቀን ❤️❤️
@TheStewardTimothy
“እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ።”
— ሚክያስ 3፥8
@TheStewardTimothy
— ሚክያስ 3፥8
@TheStewardTimothy
ፍለጋ|ዘማሪት ረድኤት ይርጉ
አዳዲስ መዝሙሮች @adadisemezemur
በድጋም ተባረኩበት
መልካም ምሽት 🙏
ፍለጋ 👣 🎶🎶
፨፨፨፨፨፨፨ + ፨፨፨፨፨፨፨
ዘማሪት ረድኤት ይርጉ
፨፨፨፨፨፨፨ + ፨፨፨፨፨፨፨
Kingdom Sound Worship
@TheStewardTimothy
መልካም ምሽት 🙏
ፍለጋ 👣 🎶🎶
፨፨፨፨፨፨፨ + ፨፨፨፨፨፨፨
ዘማሪት ረድኤት ይርጉ
፨፨፨፨፨፨፨ + ፨፨፨፨፨፨፨
Kingdom Sound Worship
@TheStewardTimothy
#የኢየሱስ_ክርስቶስ_በምድር_ላይ ...
ሰላም ይብዛላችሁ ወድ ቤተሰቦቻችን! ይህ ዓመት ከገባ ከአንዳንዶቻችሁ ጋር በአካል የምንገናኝበትን ዕደል በወርኀ ጥር አግኝተን ነበር፡፡ 2017 ከገባ ሰዓታቶች በቀናት ፣ በቀናት በሣምንታት፣ ሣምንታት በወራት ተተክተው እዚህ ደርሰናል፡፡ ክብሩ ሁሉ ለዘላለሙ ጌታ ይሁን! ሕማሙን እናስታውስ ዘንድ ሣምንቱን አብራችሁን እንድትዘልቁ የከበረ ግብዣችንን እናቀርብላችኋለን፡፡ ተባረኩ!
💥ጭር ያለችው ናዝሬት¡
ከ200 - 400 የማይበልጡ ሰዎች የይኖሩባት በነበረችው በናዝሬት አነስተኛ መንደር ውስጥ ጌታችን ኢየሱስ ተወለደ (ማቴ 21፡11፤ ማር 1፡24፤ ሉቃስ 18፡37፤ ዮሐ 1፡45) ፡፡ ናዝሬት በታችኛው ገሊላ ከተራራው በታች ከባሕር ወለል በላይ 500 ሜትር ላይ ያለች ስትሆን 1 ዜና መዋዕል 24፡15-16 ላይ የተዘረዘሩ ካህናትን ስም በያዘው የድንጋይ ላይ ቅርጽ ከተማይቱ መጠቀሷን የታሪክ ተመራማሪዎች ይጠቅሳሉ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ናዝሬትን ለመረዳት በተደረጉ የሥነ ፈለክ ምርምሮች ከሌሎች አጎራባች ከተሞችና መንደሮች ገንጠል ብላ ጭር ያለች ሳትሆን ነዋሪዎችዋን ለማስተዳደር በቂ ኢኮኖሚ ያላት ነች። በተለይም የወይን እርሻና መጥመቂያ፣ የወይራ ዘይት መጭመቂያ፣ እንዲሁም የድንጋይ ቅርጻ ቅርጽ ሥራ የነበረባት መሆኗ ... ብቻ በአጠቃላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ የነበራት መሆኑን ተገንዝበዋል፡፡ የእንቅስቃሴው መኖር ከተማዋ ከተቀሩት የገሊላ አውራጃዎች ጋር ግንኙነት እንደላት አንዱ ማሳያ ሆኖ መወሰድ የሚችል ነው፡፡
ናዝሬት ሲፎሪስ ከተባለች ከተማ ጥቂት ኪሎ ሜትሮችን ብቻ የምትርቅ ሲሆን በሜዲትራኒያን አቅጣጫ ካለችው ቂሣሪያና ጢባሪዮስ እንዲሁም ወደ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ካለው ዋና መንገድ ላይ የምትገኝ ነች፡፡

💥ሌሎች ምስክሮች
አሁን ባለንበት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዘመን ስለ አንድ ታዋቂ ሰው ተመሳሳይ መረጃ ከተለያዩ ምንጮች አግኝቶ ማጠናቀር ያን ያህል አስቸጋሪ እንዳልሆነ ለሁላችንም የተሸሸገ አይደለም፡፡ ነገር ግን የማተሚያ ማሽን እውን ባልሆነበት በጥንቱ ዘመን ስለ አንድ ታዋቂ ሰው መረጃ ከተለያዩ ምንጮች ማግኘት ለዛውም በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለመገመት አይከብድም፡፡ ይህም ሳያንስ በአንድ የትውልድ ዘመን ውስጥ ስለ አንድ ታዋቂ ሰው ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ጽሑፎችን ማግኘት ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ የጥንት ታሪክ አጥኚዎችና ተመራማሪዎች ይመሰክራሉ፡፡ በቅዱሳት መጽሐፍት የማመናችን ነገር ጥያቄ ውስጥ ሳይገባ ለመሆኑ ግን እውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ተመላልሷልን? መመላለሱን ለማስረዳት ወይም በእርግጠኝነት ለመቀበል ምን ማስረጃዎች አሉ? የሚሉና መሰል ጥያቄዎች ቢነሱ ምላሽ መሆን የሚችሉ ነጥቦችን በዚህ ጽሑፍ ውስጥ በጥቂቱ እንጠቁም ፦
👉ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተ ሌሎች ማስረጃዎችን ሳናጣቅስ ተመሳሳዮቹን ወንጌላት ማለትም ማቴዎስ፣ ማርቆስ እና ሉቃስ በአንድ ትውልድ ዘመን መገኘታቸው ፤
👉የሐዋሪያው ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እንደሆነ የሚነገርለትና የሂራጶሊስ ጳጳስ የሆነው ጳጲያስ ጌታችንን አስመልክቶ ወደ አምስት ቅጽ የሚጠጋ መጽሐፍ የሰጠው ምስክርነት ፤
👉የዓይን እማኝ ምስክሮች መኖራቸውን ብቻ ሳይሆን በጌታችን የተፈወሱ ሰዎች በሕይወት መኖራቸውን የመሰከረው ቃድራተስ (Quadratus 70-130) ፤
👉ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን በጻፈው ደብዳቤ ኢየሱስን ደጋግሞ የጠቀሰው ከጥንት አባቶች መካከል ስሙ የሚጠቀሰው የሮማው ቀልሜንጦስ (95 ዓ.ም) ምስክርነት ፤
👉የማቴዎስና የሉቃስ ወንጌልን ሳያነባቸው እንዳልቀረ የሚነገርለት የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የነበረው ኢግናጢዮስ (116 ዓ.ም) ከክርስቶስ ትምህርት ጋር የተስማማ ደብዳቤ በታናሽዋ እስያ ላሉ አብያተ ክርስቲያናት መጻፉ ፤
👉 ለሮም ባለሥልጣናት ይሰራ የነበረው አይሁዳዊው የታሪክ አዋቂ ዮሴፍ ወልደቆሪዮን (37-100) የክርስትና እምነት መሰረቱ ክርስቶስ እንደሆነ ብቻ ሳይሆን በአይሁድ ካኅናት የተጠላና በጴንጤናዊው ጲላጦስ መሰቀሉን በመጽሐፉ መጻፉ፤
👉 “መስቀል” የሚለውን ቃል ወደ አሥር ጊዜያት ያክል በደብዳቤዎቹ የተጠቀመው የሐዋሪያው የጳውሎስ ምስክርነት (ለምሳሌ፡- 1ቆሮ 1፡17-18 ፤ ገላ 2፡20 ፤ ገላ 5፡11 ፤ ገላ 6፡14 ፤ ኤፌ 2፡16 ፤ ቆላ 2፡14 ፤ ፊል 2፡8 ፤ ፊል 3፡18 ፤ 1ጴጥ 2፡24 ፤ ዕብ 12፡2)
👉 የአንደኛው ክፍለ ዘመን የታሪክ ዐዋቂ እንደሆነ የሚነገርለት ታክተስ ክርስትና ስያሜውን ከክርስቶስ እንዳገኘ ብቻ ሳይሆን በጢባሪዮስ ቄሣርና በጴንጤናዊው ጲላጦስ ጊዜ ያሳለፉትን መከራ ጠቅሶ መጻፉ
👉 ከመስቀል ታሪክ በኋላ አንድ መቶ ዓመት ጊዜ ውስጥ የነበረችው የጥንት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የክርስቶስ መስቀል ታሪካዊ እውነት መሆኑን #በጴንጤናዊው_ጲላጦስ_የተሰቀለ (#Crucifixus_est_sub_Pontio_Pilato) የሚል ሀረግ በእምነት አንቀጻቸው ሳይቀር መጨመራቸው
ሁሉንም ባይሆን እዚህ ጋር የጠቀስናቸው ምክንያቶች የክርስቶስ ኢየሱስን በምድር ላይ የመመላለሱን እውነታ የበለጠ አጉልቶ ለማሳየት ከበቂ በላይ ናቸው፡፡ እንግዲህ ጌታችን በምድር ላይ መመላለሱ ርግጥ ከሆነ ስላስተማራቸው ትምህርቶችና ስለ ፈጸማቸው ተዓምራቶች እውነትነት በተመለከተ ከላይ የጠቀስናቸው ነጥቦች ወንጌላቱ እውነት የማውራታቸውን ነገር አምኖ ለመቀበል ተጨማሪ ምክንያት መሆን ይችላሉ። ይህንን ጽሑፍ የሰሞነ ሕማማት መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ለዛሬ በመጠኑ አነሳነው እንጂ ይወራ ቢባል ከዚህም በላይ ሊጻፍ ይችላል፡፡ በቀጣይ ክፍል እስከምንገናኝ በዚሁ እንሰነባበት::