የተሽከርካሪው ጐማ ጭቃው ውስጥ ቢገባ ከጭቃ ውስጥ ለማውጣት የምንጠቀመው የሪዶታ ማርሽ የቱ ነው፡፡
Anonymous Quiz
25%
2H
33%
4H
35%
4L
8%
N
ሞተር ከመነሳቱ በፊት መከናወን ካለበት ተግባር ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው፡፡
Anonymous Quiz
3%
ማርሹን ዜሮ ማድረግ
2%
የእጅ ፍሬን መያዙን ማረጋገጥ
86%
“ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
9%
መልሱ አልተሰጠም
ረድፍ ለመለወጥ መደረግ ያለበት ነው
Anonymous Quiz
78%
ፍሬቻ ማሳየት
12%
የፍሬን መብራት ማሳየት
5%
የሀዛርድ ፍሬቻ ማብራት
5%
መልሱ አልተሰጠም
ከሚከተሉት ውስጥ በድንገተኛ አደጋ ወቅት ከአሽከርካሪዎች የሚጠበቅ ኃላፊነት የቱ ነው?
Anonymous Quiz
4%
ለተጐጂ ሰዎች የመጀመሪያ እርዳታ መስጠት
2%
የተጐዱ ሰዎችን ወደ አቅራቢያ ሐኪም ቤት መውሰድ
3%
አደጋ እንዳይባባስ ማድረግ
91%
ሁሉም
የእጅ ፍሬን በትክክል መስራቱን ለማረጋገጥ የሚቻለው በየትኛው የመንገድ ዓይነት ነው፡፡
Anonymous Quiz
4%
በዳገት
11%
በቁልቁለት
28%
በሜዳማ
57%
“ሀ” ና “ለ” መልስ ናቸው
በተሽከርካሪ ሞተር አወቃቀር መሠረት ሲሊንደር ሄድ የሞተር የትኛው ክፍል ነው?
Anonymous Quiz
63%
የሞተር የላይኛው
21%
የሞተር መካከለኛ
5%
የሞተሩ ታችኛው
11%
መልሱ አልተሰጠም
ጭጋጋማ በሆነ የአየር ሁኔታ በማሽከርከር ወቅት፡-
Anonymous Quiz
3%
የዝናብ መጥረጊያ መስራቱን ማረጋገጥ ይገባል
4%
የጉም መብራት መጠቀም ይገባል
88%
ሀ እና ለ
5%
መልሱ የለም
በራዲያተሩ ውስጥ ያለው ውሃ ቶሎቶሎ የሚጐድል ከሆነ ምንን ያመለክታል
Anonymous Quiz
15%
ሞተሩ ከሚገባው በላይ እየሞቀ መሆኑ
10%
ከማቀዝቀዣ ክፍል ውስጥ ውሃ ወደ ውጭ የሚያፈስ ክፍል መኖሩን
2%
ውሃ ወደ ማለስለሻ ክፍል በጋስኬት በኩል የሚገባ መሆኑን
72%
ሁሉም መልስ ናቸው
ተሽከርካሪው እየተጓዘ እያለ የመኪናውን ፍጥነት መቆጣጠር ብንፈልግ በመጀመሪያ የምንረግጠው
Anonymous Quiz
37%
የእግር ፍሬኑን
3%
የእጅ ፍሬኑን
57%
የእግር ፍሬንና ፍሪሲዮኑን
3%
የነዳጅ መስጫውን
❤1
አንድ የተበላሸ ተሽከርካሪ በሌላ ተሽከርካሪ በሚጐተትበት ጊዜ በመካከላቸው የለው ርቀት ከ___ በላይ መብለጥ የለበትም፡፡
Anonymous Quiz
62%
3 ሜትር
22%
5 ሜትር
11%
2 ሜትር
5%
4 ሜትር
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው!
✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ።
🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች።
🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት።
አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
❤3
ቢጫ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ ወደ መገናኛ መንገድ የገባ ተሽከርካሪ ማድረግ የሚገባው
Anonymous Quiz
7%
ተሽከርካሪውን ወደ ኋላ መመለስ ይገባዋል
10%
ቆሞ ተሽከርካሪውን ማሳለፍ አለበት
65%
በፍጥነት መንገዱን ለቆ መውጣት አለበት
18%
ፍጥነቱን በመቀነስ መገናኛ መንገዱን ማቋረጥ
ተሽከርካሪ በኩርባ ቦታ ላይ ጎማዎች በተለያየ ዙር እንዲዞሩ የሚያደርግ የተሽከርካሪ ክፍል ______ ይባላል፡፡
Anonymous Quiz
6%
ሞተር
11%
ካምቢዮ
66%
ዲፈረንሻል
17%
አክስል
በሞተር ውስጥ በሞተር ዘይት አማካኝነት የሚወገደው የሙቀት መጠን በፐርሰንት ምን ያህል ነው?
Anonymous Quiz
18%
10
30%
5
21%
15
31%
25
ሞተር በተረጋጋ ሁኔታ ተግባሩን እንዳያከናውን ከሚያደርጉት ተግባሮች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
27%
ባለቀ ጎማ መጠቀም
13%
በከባድ ማርሽ ለአጭር እርቀት መጓዝ
24%
ከመጠን በላይ ክብደት አለመጫን
36%
ሁሉም መልስ ናቸው
❤1
❤2