ባንክ መክፈት ሚፈልጉ የአረብ ሀገር ልጆች
2.8K subscribers
75 photos
21 videos
3 files
173 links
አዲስ በስማች ባንክ አካውንት እንዲከፈትላቹ ምትፈልጉ ልጆች እዚህ ግሩፕ ተቀላቀሉ
Download Telegram
0938045850:
ሆሣዕና በአርያም።
እንኳን አብሮ አድርሳችሁ አድርስን

ያልገራች በመንፈስ በኃጢአት የታሰረች፣
በርኩሰት ተነክራ ከአምላኳ የራቀች፣
ምን ነገር ተሰማት ነፍሴ ፍቱኝ አለች።

እንደ ሜዳ አህያ ማሰቧን አቁማ፣
እስር በበዛበት በፋጌ ከተማ፣
ታስራለች ደንዝዛ ነፍሴ ወድቃ ታማ።

በዚህች ዓለም ከንቱ በዚህች ምድረ ፋጌ፣
በበደል ታስሬ ከምሞት ጠውልጌ፣
ልሂድ ወደ ጌታ ላግኘው ፈልጌ።

እባክህ አምላኬ ፍታኝ ከእስራቴ፣
ላክልኝ ያንተን ሰው ይምጣ ወደ ቤቴ፣
ካንተ ተለይታ ቀርታለች ሕይወቴ።

እስራቴን ፍታው ከሞት በለስ ግንድ፣
ፍሬዋን በልቼ ደግሜ እንዳልክድ፣
ሆሣዕና እንድልህ ከአንተጋር ልሂድ።

አንደበቴን ክፈት ቃኘው ለምሥጋና፣
እንደ ህፃናቱ ኢያልኩ ሆሣዕና፣
ዘንባባዬን ልያዝ መድኃኒት ነህና።

ግባ ወደ ቤቴ ጌታዬ አምላኬ፣
ሆሣዕና እንድልህ ፊትህ ተንበርክኬ፣
ይለወጥ ይቀደስ ያለፈው ታሪኬ።

የሥጋ ገበያ የኃጢአት መደቡ፣
ይገልበጥ ገበታው የስርቆት ገንዘቡ፣
ይበጅለት ጅራፍ ይገረፍ ወገቡ፣
ልቤ አንተን ረስቶ ከጠፋ ሐሳቡ።

ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም፣
የዳዊት ልጅ ቡሩክ ፍፁም ዘለዓለም፣
ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንተ ሌላ የለም።
FMRec0105053700.wav
2.5 MB
Yezedon adadis keldoch lemagegnet Lomi tuben 😂😂😂😂SUBSCRIBE yadergu 😂😂😂😂😄😂😄😂👍👍👍😃👌😆😀👌😝😢😀
Coming soon brand new single Music by LOMI TUBE