ከቦቢና የመጣውን የኤሌክትሪክ ጉልበት ወደ እያንዳንዱ ሲሊንደር የማከፋፈለን ተግባር የሚያከናውነው _______ ነው
Anonymous Quiz
31%
ፑንቲና
19%
ቦቢና
32%
ሮተር
18%
ሾክ አብዞርቨር
❤2
ተሽከርካሪ ላይ ባትሪ ሲገጥም ፖዘቲቩና ኔጋቲቩን ተቀያይሮ ቢታሰር ምን ይከሰታል?
Anonymous Quiz
2%
የኤሌትሪክ ኃይል መቀነስ
7%
የኤሌትሪክ ኃይል መቋረጥ
18%
የተሽከርካሪው ኤሌትሪክ ክፍሎች መቃጠል /መበላሸት /
74%
ሁሉም መልስ ይሆናል
ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ መንገድ በ______ ርቀት ውስጥ አቅጣጫ መቀየር አይፈቀድለትም፡፡
Anonymous Quiz
23%
20 ሜ
32%
30 ሜ
40%
50 ሜ
5%
መልስ አልተሠጠም
ከሚከተሉት ውስጥ ተሽከርካሪ በቀኝ ጠርዝ ለማቆም ትክክል የሆነው፡፡
Anonymous Quiz
29%
ማንኛውንም ድርጊት ከመፈፀም በፊት መስታወት መመልከት
11%
ማርሽ ዜሮ ካደረጉ በኋላ ቀኝ ፍሬቻ ማሳየት
13%
መስታዎት መመልከቻና ፍሬቻ ወደ ግራ ማሳየት
48%
መጀመሪያ ፍጥነት ከቀነሰ በኋላ ፍሬቻ ማሳየት
Forwarded from Terek - ተረክ
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
❤1
ከሚከተሉት ውስጥ ፍጥነት በመቀነስ ወቅት መቅደም ያለበት፡፡
Anonymous Quiz
19%
ከሁሉም ነገር በፊት ማርሽ ዜሮ ማድረግ
2%
በድንገት ፍሬን መያዝ
52%
የትራፊክ ሁኔታን በመስታወት ውስጥ ማየት
28%
“ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው
❤1
በድምጽ የመለየት የተሸከርካሪ ፍተሻ ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
የሞተር ድምጽ
28%
የችንጋ ወይም ቤልት ድምጽ
12%
የኤግዚስት (የጭስ ማውጫ) ድምጽ
48%
መልስ የለም
የክራንክ ሻፍት /ኮሎ/ ተግባር ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
ካምሻፍትን ማዞር
30%
ፒስተንን ወደ ላይና ወደታች ማንቀሳቀስ
28%
በቺንጋ አማካኝነት ጀነሬተርን ወይም ዲናሞን ማንቀሳቀስ
28%
ቫልቦችን ማስከፈት
የግራ ፍሬቻ ማሣየት ወይም መጠቀም የምንችለው መቼ ነው
Anonymous Quiz
12%
ከቀኝ ወደ ግራ ለመታጠፍ ስንፈልግ
13%
ከምንቆምበት ለመነሣት ስንፈልግ
5%
ለመቆም ስንፈልግ
70%
“ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
ከሚከተሉት ውስጥ የእሳት አቀጣጣይ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቴርሞስታት
2%
የራዲያተር ክዳን
62%
ካንዴላ
21%
ሁሉም መልስ ነው
ሪዶታ ማርሽ መጠቀም ስንፈልግ ተሽከርካሪው አለበት፡፡
Anonymous Quiz
54%
ቆሞ መሆን አለበት
23%
እየተጓዘ
8%
በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ችግር አይኖረውም
15%
ሁሉም መልስ ነው
❤1
👍2
ከሚከተሉት ውስጥ የሞተር ማስነሻ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
9%
የዳሽ ቦርድ መብራት
12%
የፍሪሲዮን ፔዳል
63%
ሞተሪኖ
16%
መልሱ አልተሰጠም
❤1
ከፊት ለፊት ያለውን የመንገድ ሁኔታ አስቀድሞ የሚገልጽ የመንገድ ዳር ምልክት ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
48%
መረጃ ሰጪ
30%
የሚያስጠነቀቅ
0%
የማቆጣጠር
22%
ሁሉም
በተሽከርካሪ ላይ ከኋላ በኩል ካሉ መብራቶች ውስጥ ነጩ የሚበራው ፡፡
Anonymous Quiz
9%
ተሽከርካሪው ሲቆም ነው
73%
ተሽከርካሪው ወደ ኋላ ሲሄድ
15%
አሽከርካሪው የማቆሚያ መብራት አብርቷል ማለት ነው
3%
አደገኛ ሁኔታ በተሽከርካሪ ላይ መፈጠርን ይገልጻል
ተሽከርካሪው ከፊትና ከኋላ ግጭት ለመከላከል እንዲረዳው የሚገጠም መሳሪያ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
34%
ፍሬን
29%
ስፖኪያ
27%
ባምፖር
9%
ሻንሲ
አሽከርካሪው በተሽከርካሪ ሞተር አካባቢ ለየት ያለ ድምጽ መኖሩን የሚያውቅበት ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
24%
መገንዘብ
38%
ትኩረት
30%
ማስተዋል
8%
መልሱ የለም