ባንክ መክፈት ሚፈልጉ የአረብ ሀገር ልጆች
2.8K subscribers
75 photos
21 videos
3 files
173 links
አዲስ በስማች ባንክ አካውንት እንዲከፈትላቹ ምትፈልጉ ልጆች እዚህ ግሩፕ ተቀላቀሉ
Download Telegram
ምስጋና
ይድረስ ለጌትሽ ማሞ ከሎሚ ቲዩብ
ጌትሽ በቅድሚያ ጀማሪነታችንን ሳትንቅ ከኛጋር እጅግ ምርጥ መልዕክት ያለው ሙዚቃህን "ያመኛል"የተሰኘ ስራህን በኛ ተማምነህ ፈቅደህ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ካንተጋ መስራት በራሱ ትልቅ ትርፍነው ከምንም በላይ አንተን የመሰለ ወንድም ስራዬ ስላገናኘኝ ፈጣርን አመሰግነዋለሁ ብዙዎች ለ ዘፈኑ የተከፈለው ክፍያ ቢያስገርማቸውም ስራህን ከሰሙ በኋላ ስያንስበት ነው በማለት መስክረውለታል ክሊፑ ከተለቀቀ 3ኛ ሳምንቱን ይዛል በዚህ ግዜውስጥ ከ1ሚልየን ግዜ በላይ ታይቷል በሌላ ጎኑ ደግሞ ግማሹ አውቆ ሌላው ሳይገባው ኮፒ በማድረግ ከ 500ሺ በላይ ተመልካች አሳጥተውናል እኛም ከ 96 ቻናሎችን ዩቲዩ ብ እርምጃ እንዲውስድባቸው ተደርጓል ስራችን ኮፒ እንዳይደረግ ለተባበራችሁኝ ወዳጆቼ እንዲሁም የጌትሽ አድናቂዎች የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ በመጨረሻም ስራው እንዲታይ ሼር በማድረግ እና የሙዚቃውን ማስታወቂያ ቀድሞ በመልቀቅ ለተባበራችሁኝ የርዲዮ ጣቢያዎች ፣የዩቲዩብ ቻናሎች እና ዲጄዎች ከልብ እናመሰግናለን ልዩ ምስጋና ለውድ ታላቅ ወንድሜ ተገኔ ክንፈ ከነ ጓድኞቹ፣
ይህንን ስራ ደክመው ለሰሩት አልባብ ምስሎች፣ለ እቢዮት ካሳነሽ፣ለጀማል ካሳሁን፣ለግርማቸው፣ሄኖክ ፣ታምሩ፣መሳይ፣ሽሜ፣እስጢፍ ፣ናትናኤል እንዲሁም በማየትና ኮመንት በመስጠት በቅጥታም ሆነ በተዘዎዋሪ እዚህ ስራላይ ተሳትፎ ያደረጋችሁ እናስማችሁን ላልጠቀስኩት ይሁን።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Yhe chanal yezedonserawoch serious ymiwesd ew