ከሚከተሉት ውስጥ ፍጥነት በመቀነስ ወቅት መቅደም ያለበት፡፡
Anonymous Quiz
19%
ከሁሉም ነገር በፊት ማርሽ ዜሮ ማድረግ
2%
በድንገት ፍሬን መያዝ
52%
የትራፊክ ሁኔታን በመስታወት ውስጥ ማየት
28%
“ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው
❤1
በድምጽ የመለየት የተሸከርካሪ ፍተሻ ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
የሞተር ድምጽ
28%
የችንጋ ወይም ቤልት ድምጽ
12%
የኤግዚስት (የጭስ ማውጫ) ድምጽ
48%
መልስ የለም
የክራንክ ሻፍት /ኮሎ/ ተግባር ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
ካምሻፍትን ማዞር
30%
ፒስተንን ወደ ላይና ወደታች ማንቀሳቀስ
28%
በቺንጋ አማካኝነት ጀነሬተርን ወይም ዲናሞን ማንቀሳቀስ
28%
ቫልቦችን ማስከፈት
የግራ ፍሬቻ ማሣየት ወይም መጠቀም የምንችለው መቼ ነው
Anonymous Quiz
12%
ከቀኝ ወደ ግራ ለመታጠፍ ስንፈልግ
13%
ከምንቆምበት ለመነሣት ስንፈልግ
5%
ለመቆም ስንፈልግ
70%
“ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
ከሚከተሉት ውስጥ የእሳት አቀጣጣይ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቴርሞስታት
2%
የራዲያተር ክዳን
62%
ካንዴላ
21%
ሁሉም መልስ ነው
ሪዶታ ማርሽ መጠቀም ስንፈልግ ተሽከርካሪው አለበት፡፡
Anonymous Quiz
54%
ቆሞ መሆን አለበት
23%
እየተጓዘ
8%
በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ችግር አይኖረውም
15%
ሁሉም መልስ ነው
❤1
👍2
ከሚከተሉት ውስጥ የሞተር ማስነሻ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
9%
የዳሽ ቦርድ መብራት
12%
የፍሪሲዮን ፔዳል
63%
ሞተሪኖ
16%
መልሱ አልተሰጠም
❤1
ከፊት ለፊት ያለውን የመንገድ ሁኔታ አስቀድሞ የሚገልጽ የመንገድ ዳር ምልክት ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
48%
መረጃ ሰጪ
30%
የሚያስጠነቀቅ
0%
የማቆጣጠር
22%
ሁሉም
በተሽከርካሪ ላይ ከኋላ በኩል ካሉ መብራቶች ውስጥ ነጩ የሚበራው ፡፡
Anonymous Quiz
9%
ተሽከርካሪው ሲቆም ነው
73%
ተሽከርካሪው ወደ ኋላ ሲሄድ
15%
አሽከርካሪው የማቆሚያ መብራት አብርቷል ማለት ነው
3%
አደገኛ ሁኔታ በተሽከርካሪ ላይ መፈጠርን ይገልጻል
ተሽከርካሪው ከፊትና ከኋላ ግጭት ለመከላከል እንዲረዳው የሚገጠም መሳሪያ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
34%
ፍሬን
29%
ስፖኪያ
27%
ባምፖር
9%
ሻንሲ
አሽከርካሪው በተሽከርካሪ ሞተር አካባቢ ለየት ያለ ድምጽ መኖሩን የሚያውቅበት ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
24%
መገንዘብ
38%
ትኩረት
30%
ማስተዋል
8%
መልሱ የለም
የአንድ ተሸከርካሪን የሞተር ዘይት መጠኑን ለማወቅ ተሸከርካሪው መቆም ያለበት የት ቦታ ላይ ነው?
Anonymous Quiz
5%
ቁልቁለታማ
90%
ሜዳማ
2%
ዳገት
2%
ጉድጓድ
ከፍላይዊል ጋር በመቀናጀት ለኃይል አስተላላፊነት የሚያገለግል ክፍል _____ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
54%
ፍሪሲዮን
27%
ሞተሪኖ
15%
ፓምፔታ
4%
ራዲያተር
❤2
የነዳጅ ጌጅ የሙቀት መጠቆሚያ መሣሪያና የዘይት ግፊት አመልካች መብራት በምን ክፍል ውስጥ ይካተታሉ?
Anonymous Quiz
7%
የባትሪ መሙያ ክፍል
85%
በዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ መሳሪያዎች
8%
የመብራት ክፍል
0%
የሞተር ማስነሻ ክፍል