ሎሚ ቲዩብ እያዘጋጀ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የድምፅ ውድድር መሳተፍ የምትፈልጉ መጥታችው መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን ለአሸናፊ ተወዳዳሪ የ 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) ሽልማት ተዘጋጅቷል
አድራሻችን
*** ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ ከ እየሩሳሌም ሆቴል
ከፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ህንጻ 10 ኛ ላይ
ስልክ:-099 142 6254
ሎሚ ቲዩብ
አድራሻችን
*** ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ ከ እየሩሳሌም ሆቴል
ከፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ህንጻ 10 ኛ ላይ
ስልክ:-099 142 6254
ሎሚ ቲዩብ
ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ "ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
"ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Share and join
@Lomi_tube @lomi_tube
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
"ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Share and join
@Lomi_tube @lomi_tube
https://youtu.be/AfQMyDb7XCQ ሚዛን ድራማ ሰብስክራይብ ያድርጉን
ውድ የሎሚ ቤተሰቦች በአትራኮስ የጥበብ አማካኝነት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትል የተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሙዚቃ ውድድር እየተደረገ ሲሆን አሸናፊዎችን ሎሚ እንተርቴንመንት ለአሽናፊዎች አንድ ነጠላ ዜማ የሚሰራላቸው ሲሆን የመጀመሪያ አሸናፊው ታውቋል እስኪ እናንተም ሰምታችሁ አስተያየት ለግሱን
Forwarded from አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE via @like
Forwarded from አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE via @like
Forwarded from አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE via @like