🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#እንኳን #ለወርኃ #ጽጌ #አደረሳችሁ፤ #አደረሰን
======================
🌺እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕግና ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችንና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡
🌺ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፤ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ ፡፡
🌺በዚህ በወርኃ ጽጌ (በዘመነ ጽጌ) የሚጾሙ ክርስቲያኖች ሲኖሩ ጾሙን መንፈሳውያን ሰዎች ሳይታዘዙ በራሳቸው ፈቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ (የፈቃድ) የትሩፋት ጾም ይባላል፡፡
🌺በቀኖና ቤተክርስቲያን ከታዘዙት ከ7ቱ አጽዋማት ውጪ የሆነ ትርፍ ጾም ማለት ነው፤ ከታዘዘው አትርፎ የጾመ ሰው የመጾሙን ዋጋ ያገኛል፡፡
🌺ብዙ መንፈሳዊ ሥራ የሰራ ሰው ብዙ ክብር እንደሚያገኝ መጽሐፍ ይናገራልና፡፡
✍‘’እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል’’
📖ሉቃ 7፥47
🌺የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች በክብርም ከእመቤታችን ጋር ይተባበራሉ፤ ነገር ግን የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች ለመመጻደቅ መጾም የለባቸውም፤ የማይጾሙ ሰዎችንም መንቀፍና መክሰስ የለባቸውም፡፡
🌺የጽጌ ጾም እንዲጾም በቀኖና ቤተክርስቲያን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተደርጎ ስላልተወሰነ የማይጾሙ ሰዎች ሕገ ጾምን እንዳፈረሱ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ነው፤ ይልቁንም የሚጾሙ ሰዎች ቢችሉ መጾማቸው እንዳይታወቅባቸው ቢያደርጉ የተሻለ ነው፡፡
✍"ስትጾሙ እንደግብዞች አትጠውልጉ"
📖ማቴ 6፥16
ከእናታች ከስደቷና ከፆሙ ረድኤት በረከት ይክፈለን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
➡️ @Tewahedo12

✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
#እንኳን_በጉጉትና_በፍቅር_ለምንጾመው_ለታላቁ_ለዓብይ_ፆም_በሠላም_በጤና_አደረሳችሁ፤ #አደረሰን
📌 #ፆም
✝በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ትምህርት መሰረት ጾም የማህበርና የግል ተብሎ በሁለት ይከፈላል፡፡
❓ ፆም ምንድ ነው
✝ ጾም ማለት ሰው ምግብ ወይም ሰውነት ከሚፈለጋቸው ነገሮች መካከል መወሰን ማለት ነው፡፡
✝ጾም በጥንተ ፍጥረት አትብላ ተበሎ የህግ መጠበቅም ሆኖ ለሰው ልጅ ከተሰጠው ትዕዛዝ ጾም ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ስርአት ስለሆነ ሃይማኖት በለበት ሁሉ አለ፡፡
✝ጾም ለተውሰነ ጊዜ ከእህልና ውሀ መከልከል ብቻ ሳይሆን ለሰውነት የሚምረውን ለማየት እና ለመፈጸም የሚያስጎመጀውን ነገር ሁሉ መፈጸም ነው፡፡
✝በተግባራዊ ትርጉም የተረዱና የተጠቀሙበት ሰዎች ጾምን ‹‹ለፀሎት እናቷ፣ ለእንባ መፍለቂያዋ ለበጎ ስራ ሁሉ መሰረት ›› በማለት ተርጉመውታል፡፡
📌 #የፆም #አስፈላጊነት
✝ሃይማኖት መሰረት ነው ነገር ግን ቤት በመስራት ብቻ የተሟላ እንደማይሆን ሃይማኖትንም ፍጹም የሚያደርጉት በእርሱ መሰረትነት ነው የመሚታነጹ ስነ ምግባራት ናቸው፤ ጾም፣ ጸሎት፣ ምጽዋትና ስግደትን የመሰሉት ምግባራት ሃይማኖትን እንዲሰራ ያደርጉታል፡፡
✝ጾም የስጋን ምኞትን እና ፈቃድን ለማስታገስ ይረዳል፡፡
📖መዝ 34፥13፣
📖ሮሜ 8፥12-14፣
📖1ኛ ቆሮ 6፥12
✍‹‹ ለሚጠፋ ምግብ አትስሩ ይልቅስ የሰው ልጅ ለሚሰጣቹህ የዘለዓለም ህይወት ለሚሆን ምግብ ስሩ››
📖ዮሐ 6፥7
✝ጾም በአምሮት በምኞትና በስስት ጸባዮች ላይ የበላይነት ያስገኛል፡፡
📌 #በፆም #የተጠቀሙ #ሰዎች
1⃣ #በብሉይ_ኪዳን
✝የሰማርያው ንጉስ አክአብ
📖1ኛ ነገ 20፥27
✝የእስራኤል ሰዎች
📖2ኛ ዜና 20፥1-23
✝በጉዞ ላይ የነበሩ ሰዎች
📖ህዝ 8፥21
✝የነነዌ ሰዎች
📖ዮናስ 3፥3
✝ነብዩ ነሕምያ
📖ነህ 1፡2
✝ሃማ በተነሳ ጊዜ
📖አስቴር 3፡9 እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን
2⃣ #በሐዲስ_ኪዳን
✝በሐዲስ ኪዳን ጾም የጀመረው ክርስቶስ ነው፤ ክርስቶስ ከጾም በኋላ 3 ነገሮችን ድል ነስቷል፡፡
1. ስስት
2. ትእቢት
3. ፍቅረ ነዋይ
✝መላእክትም ቀርበው አገልግለውታል፡፡
📖መዝ 90፥11 ፣
📖ማቴ 4፥1 ፣
📖ሮሜ 14፥1-6
📌 #የአዋጅና #የግል #ጾም
1⃣ #የአዋጅ #ጾም
✝በአባቶቻችን የተደነገጉ ሰባት አጽዋማት አሉ፡፡
✅ ጾመ ነብያት
✅ ጾመ ገሃድ
✅ ጾመ ነነዌ
✅ ዓብይ ጾም
✅ ጾመ ድህነት
✅ ጾመ ሐዋርያት
✅ ጾመ ፍልሰት
📌 #ጾመ #ነብያት
✝ለአዳም የተሰጠው ተስፋ ይጠብቁ የነበሩ ነብያት የጾሙት ነው፤ ነብያት ስለ መሲህ መምጣት በናፍቆት ይጸልዩ ነበር፡፡
📌 #ጾመ #ገሃድ
✝ገሃድ ማለት ግልጥ ይፋ፣ በገሃድ የሚታይ ማለት ነው፡፡
✝መለኮት የተገለጠበት ጌታ ልዩ የሆነ የአንድነትና የሶስትነት ምሥጢር የተገለጠበት ስለሆነ ይህን ስያሜ አግኝቷል፡፡
📖ማቴ 3፥16
📖ዮሐ 1፥29
📌 #ጾመ #ነነዌ
✝ይህ የነነዌ ሰዎች የጾሙት ነው፤ የዚያች አገር ሰዎች የፈጸሙት በደል በእግዚአብሔር ፊት ታላቅ ሆኖ በመገኘቱ ቅጣት ታዝዞባቸው ነበር፤ የነነዌ ጾም ሰኞ፣ ማክሰኞና ዕረቡ ሶስት ቀን ነው፡፡
📌 #ዓብይ #ጾም
✝ሙሴ በሲና ተራራ ህጉን ከማቅረቡ በፊት 40 ቀን 40 ሌሊት ጾሟል፤ ጌታም ወንጌል ከመስበኩ በፊት በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀን 40 ሌሊት ጾሟል፡፡
✝ይህ ጾም ዓብይ ወይም ሁዳዴ በመባል ይታወቃል፤ ዓብይ የሚሰኘው ዓብይ ነብያት የጾሙት በሐዲስ ኪዳንም ጌታም የኦሪተንና የነቢያትን ህግ ለመጠበቅና ለመፈጸም ሲል የጾመው በጾሙ ፍጻሜ ከሰይጣን የመጣውን ፈተና ድል የነሳበት በመሆኑ ነው፡፡
✝በዓብይ ጾም ሰባት ቅዳሜ ስምንት እሁድ ይገኛሉ፤ ይህም የጾሙን ጊዜ ስምንት ሳመንታት ያደርገዋል፡፡
✝የመጀመርያው ሳምንት ህርቃል ተብሎ ይታወቃል ወደ ጾሙ መግቢያ መለማመጃ ማለት ነው፡፡
✝የመጨረሻው ሳምንት ሕማማት ነው ክርስቶስ መከራ የተቀበለበት ቀን በመሆኑ ነው፡፡
📌 #ጾመ #ሐዋርያት
✝ጾመ ሐዋርያት ሀብተ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ወንጌልን ለሕዝብ ከማስተማራቸው አስቀድመው ጾመዋል፤ የሰኔ ጾም ይባላል፡፡
✝ይህ ጾም ከፍና ዝቅ ስለሚል የተወሰነ ቀን የለውም አንዳንድ ጊዜ ከአርባ ይበልጣል ሌላ ጊዜ ደግሞ ከሰላሳ ያንሳል፡፡
📌 #ጾመ #ድህነት (የዕረቡና የአርብ)
✝ከትንሳኤ በኋላ ከሚኖሩት 50 ቀኖች በቀር ዕረቡና አርብ ዓመቱን በሙሉ የጾም ቀኖች ናቸው፡፡
✝እንደጾሙአቸው የተደረገው አርብ እና ዕሮብ፤ ዕሮብ የተፈረደበት አርብ የተሰቀለበት ቀን መሆኑን አስመልክቶ ነው፡፡
📌 #ጾመ #ፍልሰታ
✝ጾመ ማርያም ይባላል፤ የእመቤታችን የዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት ምሥጢር ለሐዋርይት የተገለጠበት ታሪክ መታሰቢያ ጾም ነው።
✝ሐዋርያት ከሐምሌ 1-14 ድረስ ጾመው ድንግል ማርያም ተገልጣላቸዋለች በ 16ኛው ቀን አርጋለች፡፡
2⃣ #የግል #ጾም
✝በሕግ የታወቁ አጽዋማት በግልጥ በማህበር ይጾማሉ፤ የግል ጾም ግን ከዚህ የተለየ ነው።
✝በሰዎች የግል ፍላጎትና የሕሊና ውሳኔ ሚጾም የፈቃድና የንስሐ ጾም ነው፡፡
📖ማቴ 5፥6
📖ማቴ 6፥18
📖ዳን 6፥10
በአጠቃላይ ከላይ የተመለከትናቸው ከፍፁም ኃጢአትና ከበደል ተጠብቀን እንድንጾም አምላከ ቅዱሳና ይርዳን እንዲሁም የእናቱ የንፅህተ ንፅሀን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለየን
✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
@Tewahedo12

✝✨💠✨✝✨💠✨✝✨💠✨✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
#እንኳን #ለዓቢይ #ጾም #ስድስተኛ #ሳምንት #በሠላም #በጤና #አደረሳይሁ፤ #አደረሰን
✅ #ገብርኄር
✍“መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት፤ ለአንዱ ሁለት፤ ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ"
☑️ገብር ኄር ትርጓሜው በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው::
🔶በዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ውስጥ የምናነበው ወንጌል የሚያሳስበን ስለ በጎና ታማኝ አገልጋይ የተነገረውን ምሳሌ ነው፡፡
🔷በዚህ የወንጌል ንባብ ውስጥ ጌታ በምሳሌ አድርጎ በመጨረሻው የፍርድ ቀን ሰዎች እንደ ሥራቸው እንደሚዳኙ በሰፊው አስተምሯል፡፡
🔶በዚህ ምሳሌ ውስጥ አንድ ጌታ ለሦስት ባሮቹ ለእያንዳንዳቸው እንደ አቅማቸው ለአንዱ አምስት መክሊት፣ ለአንዱ ሁለት መክሊትና ለሌላው ደግሞ አንድ መክሊት ከሰጣቸው በኋላ ነግዱና አትርፉ በማለት እርሱ ወደ ሌላ አገር መሄዱ ተገልጦአል፡፡
🔷በዚህም መሠረት አምስት መክሊት የተቀበለው የመጀመሪያው ባሪያ በተሰጠው አምስት መክሊት ቆላ ወርዶ ደጋ ወጥቶ ከነገደ በኋላ አምስት ተጨማሪ መክሊቶችን በማትረፍ አኖረ፡፡
🔶ሁለት መክሊቶችን የተቀበለው ሁለተኛው ባሪያም በተሰጡት አምስት መክሊቶች ከነገደ በኋላ ሌሎች ተጨማሪ ሁለት መክሊቶችን አትርፎ አስቀመጠ፡፡
🔷ሦስተኛው ባሪያ ግን ከእነዚህ ሁለት ባሪያዎች በተለየ ሳይወጣና ሳይወርድ ሳይደክምና ሳያተርፍ በአቅሙ መጠን በተሰጠው አንድ መክሊት ሥራ ሳይሠራ እንዲሁ ወስዶ ጉድጓድ በመቆፈር ቀበረው፡፡
🔶ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ለእነዚህ ሦስት ባሪያዎች በመጠን የተለያዩ መክሊቶችን ሰጥቶ ወደ ሩቅ አገር ሄዶ የነበረው ጌታቸው ወደ እነርሱ ተመልሶ መጣ፡፡
🔷ከዚያም እያንዳንዳቸው በየተራ ወደ እርሱ እያስገባ በተሰጧቸው መከሊቶች ምን እንደሠሩ ይጠይቃቸውም ይቆጣጠራቸውም ጀመር፡፡
🔶በዚህ መሠረት አምስት መክሊቶችን የተቀበለው የመጀመሪያው ባሪያ በጌታው ፊት ቀርቦ በተሰጡት አምስት መክሊቶች ሌሎች ተጨማሪ መክሊቶችን በማትረፍ በድምሩ አሥር መክሊቶችን ለጌታው አስረከበ፡፡
🔷ሁለተኛውም እንዲሁ በተሰጡት ሁለት መክሊቶች ሌሎች ሁለት መክሊቶችን አትርፎ አሁን በእጁ ላይ ያሉትን አራት መክሊቶች ለጌታው አስረከበ፡፡
🔶በዚህ ጊዜ የእነዚህ ሁለት ባሪያዎች ጌታ በእነርሱ ደስ በመሰኘት ለሁለቱም አንተ መልካም በጎና ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ ስለምሾምህ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ በማለት ወደ መንግሥቱ አስገባቸው፤ ምንም ሥራ ሳይሠራና ሳያተርፍ የተሰጠውን አንድ መክሊት ጉድጓድ ውስጥ የቀበረው ሦስተኛው ባሪያ ግን ባዶ እጁን መቅረቡ ሳያንሰው በድፍረት ጌታ ሆይ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንህበት የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን ስለማውቅና ስለ ፈራሁ መክሊትህን ጉድጓድ ቆፍሬ በመቅበር አቆይቼልሃለሁና እነሆ ተረከበኝ የሚል መልስ ሰጠ፡፡
🔷በዚህ ጊዜ ንጉሡ እጅግ ስለ ተቆጣ አንተ ክፉና ሃኬተኛ ባሪያ በእርግጥ እንዲህ ዓይነት ሰው መሆኔን ታውቃለህን ካወቅህ ደግሞ ገንዘቤን ለሚነግዱበት ወይም ለሚለውጡ ሰዎች በመስጠት እነርሱ እንዲያተርፉበት ማድረግና እኔ ተመልሼ ስመጣ ከነትርፉ ከእነርሱ መቀበል እንድችል ማድረግ ትችል ነበር፡፡
🔶ይሁን እንጂ ይህን ሳታደርግ ጭራሹኑ በድፍረት እነዚህን በእውነት ላይ ያልተመሠረቱ ክፉ ቃላትን ስለ ተናገርህ ቅጣት ይገባሃል በማለት ለወታደሮቹ ያለውን መክሊት ውሰዱና አሥር መክሊት ላተረፈው ጨምሩለት፤ ላለው ይሰጠዋል ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል፡፡
🔷ስለዚህ የማይጠቅመውን ባሪያ ወደ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ ውጪ አውጡት በማለት አዘዛቸው፤ ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላይ ሳለ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ ትምህርቱን ቃል በቃል ወይም በሰምና ወርቅ ወይም በምሳሌ አስተምሮአቸዋል፡፡
🔶በዚህ መሠረት እርሱ ይህን ትምህርት ያስተማረው በምሳሌ ነው፤ ጌታ ትምህርቱን በምሳሌ ያስተምር የነበረው አስቀድሞ በነቢዩ ዳዊት
✍«አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ» ተብሎ የተነገረውን የትንቢት ቃል ለመፈጸምና ቃሉን የሚሰሙት ተማሪዎቹ የሚማሩት ትምህርት ሳይገባቸው እየተጠራጠሩ ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ ለማድረግ ነበር፡፡
📖መዝ 77፥2
🔷በመሆኑም ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ከሰባት በማያንሱ ምሳሌዎች ስለምትመጣው መንግሥቱ በስፋት አስተምሯል፡፡
🔶አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌልን ቃል በዚህ ዓለም ላይ ሲዘራ ዘሩ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ በተሠማሩ ሰዎች ልብ ውስጥ በተለያዩ ምሳሌዎች አማካኝነት ይዘራ ነበር፡፡
🔷ይህ በመሆኑም ጌታ ቃሉን ለገበሬዎች በዘርና በእንክርዳድ እንዲሁም በሰናፍጭ ቅንጣት፣ ለእናቶች በእርሾ፣ ለነጋዴዎች በመዝገብና በዕንቁ፣ ለዓሣ አጥማጆች በመረብ. . . ወዘተ እየመሰለ በምሳሌ ያስተምራቸው ነበር፡፡
🔶ከእነዚህ በተጨማሪ በአሥሩ ቆነጃጅት፣ በሰርግ ቤት፣ በበግና በፍየል. . . ወዘተ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለ መንግሥቱ በስፋት በምሳሌ አስተምሯል።
🔷ጌታ ይሁን ያደርግ የነበረው ትምህርቱ ለተማሪዎቹ እንዲብራራላቸውና ግልጽ እንዲሆንላቸው ነበር፤ በዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ሰንበት ውስጥ የምናነበው ንባብ፣ የምንሰበከው ስብከትና የምንዘምረው መዝሙር የሚነግረንም ስለ አንድ በጎናና ታማኝ ባሪያ በምሳሌ የተነገረውን ትምህርት ነው፡፡
✍ስለዚህ በዚህ የወንጌል ቃል መሠረት «ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው» ተብሎ የተጠቀሰው ሰው በዳግም ምጽአቱ ወደዚህ ምድር ተመልሶ ከመምጣቱ በፊት ወደ ቀደመ ክብሩ የተመለሰውን ቅን ፈራጅ አምላካችን በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
🔶በምሳሌው ውስጥ የተጠቀሱት ባሪያዎች የሚወክሉት ምዕመናንን ወይም እኛን ነው፤ መክሊት የተባለው በጎ የሚያሰኘው በጎና መልካም ሥራ ነው፡፡
🔷የመጀመሪያዎቹ ሁለት ባሪያዎች ወይም አገልጋዮች የሚመሰሉት ሥራን ከሃይማኖት ጋር አስተባብረው የያዙትን ጻድቃን ሲሆን መክሊቱን ጉድጓድ በመቆፈር የቀበረው ክፉና ሃኬተኛ ባሪያ ደግሞ ምግባርና ሃይማኖት የሌላቸው የኃጢአተኛ ሰዎች ምሳሌ ነው፡፡
🔶በዚህ መሠረት ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአጭር ቁመትና በጠባብ ደረት በመካከላችን ተገኝቶ ስለ መንግሥተ የምትናገረውን ወንጌል ከሰበከልን በኋላ ለእያንዳንዳችን አንድ፣ ሁለትና አምስት መክሊቶችን በመስጠት ለፍርድ እስከምመጣ ደረስ ነግዳችሁና አትርፋችሁ ጠብቁኝ ብሎን በዕርገቱ ወደ ቀደመ ክብሩ ተመልሶ ሄዷል፡፡
🔷በመሆኑም ሁላችንም ከእግዚአብሔር የተለያዩ መክሊቶችን ተቀብለናል፤ እንድንነግድባቸውና እንድናተርፍባቸው፡፡
🔶ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን አስመልክቶ ሲናገር እንዲህ ብሏል
✍«ለአንዱ ጥበብን መነገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፤ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፤ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፤ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፤ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፤ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፤ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፤ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል»
📖1ኛ ቆሮ 12፥8-1
🔷እግዚአብሔር ለልጆቹ የሰጣቸው መክሊት ይህ ብቻ አይደለም፤ ለ

💠🌹💠🌹💠🌹💠🌹💠🌹💠🌹💠🌹
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✝ ድርሳን ዘበዓለ ፋሲካ
✍ "እግዚአብሔርን የሚያምንና የሚወድ ቢኖር፤ እርሱ በዚህ አንፀባራቂና የደስታ በዓል ደስ ይበለው"
✍ "ብልህ አገልጋይ ቢኖር፤ እርሱ ወደ ጌታው ሐሴት ገብቶ ዕልል ይበል፤ በጾም የደከመ ቢኖር፤ አሁን ደመወዙን ይቀበል፡"
✍ "በመጀመሪያው ሰዓት ወደ አምላኩ የቀረበ ቢኖር፤ ዛሬ ሽልማቱን ይውሰድ"
✍ "በሦስተኛው ሰዓት የመጣ ቢኖር፤ እርሱ በዓሉን በምስጋና ያክብር፤ በስድስተኛው ሰዓት የደረሰ ቢኖር፤ አይጎድልበትምና አይጠራጠር፤ እስከ ዘጠነኛ ሰዓት የዘገየ ቢኖር፤ ሳይጠራጠር ይቅረብ፤ እስከ ዐሥራ አንደኛዋ ሰዓት የዘገየ ቢኖር፤ ስለ መዘግየቱ አይደንግጥ፤ ጌታ ቸር ነውና፤ በመጨረሻ የመጣውንም እንደ መጀመሪያው አድርጐ ይቀበሏልና"
✍ "በዐሥራ አንደኛው ሰዓት ለመጣው ከመጀመሪያው ሰዓት አንሥቶ ሲደክም ከነበረው ጋራ እኩል ይሰጧልና፤ መጨረሻ ለመጣው ጌታ ምሕረቱን ይለግሰዋል፤ መጀመሪያ ለመጣውም ያስብለታል፡፡
✍ "ለአንደኛው ይሰጠዋል፤ ለሌላኛውም ጸጋውን ያድለዋል፤ ለአንደኛው መልካም ምግባሩን ይቀበልለታል፤ ለሌላኛውም መልካም ፍቃዱን ይቀበልለታል፤ ለአንዱ ምግባሩን ያከብርለታል፤ ለሌላኛውም በቅን ልቡና የሚያደርገውን ጥረት ያደንቅለታል"
✍ "ስለዚህ ኹላችሁም ወደ ጌታችሁ ደስታ ግቡ፤ ፊተኞች ኋለኞችም ሆይ እኩል ደመወዛችሁን ተቀበሉ፤ ባለጸጐች ድኾችም ሆይ በአንድነት ዘምሩ"
እናንተ ብርቱዎች ደካሞችም ሆይ በዓሉን አክብሩት፡፡
✍እናንተ የጾማችሁ መጾም ያልቻላችሁም ሆይ ዛሬ ላይ ደስ ይበላችሁ፤ መሠዊያው ሙሉ ነውና ኹሉም በማዕዱ ደስ ይበለው፤ ፍሪዳው የሰባ ነውና አንድ ሰው ስንኳ እንደ ተራበ እንዳይሔድ፤ ኹላችንም የእምነት በዓሉን እንካፈል፤ ከቸርነቱና ከፍቅሩ ሀብትም እንቋደስ፡፡
✍ማንም ስለ ድኽነቱ አይዘን፤ ኵላዊቷ መንግሥት ተገልጣለችና፤ ማንም በኃጢአቱ አያንባ፤ ከመቃብሩ የይቅርታ ብርሃን ተንቦግቧልና፤ ማንም ሞትን አይፍራ የመድኃኒታችን ሞት ከዚህ ነጻ አውጥቶናልና፤ ለእርስዋ በመታዘዝም ጌታ አጥፍቷታልና፡፡
✍በሞቱ ሞትን ገደለው፤ ወደ ሲዖል በመውረድ ሲዖልን በዘበዘው፤ ኢሳይያስም አሰምቶ እንደ ተናገረ ሲዖል ከጌታችን ጋር ፊት ለፊት ተገናኘች፤
📌መረራትም ከንቱ አድርጓታልና መረራት
📌ሸንግሏታልና መረራት
📌ሽሯታልና መረራት
📌ነፍሳትን ይዛ እንዳታስቀር አስሯታልና መረራት
📌መቃብር የዕሩቅ ብእሲ ሥጋ አገኘሁ ብላ ዋጠችው፤
ስትውጠው ግን እግዚአብሔር ኾኖ አገኘችው መረራትም
❓ሞት ሆይ መውጊያህ ወዴት አለ
❓ሲዖል መቃብርም ሆይ ድል መንሣትህ ይዞም ማስቀረትህ ወዴት አለ
▶️ክርስቶስ ተነሣ፤
▶️ሞት ሆይ አንተም ጠፋህ ▶️ክርስቶስ ተነሣ፣ አጋንንትም አዘኑ
▶️ክርስቶስ ተነሣ፤ መላእክትም ሐሴት አደረጉ
▶️ክርስቶስ ተነሣ፤ የሰው ሕይወትም ነጻ ወጣች
▶️ክርስቶስ ተነሣ፤ መቃብርም ባዶ ኾነች
▶️ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለአንቀላፉት ኹሉ በኵር ኾኖላቿልና፡፡
ለእርሱም ክብርና ጽንዕ ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘለዓለሙ ድረስ ይኹን
✍ "ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ"
👉"ምድር ጸዳች ሐሴት አደረገች
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች"
#እንኳን #ለብርሃነ #ትንሳኤው #በሠላም #በጤና #አደረሳችሁ፤ #አደረሰን #መልካም #በዓል
📌ምንጭ
👉ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ እንደፃፈው

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✍" ጾም ለጸሎት እናቷ፣ ለአርምሞ እኅቷ፣ ለአንብዕ(ለዕንባ) መፍለቂያዋ፣ ለበጎ ትሩፋት ሁሉ ጥንት መሠረት ናት"
📚ኮኲሐ ሃይማኖት ገጽ 318
#ለተናፋቂዋ #የፍልሰታ #ጾም፣ #እንኳን #አደረሳችሁ፤ #አደረሰን #እመብርሃን #በጾም #የምንጠቀም #ታድርገን
#ነሐሴ 1
☑️ #ቅድስት #ልደታ #ማርያም
🎚ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም፤ በእመቤታችን ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ፡፡
🎚በግንቦት 1 ቀን 5ሺ ከ5መቶ የመከራው ዘመን ሊያልቅ 15 ዓመታት ሲቀሩት ሊባኖስ በሚባል ተራራ ከፀሐይ የምታበራ ሴት ልጅ ተወለደች፡፡
🎚ይህቺውም ፍጥረት ሁሉ ደቂቀ አዳም ሁላቸው ተስፋ ሲያደርጓትና ሲጠባበቋት የነበረች የድኅነታቸው ምልክት እመቤታችን ናት፡፡
🎚በኢየሩሳሌም ባለ ጸጋ የሆኑ ነገር ግን ንብረታቸውን የሚወርስ ልጅ ያልነበራቸው ባልና ሚስት ነበሩ፡፡
🎚ጴጥርቃ እና ቴክታ የሚባሉ ሰዎች በኢየሩሳሌም በአንድነት ተጋብተው ይኖሩ ነበር፤ እነዚህ ቅዱሳን በእግዚአብሔር የሚያምኑ የተወደዱ ጻድቃን፣ ደግ ሰዎች ነበሩ።
🎚በእግዚአብሔርም በሰውም ዘንድ የተመሰከረለላቸው ባለጸጎች ነበሩ፤ ነገር ግን የሚወርሳቸው ልጅ አልነበራቸውምና መካን ነበሩ።
🎚እግዚአብሔርን የሚፈሩ ነበሩና ልጅ እንዲሠጣቸው ዘወትር ይጸልዩ ነበር፤ አንድ ቀን ላም ልጅ ስትወልድ የተወለደችዋም ሌላ እየወለደች ስድስት ትውልድ ከደረሰ በኋላ፤ ስድሰተኛዋ ጨረቃ ስትወልድ፣ ጨረቃዋም ፀሐይ ስትወልድ በሕልም አዩ፡፡
🎚እንደ ዮሴፍ ሕልም ወደ ሚተርጉም ሰው ሄደው ያዩትን ሕልም ነገሩት፤ ልጅ እንደሚያገኙ እና እስከ ስድስት ትውልድ
እንደሚሄድ ከዚያም፣ በስድስተኛው ትውልዳቸውም የምትወለድ ታላቅ ልጅ እንዳለች የጨረቃዋን ምሳሌ ከተረጎመላቸው በኋላ ፀሐይ ምን እንደሆነ መተርጎም እንዳልቻለ ነገራቸው፡፡
🎚ጥንዶቹም ሕልም ተርጓሚው እንደነገራቸው እስከ 6 ትውልድ ልጆችና ቤተሰቦችን ተወለዱላቸው፤ ስድስተኛው ትውልድም ሐና ትባላለች፤ ቤተሰቦቿም ኢያቄም ለተባለ መልካም ሰው አጯት፡፡
🎚ቅዱስ ኢያቄም እና ቅድስት ሐና አብረው ለረጅም ጊዜ ኖሩ ልጅ ሳይወልዱም አረጁ፤ ሐና እና ኢያቄም ድሆችን የሚረዱና ለእግዚአብሔር ትእዛዝም ታማኞች ነበሩ፤ ተስፋ ሳይቆርጡ በመጸለያቸው እግዚአብሔር ጸሎታቸውን ሰምቶ መልአኩን ወደ ኢያቄም ላከ፡፡
🎚የእግዚአብሔር መልአክ ለኢያቄም ተገልጾ ውድ ልጅ እንደሚሠጣቸው አበሠረው፤
ኢያቄም ለሐና ነገራት ሐናም
በእምነት ተቀብላና አምና ትኖር ነበር፡፡
🎚ሁለቱም በሕልም ተረድተውም ሐና ጸነሠች፤ የመውለጃዋ ጊዜዋ አልፎ ስለጸነሠችም ዘመዶችዋ ተደነቁ፡፡
🎚ቅድስት ሐና አንድ ዓይና አክስት ነበረቻት፤ አንድ ቀን ሐና መፀነሷን ስምታ ሆድዋን በእጅዋ ደስሳ ካረጋገጠች በኋላ ዓይኗን በዚያው እጅዋ ስትነካው ዓይንዋ በራላት፡፡
🎚ሌሎች ሰዎች ይሄን ተዓምር ሰምተው በመምጣት በተዓምር ተፈወሱ፤ ነገር ግን አይሁድ ቀንተው ሐና እና ኢያቄም እንዲሠደዱ አደረጉ፤ ወደ ሊባኖስ ተራራም ተሠደዱ፡፡
🎚በዚያም ግንቦት 1 ቀን ሐና ቆንጆዋንና ተወዳጅዋን ልጅ ወለደች ስምዋንም «ማርያም» አለቻት፤ እንደስለታቸውም ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ወሰዷት እስከ 15 ዓመቷ ድረስ በቤተመቅደስ እያገለገለች ኖረች፡፡
🎚እግዚአብሔርም በቅድስና ኖረው በንጽህና ከወለድዋት ልጃቸው ድንግል ማርያም ተወልዶ ዓለምን ለማዳን ፍቃዱ ሆኖ መረጣት፡፡
#ጽንዕት #በድንግልና #ሥርጉት #በቅድስና #እመቤታችን #ጸጋውን #ክብሩን #እንዳይነሳን #ለምኚልን፤ #አእምሮውን #ልበናውን #በልቡናችን #ሳይብን #አሳድሪብን::
የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት፣ በረከትና ምልጃዋ አይለየን ለዘለዓለሙ።

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
❓የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለምንድን ነው ለመስቀል ክብር የምትሰጠው
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
#እንኳን ለብርሃነ #መስቀሉ አደረሳችሁ፤ #አደረሰን
✝መስቀል
"መስቀል ኃይላችን ነው፤ ኃይላችን መስቀል ነው፤ የሚያፀናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም"
📚የዘወትር ጸሎት
🎚 በብሉይ ኪዳን መስቀል የእርግማን ምልክት ና የወንጀለኞች መቀጫ ነበር::
📖ዘዳ 21፥23
🎚 ክርስቶስ በደሙ ስለቀደሰው ግን ቅዱስ መስቀል ተብሏል፤ በመስቀል ድህነትን አግኝተናል።
📖1ኛ ጴጥ 2፥24-25
🎚 ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን በቀራኒዮ የተሰቀለበት ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነጻነታችን ግርማ የድህነታችን መገኛ ጠላትን ድል የምንነሣበት መሳሪያችን ነው።
🎚 ሰውን በመስቀል ላይ መቅጣት የተጀመረው በጥንቱ ፋርስ በዛሬዋ ኢራን /ከክርስቶስ ልደት በፊት/339-33/ ዓመት ነው።
❓ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለምንድን ነው ለመስቀል ክብርን የምትሰጠው
1. ክርስቶስ መስዋዕት ሆኖ ራሱን የሠዋበት እውነተኛ መንበር በመሆኑ፤
2. የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት እኛ የዳንበት የነጻነት አርማችን ስለሆነ፤
3. የአምላካችን መለኮታዊ ፍቅር የተገለጠበት መሳሪያ በመሆኑ፤
✝የመስቀል ዓይነቶች
1. የመጾር መስቀል
🎚 በቅዳሴ እና በማዕጠንት ጊዜ ሠራዒው ዲያቆን የሚይዘው ነው።
2. የእጅ መስቀል
🎚 ካህናት ምእመናንን የሚባርኩበት በእጅ የምትያዝ የመስቀል ዓይነት ናት።
3. የአንገት መስቀል
🎚 ምእመናን ለአምላካቸው ያላቸውን ፍቅር ለመግለጽ ከማዕተባቸው ጋር በአንገታቸው የሚያደርጉት ነው።
4. እርፈ መስቀል
🎚 በማንኪያ ቅርጽ ተሠርቶ በእጅታው ላይ የመስቀል ምልክት ያለበት ነው፤ ሠራዒው ዲያቆን በቅዳሴ ጊዜ የአምላካችንን ክቡር ደሙን ለምእመናን የሚያቀብልበት ነው፤እንዲሁም ጌታችን በእለተ አርብ የተወጋበት ጦር ምሳሌ ነው።
✝መስቀል ከተለያዩ ማዕድናት ይሰራል
🎚 መስቀል ከተለያዩ ማዕድናት ሊሰራ ይችላል: መስቀሉ የሚሰራባቸው ማዕድናት የራሳቸውን ባህርያት እንዳላቸው ሁሉ ምሳሌውን ለመግለጽ ብቁ ናቸው ብለው አባቶች ያስቀመጡትን እንደሚከተለው እንመለከታለን፦
1. የእንጨት መስቀል
🎚 ጌታችን የተሰቀለው በዕጽ በእንጨት ላይ መሆኑን ለማመልከት ነው።
🎚 ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ በእንጨት ተሰቀለ? አዳም ዕጽ/ እንጨትን በልቶ ሞትን በማምጣቱ ክርስቶስም በእንጨት ተሰቀሎ ህይወትን ሊሰጠን በእንጨት መስቀል ተሰቀለ።
2. የብረት መስቀል
🎚 ጌታችን በአምስቱ ቅንዋተ ለመቸንከሩ ምሳሌ ነው።
3. የብር መስቀል
🎚 ይሁዳም በሠላሳ ብር አሳልፎ ስለመስጠቱ፤ በተጨማሪም ከብር ቢሰራ ተስፋን ዕድልን ያመለክታል።
🎚 ይኸውም እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ ቤዛ ሊሆን በደሙ ዋጋ ከፍሏልና ከእርሱ ተስፋ እንድናደርግ ያመለክተናል።
4. የወርቅ መስቀል
🎚 ከወርቅ ቢሰራ ወርቅ ንጹህ እንደሆነ ንጹሀ ባህርይ እድፈት የሌለው ጽኑ አንተ ነህ ብሎ ለመመስከር ነው።
5. የመዳብ መስቀል
🎚 መዳብ ቀለሙ ቀይ ይመስላል ጌታችን ለእኛ ብሎ ያፈሰሰው ደም ምሳሌ ነው።
🎚 ብዙዎች የመስቀል ጣላት ሆነው መስቀልን ጣኦት ነው ይላሉ ጣኦት ማለት ግን የሠይጣን ስም የሚጠራበት ፣የሚመለክበት ነው።
🎚መስቀል ደግሞ የመድኃኒዓለም ስም የሚጠራበት ህማሙን የሚድኑበት አርማችን፣ ኃይላችን ነው እንጂ መስቀል አምላክ አይደለም፤ በመስቀል የተሠቀለው ግን አምላክ ነው።
📌ምሳሌ
🎚ሰው አልጋ ላይ ሲተኛ አልጋ ላይ ተኛ ይባላል እንጂ እንጨቱ ላይ ተኛ አይባልም ሰው የቤቱን በር ሲዘጋ እጨቴን ልዝጋ አይልም በሩን ልዝጋ ይላል እንጂ አልጋ አልጋ ይባላል የተሰራው ከእንጨት ሊሆን ይችላል ነገር ግን እንጨት ተብሎ አይጠራም በርም በር ይባላል እንጂ እንጨት ተብሎ አይጠራም፤ እንዲሁም ጌታ የተሰቀለበትን መስቀል መስቀል ይባላል ፤እንጂ እንጨት አይባልም።
🎚 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል
"ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ፤ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።
📖ፊልጵ 3፥18-19
✍" ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ
ይራቅ"
📖ገላ 6፥14
🎚 የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና፤ የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና።
📖1ኛ ቆሮ 1፥18-19
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
───────────
Ⓡ @Tewahedo12

#እንኳን አደረሳችሁ #አደረሰን
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
ወርኃ ጽጌ (ጽጌ ጾም)
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
❖ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡
❖ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፤ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ፡፡
❖ በዚህ በወርኃ ጽጌ (በዘመነ ጽጌ) የሚጾሙ ክርስቲያኖች ሲኖሩ ጾሙን መንፈሳውያን ሰዎች ሳይታዘዙ በራሳቸው ፈቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ (የፈቃድ) የትሩፋት ጾም ይባላል፡፡
❖ በቀኖና ቤተክርስቲያን ከታዘዙት ከ7ቱ አጽዋማት ውጪ የሆነ ትርፍ ጾም ማለት ነው፤ ከታዘዘው አትርፎ የጾመ ሰው የመጾሙን ዋጋ ያገኛል፤ ብዙ መንፈሳዊ ሥራ የሰራ ሰው ብዙ ክብር እንደሚያገኝ መጽሐፍ ይናገራልና፡፡
✍’እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል’’ እንዲል
📖ሉቃ 7፥47
❖ የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች በክብርም ከእመቤታችን ጋር ይተባበራሉ፤ ነገር ግን የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች ለመመጻደቅ መጾም የለባቸውም፤ የማይጾሙ ሰዎችንም መንቀፍና መክሰስ የለባቸውም፡፡
❖ የጽጌ ጾም እንዲጾም በቀኖና ቤተክርስቲያን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተደርጎ ስላልተወሰነ የማይጾሙ ሰዎች ሕገ ጾምን እንዳፈረሱ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ነው፤ ይልቁንም የሚጾሙ ሰዎች ቢችሉ መጾማቸው እንዳይታወቅባቸው ቢያደርጉ የተሻለ ነው፡፡
✍"ስትጾሙ እንደግብዞች አትጠውልጉ" የተባለው ለዚህ ዓይነቱ ጾም ነው፡፡
📖ማቴ 6፥16
መልካም ፆም ይሁንልን!

✍"ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል"
📚ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቀናችንን በጸሎት እንጀምር

#እንኳን #ለብርሃነ #መስቀሉ አደረሳችሁ፤ #አደረሰን
📌መስቀል
✍️ "መስቀል ኃይላችን ነው፤ ኃይላችን መስቀል ነው፤ የሚያፀናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም"
📚የዘወትር ጸሎት
❖ በብሉይ ኪዳን መስቀል የእርግማን ምልክት ና የወንጀለኞች መቀጫ ነበር::
📖ዘዳ 21፥23
❖ ክርስቶስ በደሙ ስለቀደሰው ግን ቅዱስ መስቀል ተብሏል፤ በመስቀል ድህነትን አግኝተናል።
📖1ኛ ጴጥ 2፥24-25
❖ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን በቀራኒዮ የተሰቀለበት ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነጻነታችን ግርማ የድህነታችን መገኛ ጠላትን ድል የምንነሣበት መሳሪያችን ነው።
❖ ሰውን በመስቀል ላይ መቅጣት የተጀመረው በጥንቱ ፋርስ በዛሬዋ ኢራን /ከክርስቶስ ልደት በፊት/339-33/ ዓመት ነው።

፩. ክርስቶስ መስዋዕት ሆኖ ራሱን የሠዋበት እውነተኛ መንበር በመሆኑ፤
፪. የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት እኛ የዳንበት የነጻነት አርማችን ስለሆነ፤
፫. የአምላካችን መለኮታዊ ፍቅር የተገለጠበት መሳሪያ በመሆኑ፤
📌የመስቀል ዓይነቶች
፩. የመጾር መስቀል
❖ በቅዳሴ እና በማዕጠንት ጊዜ ሠራዒው ዲያቆን የሚይዘው ነው።
፪. የእጅ መስቀል
❖ ካህናት ምእመናንን የሚባርኩበት በእጅ የምትያዝ የመስቀል ዓይነት ናት።
፫. የአንገት መስቀል
❖ ምእመናን ለአምላካቸው ያላቸውን ፍቅር ለመግለጽ ከማዕተባቸው ጋር በአንገታቸው የሚያደርጉት ነው።
፬. እርፈ መስቀል
❖ በማንኪያ ቅርጽ ተሠርቶ በእጅታው ላይ የመስቀል ምልክት ያለበት ነው፤ ሠራዒው ዲያቆን በቅዳሴ ጊዜ የአምላካችንን ክቡር ደሙን ለምእመናን የሚያቀብልበት ነው፤እንዲሁም ጌታችን በእለተ አርብ የተወጋበት ጦር ምሳሌ ነው።
📌መስቀል ከተለያዩ ማዕድናት ይሰራል
❖ መስቀል ከተለያዩ ማዕድናት ሊሰራ ይችላል: መስቀሉ የሚሰራባቸው ማዕድናት የራሳቸውን ባህርያት እንዳላቸው ሁሉ ምሳሌውን ለመግለጽ ብቁ ናቸው ብለው አባቶች ያስቀመጡትን እንደሚከተለው እንመለከታለን፦
፩. የእንጨት መስቀል
❖ ጌታችን የተሰቀለው በዕጽ በእንጨት ላይ መሆኑን ለማመልከት ነው።
❖ ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ በእንጨት ተሰቀለ? አዳም ዕጽ/ እንጨትን በልቶ ሞትን በማምጣቱ ክርስቶስም በእንጨት ተሰቀሎ ህይወትን ሊሰጠን በእንጨት መስቀል ተሰቀለ።
፪. የብረት መስቀል
❖ ጌታችን በአምስቱ ቅንዋተ ለመቸንከሩ ምሳሌ ነው።
፫. የብር መስቀል
❖ ይሁዳም በሠላሳ ብር አሳልፎ ስለመስጠቱ፤ በተጨማሪም ከብር ቢሰራ ተስፋን ዕድልን ያመለክታል።
❖ ይኸውም እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ ቤዛ ሊሆን በደሙ ዋጋ ከፍሏልና ከእርሱ ተስፋ እንድናደርግ ያመለክተናል።
፬. የወርቅ መስቀል
❖ ከወርቅ ቢሰራ ወርቅ ንጹህ እንደሆነ ንጹሀ ባህርይ እድፈት የሌለው ጽኑ አንተ ነህ ብሎ ለመመስከር ነው።
፭. የመዳብ መስቀል
❖ መዳብ ቀለሙ ቀይ ይመስላል ጌታችን ለእኛ ብሎ ያፈሰሰው ደም ምሳሌ ነው።
❖ ብዙዎች የመስቀል ጣላት ሆነው መስቀልን ጣኦት ነው ይላሉ ጣኦት ማለት ግን የሠይጣን ስም የሚጠራበት ፣የሚመለክበት ነው።
❖ መስቀል ደግሞ የመድኃኒዓለም ስም የሚጠራበት ህማሙን የሚድኑበት አርማችን፣ ኃይላችን ነው እንጂ መስቀል አምላክ አይደለም፤ በመስቀል የተሠቀለው ግን አምላክ ነው።
📌ምሳሌ
❖ ሰው አልጋ ላይ ሲተኛ አልጋ ላይ ተኛ ይባላል እንጂ እንጨቱ ላይ ተኛ አይባልም ሰው የቤቱን በር ሲዘጋ እጨቴን ልዝጋ አይልም በሩን ልዝጋ ይላል እንጂ አልጋ አልጋ ይባላል የተሰራው ከእንጨት ሊሆን ይችላል ነገር ግን እንጨት ተብሎ አይጠራም በርም በር ይባላል እንጂ እንጨት ተብሎ አይጠራም፤ እንዲሁም ጌታ የተሰቀለበትን መስቀል መስቀል ይባላል ፤እንጂ እንጨት አይባልም።
✍️ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል

❖ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና፤ የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና።
📖1ኛ ቆሮ 1፥18-19
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝

📌 ቅበላ «ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥሩ ቆነጃጅት»
✍️ "በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች፤ ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ፤ ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤ ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ፤ ሙሽራውም በዘገየ ጊዜ ሁሉ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ተኙ፤ እኩል ሌሊትም ሲሆን እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ በዚያ ጊዜ እነዚያ ቆነጃጅት ሁሉ ተነሡና መብራታቸውን አዘጋጁ፤ ሰነፎቹም ልባሞቹን መብራታችን ሊጠፋብን ነው፤ ከዘይታችሁ ስጡን አሉአቸው፤ ልባሞቹ ግን መልሰው፥ ምናልባት ለእኛና ለእናንተ ባይበቃስ፤ ይልቅስ ወደሚሸጡት ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ አሉአቸው፤ ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ ደጁም ተዘጋ፤ በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቆነጃጅት መጡና ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ክፈትልን አሉ፤ እርሱ ግን መልሶ እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም አለ ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ"
📖ማቴ 25÷1-13
#እንኳን_ለዓቢይ_ጾም_በሰላም_ጤና #አደረሳችሁ፤ #አደረሰን
#መልካም_ጾም

✍️ "በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥
ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን"
📖ቆላስይስ 1፥10-11
ቀናችንን በጸሎት እንጀምር
#እንኳን አደረሳችሁ #አደረሰን
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
✍️ " #ወአንቢበክሙ አንትሙ #ለዘኢያንበበ አይድኡ
➘ #እናንተ_አንብባችሁ_ላላነበበው_ንገሩ"
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
🙏 ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ፤ እኔም ለእናንተ ከአዘጋጀው በኃዋላ በድካሜ ብዛት ሳይገባኝና ሳይገባኝ በምጽፈው ድርሳንወ ገድላት መጽሐፍት ላይ የቃላት (የፊደል) ሕፀፅ ቢገኝ በጎደለው እየሞላችሁ በጠመመው እያቃናችሁ አንብቡ በረከት ተካፈሉ እላለሁ ከምንም ጊዜ በላይ ለሀገራችንና ለዓለም ሰላም እንዲሁም ለደካማው ወንድማችሁ እንድበረታ (የተጣልሁ) እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ

Channel
🧲 https://telegram.me/Tewahedo12
FB Like Page (የፌስቡክ ፔጅ)
🧲 http://facebook.com/Tewahedo12
YouTube Subscribe (ሰብስክራይብ)
🧲 https://www.youtube.com/channel/UCvYxUdv1D-5juH_P6iE7XXw

Telegram
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ"
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://t.me/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot

Forwarded from ✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴