Terek - ተረክ
227 subscribers
5 photos
5 links
ተረክ የማሽከርከር ችሎታን የሚያስተምር መተግበሪያ ነው።

✅ የመንገድ ምልክት ልምምድ
✅ ቴክኒካልን፣ ህግጋትን፣ ችሎታዎችን እና ደህንነትን የሚሸፍኑ ጥያቄዎች።
✅ 3D ሲሙሌሽን፡ ለሂል ስታርት፣ ትይዩ የመኪና ማቆሚያ እና የብሬኪንግ ርቀት እይታዎች።

https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek

@mnecreativescontact
Download Telegram
Forwarded from Terek - ተረክ
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖

መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!

✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።

አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
❤1
አንድ አሽከርካሪ ከቆመበት ሲንቀሳቀስ ማሳየት ያለበት ፍሬቻ
Anonymous Quiz
9%
የቀኝ
71%
የግራ
17%
“ሀ” ና “ለ”
3%
መልሱ የለም
❤1
በድምጽ የመለየት የተሸከርካሪ ፍተሻ ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
የሞተር ድምጽ
28%
የችንጋ ወይም ቤልት ድምጽ
12%
የኤግዚስት (የጭስ ማውጫ) ድምጽ
48%
መልስ የለም
በቁልቁለት ላይ ከባድ ተሽከርካሪ ስናሽከረክር መጠቀም የሚገባን ማርሽ የትኛውን ነው፡፡
Anonymous Quiz
75%
ከባድ
17%
ቀላል
5%
ዜሮ
3%
ሁሉም
ከሚከተሉት ውስጥ የእሳት አቀጣጣይ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቴርሞስታት
2%
የራዲያተር ክዳን
62%
ካንዴላ
21%
ሁሉም መልስ ነው
ሪዶታ ማርሽ መጠቀም ስንፈልግ ተሽከርካሪው አለበት፡፡
Anonymous Quiz
54%
ቆሞ መሆን አለበት
23%
እየተጓዘ
8%
በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ችግር አይኖረውም
15%
ሁሉም መልስ ነው
ከሚከተሉት አንዱ የማቀዝቀዣ ክፍል ነው፡፡
Anonymous Quiz
10%
ቬንትሌተር
3%
የውሃ ወሳጅና መላሽ ቱቦ
26%
ራዲያተር
61%
ሁሉም መልስ ነው
❤1
አንድ አሽከርካሪ የሞተር ዘይት ሳያይ ቢያስነሳ
Anonymous Quiz
1%
የብቃት ችግር
28%
የዝግጁነት ችግር
68%
ሀ እና ለ
4%
መልሱ የለም
👍2
ከሚከተሉት ውስጥ የሞተር ማስነሻ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
9%
የዳሽ ቦርድ መብራት
12%
የፍሪሲዮን ፔዳል
63%
ሞተሪኖ
16%
መልሱ አልተሰጠም
❤1
ከፊት ለፊት ያለውን የመንገድ ሁኔታ አስቀድሞ የሚገልጽ የመንገድ ዳር ምልክት ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
48%
መረጃ ሰጪ
30%
የሚያስጠነቀቅ
0%
የማቆጣጠር
22%
ሁሉም
የተሸነሸነ ፊንስ ያላቸው ሞተሮች የሚቀዘቅዙት ነው፡፡
Anonymous Quiz
26%
በውሃ
61%
በአየር
7%
በዘይት
7%
መልሱ አልተሰጠም
ተሽከርካሪው ከፊትና ከኋላ ግጭት ለመከላከል እንዲረዳው የሚገጠም መሳሪያ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
34%
ፍሬን
29%
ስፖኪያ
27%
ባምፖር
9%
ሻንሲ
አሽከርካሪው በተሽከርካሪ ሞተር አካባቢ ለየት ያለ ድምጽ መኖሩን የሚያውቅበት ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
24%
መገንዘብ
38%
ትኩረት
30%
ማስተዋል
8%
መልሱ የለም
የአንድ ተሸከርካሪን የሞተር ዘይት መጠኑን ለማወቅ ተሸከርካሪው መቆም ያለበት የት ቦታ ላይ ነው?
Anonymous Quiz
5%
ቁልቁለታማ
90%
ሜዳማ
2%
ዳገት
2%
ጉድጓድ
ከፍላይዊል ጋር በመቀናጀት ለኃይል አስተላላፊነት የሚያገለግል ክፍል _____ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
54%
ፍሪሲዮን
27%
ሞተሪኖ
15%
ፓምፔታ
4%
ራዲያተር
❤2
ተሽከርካሪ ከፍተኛ ጉልበት የሚኖረው የትኛውን ማርሽ ስንጠቀም ነው፡፡
Anonymous Quiz
72%
1ኛ
6%
2ኛ
3%
3ኛ
18%
4ኛ