ባንክ መክፈት ሚፈልጉ የአረብ ሀገር ልጆች
2.8K subscribers
75 photos
21 videos
3 files
173 links
አዲስ በስማች ባንክ አካውንት እንዲከፈትላቹ ምትፈልጉ ልጆች እዚህ ግሩፕ ተቀላቀሉ
Download Telegram
አንዳንዴ የጥበብ መንገዳ ግራ ይገባኛል እድል በራን የከፈተችለት ጥበበኛ ችሎታ ሳይኖረው ባገኘው አጋጣሚ ወደ ስራ ይገባና የጥበብን ምንጭ ሲያጨቀየው አሊያም ሊያደርቀም ሲባዝን እናስተውላለን በዝህ የጥፋት መንገድ ውስጥ እንኳን ስውኝ የምናየው እኛ ችግሩ ገብቶት እንዳይሽሻል በምናለብኝነት ዳር ቆመን እናያለን አንዳንዴም ቲፎዞ ስላለው ብቻ ስለምናቅ እኛም ገንዳውስጥ በጋራ ተዘፍቀናል ። ይህንን ለምን ማውራት እንደፈለኩ የገባችሁ ይመስለኛል ዘንድሮ በጥበብ እንቅስቃሴዎቻችን ውስጥ ክብር ሚገባው የተሽፈነብት ጎርፍ ያመጣው የነገሰበት ግዜላይ ከድረስን ሰንበትበት ብለናል የምር እያዩ ፈንገስ እንዳለው ሜዳሊያችንን መመላለስ አለብን ሜዳሊያው በሰዎች ከተነጠቀባችው በለሞያዎች ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ አንዱነው የኔን ሀሳብ ለመድገፍም ሆነ ለመቃወም ተቀበል ቁጥር 3 "ያመኛል" የሙዚቃ ክሊፕን ንገ እርብለት በ ኢትዮጵያ ሰአት ከ ምሽቱ 12:00 ላይ ወደናነተ ሚደርሰውን ክሊፕ መመልክት ግድ ይላል ሀሳብ አስተይየታችሁን ጠብቃለው የነገ ሰው ይበለን።
እባኮ ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ የጌትሽ ማሞ ተቀበል ቁጥር 3" ያመኛል" ነገ በ08/02/2018 በፈረንጆች አቆጣጠር ከታች በተዘረዘሩት ሀገርት የሰአት ቀመር ይለቀቃል መልካም መዝናኛ።
😂😂
😂ታኬ እኮነው ባለፈው የሌለ ጥርሱን አሞት ጥርስ ክሊኒክ ልንሄድ ስንል
😛ታኬሻ አባቴ ወደ ሴት የጥርስ ሃኪም ነው መሄድ የምፈልገው ብሎ ግግም አይል መሰላቹ
😳🙄ለምን? እንለዋለን……
ምክንያቱም ሴት ልጅ አፍህን ዝጋ ሳይሆን አፍህን ክፈት ስትል መስማት እፈልጋለው።😂😂
አደለም አፍህን ክፈት ተብሎ ታኬ እንዲውም ክፍት አፍ ነው 😂😂😂😂







ጀለስካ አለቀ እኮ ቀልዱ ምንሼ ነው ፍታ በቃ 😂
ምስጋና
ይድረስ ለጌትሽ ማሞ ከሎሚ ቲዩብ
ጌትሽ በቅድሚያ ጀማሪነታችንን ሳትንቅ ከኛጋር እጅግ ምርጥ መልዕክት ያለው ሙዚቃህን "ያመኛል"የተሰኘ ስራህን በኛ ተማምነህ ፈቅደህ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ካንተጋ መስራት በራሱ ትልቅ ትርፍነው ከምንም በላይ አንተን የመሰለ ወንድም ስራዬ ስላገናኘኝ ፈጣርን አመሰግነዋለሁ ብዙዎች ለ ዘፈኑ የተከፈለው ክፍያ ቢያስገርማቸውም ስራህን ከሰሙ በኋላ ስያንስበት ነው በማለት መስክረውለታል ክሊፑ ከተለቀቀ 3ኛ ሳምንቱን ይዛል በዚህ ግዜውስጥ ከ1ሚልየን ግዜ በላይ ታይቷል በሌላ ጎኑ ደግሞ ግማሹ አውቆ ሌላው ሳይገባው ኮፒ በማድረግ ከ 500ሺ በላይ ተመልካች አሳጥተውናል እኛም ከ 96 ቻናሎችን ዩቲዩ ብ እርምጃ እንዲውስድባቸው ተደርጓል ስራችን ኮፒ እንዳይደረግ ለተባበራችሁኝ ወዳጆቼ እንዲሁም የጌትሽ አድናቂዎች የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ በመጨረሻም ስራው እንዲታይ ሼር በማድረግ እና የሙዚቃውን ማስታወቂያ ቀድሞ በመልቀቅ ለተባበራችሁኝ የርዲዮ ጣቢያዎች ፣የዩቲዩብ ቻናሎች እና ዲጄዎች ከልብ እናመሰግናለን ልዩ ምስጋና ለውድ ታላቅ ወንድሜ ተገኔ ክንፈ ከነ ጓድኞቹ፣
ይህንን ስራ ደክመው ለሰሩት አልባብ ምስሎች፣ለ እቢዮት ካሳነሽ፣ለጀማል ካሳሁን፣ለግርማቸው፣ሄኖክ ፣ታምሩ፣መሳይ፣ሽሜ፣እስጢፍ ፣ናትናኤል እንዲሁም በማየትና ኮመንት በመስጠት በቅጥታም ሆነ በተዘዎዋሪ እዚህ ስራላይ ተሳትፎ ያደረጋችሁ እናስማችሁን ላልጠቀስኩት ይሁን።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር