የመስቀለኛ መንገድን አቋርጦ የሚታጠፍ አሽከርካሪ በቅድሚያ አቅጣጫውን ማሳወቅ ያለበት በምን ያህል ርቀት ላይ ነው፡፡
Anonymous Quiz
18%
በ15 ሜትር
10%
በ20 ሜትር
38%
30 ሜትር
34%
በ50 ሜትር
❤2
ከሞተር የሚገኘውን የሜካኒካል ኃይል ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚቀይር ክፍል ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
31%
ሞተሪኖ
40%
ጀነሬተር
20%
ሬጉሌተር
9%
መልሱ አልተሰጠም
አንድ ከፍተኛ ጉልበት ያለው መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ ሞተር የጫነም ሆነ ያልጫነ በቁልቁለት መንገድ ላይ ሊጠቀም የሚገባው የፍጥነት ማርሽ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቀላል ማርሽ
70%
ከባድ ማርሽ
13%
ዜሮ ማርሽ
2%
መልሽ የለም
ዘይት በመጠቀም ወደ ተሽከርካሪ ሞተር የሚገባውን አየር የሚያጣራ ማጣሪያ አይነት______ ይባላል
Anonymous Quiz
55%
እርጥብ ማጣሪያ
20%
ደረቅ ማጣሪያ
9%
ደረቅና አርጥብ ማጣሪያ
16%
ሁሉም መልስ ናቸው
በከተማ ክልል ውስጥ ከ3500 - 7000 ኪግ ክብደት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በሰዓት የፍጥነት ወሰኑ በኪ.ሜትር
Anonymous Quiz
30%
40 ኪ.ሜትር
35%
30 ኪ.ሜትር
31%
60 ኪ.ሜትር
4%
80 ኪ.ሜትር
❤2
ሲሊንደር ብሎክ ተብሎ የሚጠራው የሞተር የትኛው ክፍል ነው?
Anonymous Quiz
24%
በሞተር የላይኛው
52%
በሞተሩ መካከለኛ
16%
ከሞተሩ የታችኛው
8%
መልሱ አልተሰጠም
❤1
ከቦቢና የመጣውን የኤሌክትሪክ ጉልበት ወደ እያንዳንዱ ሲሊንደር የማከፋፈለን ተግባር የሚያከናውነው _______ ነው
Anonymous Quiz
31%
ፑንቲና
19%
ቦቢና
32%
ሮተር
18%
ሾክ አብዞርቨር
❤2
ተሽከርካሪ ላይ ባትሪ ሲገጥም ፖዘቲቩና ኔጋቲቩን ተቀያይሮ ቢታሰር ምን ይከሰታል?
Anonymous Quiz
2%
የኤሌትሪክ ኃይል መቀነስ
7%
የኤሌትሪክ ኃይል መቋረጥ
18%
የተሽከርካሪው ኤሌትሪክ ክፍሎች መቃጠል /መበላሸት /
74%
ሁሉም መልስ ይሆናል
ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ መንገድ በ______ ርቀት ውስጥ አቅጣጫ መቀየር አይፈቀድለትም፡፡
Anonymous Quiz
23%
20 ሜ
32%
30 ሜ
40%
50 ሜ
5%
መልስ አልተሠጠም
ከሚከተሉት ውስጥ ተሽከርካሪ በቀኝ ጠርዝ ለማቆም ትክክል የሆነው፡፡
Anonymous Quiz
29%
ማንኛውንም ድርጊት ከመፈፀም በፊት መስታወት መመልከት
11%
ማርሽ ዜሮ ካደረጉ በኋላ ቀኝ ፍሬቻ ማሳየት
13%
መስታዎት መመልከቻና ፍሬቻ ወደ ግራ ማሳየት
48%
መጀመሪያ ፍጥነት ከቀነሰ በኋላ ፍሬቻ ማሳየት
Forwarded from Terek - ተረክ
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
❤1
ከሚከተሉት ውስጥ ፍጥነት በመቀነስ ወቅት መቅደም ያለበት፡፡
Anonymous Quiz
19%
ከሁሉም ነገር በፊት ማርሽ ዜሮ ማድረግ
2%
በድንገት ፍሬን መያዝ
52%
የትራፊክ ሁኔታን በመስታወት ውስጥ ማየት
28%
“ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው
❤1
በድምጽ የመለየት የተሸከርካሪ ፍተሻ ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
የሞተር ድምጽ
28%
የችንጋ ወይም ቤልት ድምጽ
12%
የኤግዚስት (የጭስ ማውጫ) ድምጽ
48%
መልስ የለም
የክራንክ ሻፍት /ኮሎ/ ተግባር ያልሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
13%
ካምሻፍትን ማዞር
30%
ፒስተንን ወደ ላይና ወደታች ማንቀሳቀስ
28%
በቺንጋ አማካኝነት ጀነሬተርን ወይም ዲናሞን ማንቀሳቀስ
28%
ቫልቦችን ማስከፈት
የግራ ፍሬቻ ማሣየት ወይም መጠቀም የምንችለው መቼ ነው
Anonymous Quiz
12%
ከቀኝ ወደ ግራ ለመታጠፍ ስንፈልግ
13%
ከምንቆምበት ለመነሣት ስንፈልግ
5%
ለመቆም ስንፈልግ
70%
“ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
ከሚከተሉት ውስጥ የእሳት አቀጣጣይ ክፍል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቴርሞስታት
2%
የራዲያተር ክዳን
62%
ካንዴላ
21%
ሁሉም መልስ ነው
ሪዶታ ማርሽ መጠቀም ስንፈልግ ተሽከርካሪው አለበት፡፡
Anonymous Quiz
54%
ቆሞ መሆን አለበት
23%
እየተጓዘ
8%
በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ችግር አይኖረውም
15%
ሁሉም መልስ ነው
❤1