Testosterone Booster💦
7 subscribers
4 links
Gym life in this channel
Download Telegram
Testosterone ከፍ ለማድረግ እነዚህን አድርጉ፦
1,ጥዋት ከ እንቅልፋቹ ስትነሱ ቀዝቃዛ ውሃ ሰውነታቹ ላይ አፍስሱ.
2, በ24 ሰአት ውስጥ 3ሊትር ውሃ ጠጡ.
3,ከባባድ እንቅስቃሴዎችን ስሩ ለምሳሌ፦squat, deadlift, bench press, pull and push up የመሳሰሉትን ከበድ አርጋቹ ስሩ.
4,በትንሹ ለ6 ወር ዘራቹን(sperm) አጠራቅሙ ማለትም በጭራሽ እንዳታፈሱ በsexም በሌላም.
5, ከ8 እስከ 9 ሰዓት በሚገባ ተኙ.
6, ምፈሩት እና ምቾት ሚነሳችሁን ነገር አድርጉት ተዳፈሩት.
7, አልኮል መጠጥ እና ሀሺሽ ሲጋራ መጠቀም አቁሙ.
8, በማንኛውም ሰዓት ያለችውን የፀሃይ ብርሀን ለ30 ደቂቃ ሙቁ።
9, ስኳር ያላቸውን ምግቦች እና መጠጦች መጠቀም አቁሙ.
I'm on Instagram as @faresofficial12. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?igsh=1ov3glrki13zo&utm_content=vbgwvjr
ቴስቴስትሮናቹ እየጨመረ መሆኑን በነዚ ምልክቶች ማወቅ ይቻላል፦
1,gym ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ጥንካሬያቹ(strength) ይጨምራል.
2,የsex ፍላጎታቹ ይጨምራል ያ ማለት ስለዛ ነገር ስላሰባቹ ሳይሆን ሳታስቡትም ስሜቱ አለ.
3,ምትፈሩትን ነገር ወይም ምቾት ማይሰጣቹን ነገር መሸሽ ታቆማላቹ እና ያንን ነገር ለማሸነፍ ብቁ እንደሆናቹ አእምሯቹ ማሰብ ይጀምራል.
4,የሆነ ነገር ለማድረግ የሌላ ሰው ድጋፍ ወይም አብሮነት እንደማያስፈልጋቹ እና እናንተ ብቁ ነን ብላቹ ለራሳቹ ታረጋግጣላቹ.
5,ሰው ምን ይለኛል ብላቹ ማሰብ ታቆማላቹ.
6,ምትፈልጉት ነገር እምቢ ሲላቹ በጣም ትናደዳላቹ ድጋሚ ያንን ለማሳካት በእልህ ትሞክሩታላቹ.
7,ቶሎ ደስታን ከሚሰጣቹ ነገር መራቅ ትጀምራላቹ እና ደስታ ከውጪ ሳይሆን ከውስጥ እንደሚገኝ መረዳት ትጀምራላቹ.
8,ልጅነታቹን ትገሉታላቹ እና ወንድነታቹን ትገነባላቹ ያልበሰለ ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች reject ታረጋላቹ.
9, የራሳችሁን mood ብቻ ነው ምትከተሉት ከማንም ጋር ለመመሳሰል አትሞክሩም.
10,ከሁሉም በላይ ቴስቴስትሮንህ ሲጨምር ራስህን ስሜትህን መግዛት ትጀምራለክ እና የራስህ የሆነ የህይወት ህግ ይኖርካል።

ለጓደኛቹ share አርጉት 100% ትክክለኛ መረጃ ነው..
1👍1
Testosterone Booster💦 pinned «Testosterone ከፍ ለማድረግ እነዚህን አድርጉ፦ 1,ጥዋት ከ እንቅልፋቹ ስትነሱ ቀዝቃዛ ውሃ ሰውነታቹ ላይ አፍስሱ. 2, በ24 ሰአት ውስጥ 3ሊትር ውሃ ጠጡ. 3,ከባባድ እንቅስቃሴዎችን ስሩ ለምሳሌ፦squat, deadlift, bench press, pull and push up የመሳሰሉትን ከበድ አርጋቹ ስሩ. 4,በትንሹ ለ6 ወር ዘራቹን(sperm) አጠራቅሙ ማለትም በጭራሽ እንዳታፈሱ በsexም በሌላም.…»