Terek - ተረክ
228 subscribers
5 photos
5 links
ተረክ የማሽከርከር ችሎታን የሚያስተምር መተግበሪያ ነው።

✅ የመንገድ ምልክት ልምምድ
✅ ቴክኒካልን፣ ህግጋትን፣ ችሎታዎችን እና ደህንነትን የሚሸፍኑ ጥያቄዎች።
✅ 3D ሲሙሌሽን፡ ለሂል ስታርት፣ ትይዩ የመኪና ማቆሚያ እና የብሬኪንግ ርቀት እይታዎች።

https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek

@mnecreativescontact
Download Telegram
በዳሽ ቦርድ ላይ የሚገኙ ጠቋሚ መብራቶች የሚበሩት ቁልፍ ምን ላይ ሲሆን ነው
Anonymous Quiz
48%
ON
19%
START
30%
ACC
3%
LOCK
ከሚከተሉት ውስጥ በድንገተኛ አደጋ ወቅት ከአሽከርካሪዎች የሚጠበቅ ኃላፊነት የቱ ነው?
Anonymous Quiz
4%
ለተጐጂ ሰዎች የመጀመሪያ እርዳታ መስጠት
2%
የተጐዱ ሰዎችን ወደ አቅራቢያ ሐኪም ቤት መውሰድ
3%
አደጋ እንዳይባባስ ማድረግ
91%
ሁሉም
የእጅ ፍሬን በትክክል መስራቱን ለማረጋገጥ የሚቻለው በየትኛው የመንገድ ዓይነት ነው፡፡
Anonymous Quiz
4%
በዳገት
11%
በቁልቁለት
28%
በሜዳማ
57%
“ሀ” ና “ለ” መልስ ናቸው
በተሽከርካሪ ሞተር አወቃቀር መሠረት ሲሊንደር ሄድ የሞተር የትኛው ክፍል ነው?
Anonymous Quiz
63%
የሞተር የላይኛው
21%
የሞተር መካከለኛ
5%
የሞተሩ ታችኛው
11%
መልሱ አልተሰጠም
በአውቶማቲክ ማርሽ ላይ ወደ ፊት ለመጓዝ የሚያስፈልግ የማርሽ ዓይነት የሆነው የቱ ነው፡፡
Anonymous Quiz
11%
P
13%
R
6%
N
70%
D
ተሽከርካሪው እየተጓዘ እያለ የመኪናውን ፍጥነት መቆጣጠር ብንፈልግ በመጀመሪያ የምንረግጠው
Anonymous Quiz
37%
የእግር ፍሬኑን
3%
የእጅ ፍሬኑን
57%
የእግር ፍሬንና ፍሪሲዮኑን
3%
የነዳጅ መስጫውን
❤1
አንድ የተበላሸ ተሽከርካሪ በሌላ ተሽከርካሪ በሚጐተትበት ጊዜ በመካከላቸው የለው ርቀት ከ___ በላይ መብለጥ የለበትም፡፡
Anonymous Quiz
62%
3 ሜትር
22%
5 ሜትር
11%
2 ሜትር
5%
4 ሜትር
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖

መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!

✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።

አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
❤3
ተሽከርካሪ በኩርባ ቦታ ላይ ጎማዎች በተለያየ ዙር እንዲዞሩ የሚያደርግ የተሽከርካሪ ክፍል ______ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
6%
ሞተር
11%
ካምቢዮ
66%
ዲፈረንሻል
17%
አክስል
በሞተር ውስጥ በሞተር ዘይት አማካኝነት የሚወገደው የሙቀት መጠን በፐርሰንት ምን ያህል ነው?
Anonymous Quiz
18%
10
30%
5
21%
15
31%
25
ሞተር በተረጋጋ ሁኔታ ተግባሩን እንዳያከናውን ከሚያደርጉት ተግባሮች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
27%
ባለቀ ጎማ መጠቀም
13%
በከባድ ማርሽ ለአጭር እርቀት መጓዝ
24%
ከመጠን በላይ ክብደት አለመጫን
36%
ሁሉም መልስ ናቸው
ከሥነ በህሪ ዘርፍ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው፡፡
Anonymous Quiz
34%
ፀባይ
4%
ልግመኝነት
12%
ሞገደኝነት
50%
ሁሉም መልስ ነው
❤1
ከሚከተሉት ውስጥ በሚሰጠው አገልግሎት ልዩ የሆነውን አውጣ
Anonymous Quiz
15%
ዲፈረንሻል
37%
ካንዴሊቲ
19%
ፕሮፔለር ሻፍት
29%
ሺሚያስ
❤2
አሽከርካሪዎች ከዳገት ላይ ተነስተው ለመጓዝ ቢፈልጉና መኪናው ወደ ኋላ እንዳይንሸራተት ምን ማድረግ አለባቸው፡፡
Anonymous Quiz
57%
ባላንስ መስራትና የእጅ ፍሬን መልቀቅ
9%
ፍሪሲዮኑን ቶሎ በመልቀቅ ነዳጅ እየሰጡ መጓዝ
7%
ማርሹን ዜሮ ላይ አድርገው ትንሽ በትዕግስት ከጠበቁ በኋላ ለመጓዝ መሞከር
27%
ሁሉም መልስ ነው
❤2
በናፍጣ ሞተር ላይ ንፁህ አየር ወደ ሲሊንደር ውስጥ የሚገባው በየትኛው ምት ጊዜ ነው?
Anonymous Quiz
61%
በማስገባት ምት
11%
በማመቅ ምት
16%
በማቀጣጠል ምት
11%
በማስወጣት ምት
Forwarded from Terek - ተረክ
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖

መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!

✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።

አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek