ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን እንማማራልን ስለ ኮምፒውተር 0964332956
302 subscribers
42 photos
10 videos
263 files
43 links
ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን ያሉበት ድረስ መተን እንገዛለን 0964332956
Download Telegram
አንድ ነገር ለማለት ያህል ነው 📣

✈️ Guys እንደሚታወቀው ዛሬ ከሰዓት አከባቢ ጀምረው Free እየተጠቀምን የነበረውን Method Block ተደርገዋል!!

⚡️ግን ሩቅ አይሆንም ሌላ መንገድ የምናገኝበት!!

🍿 ከ ብዙ ዓመት በላይ ነፃ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ የቆያችሁ ሁሉንም ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ጊዜ ነፃ አግኝተን ተጠቅመናል ብዙ አማራጮች ተዘግተዋል : free ስናገኝ ከቀናት ቡሃላ ይዘጋል ይህ ያለ ነገር ነው ::  ፀባዩ ጊዜያዊ ነው፣ የሆነ ግዜ ከተጠቀምንበት በኃላ ይዘጉብናል ወይም ያዘጉብናል።

ሁሌ እንደምናደርገው ሌላ አዲስ መንገድ ፈልገን  ማግኘታችን አይቀርም።አንዳንዴ በቀናት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላም ግዜ ሳምንታት ወይም ወር ሊወስድ ይችላል።

🤩ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም አዲስ ነገር እንፈልጋለን እንዳገኘን ወደናንተ እናደርሳለን : እስከዚያው በቅናሽ መጠቀም የምንችላቸውን አማራጮች እናጋራችዋለን
ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው☺️

አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Social Media package 🌐

የ Social Media package ያለ ፋይል በ http injector አጠቃቀም

➾ Telegram & Whatsapp
➾ Youtube & Facebook..

* በቅናሽ ዋጋ Telegram & Whatsapp package በመግዛት ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ይህን ለማድረግ ።

* በ ቀላሉ Restriction Bypass ማድረግ ይቻላል።

1st Method
የ Telegram URL Sni ላይ በመፃፍ Connect በማድረግ

➾ SNI : Telegram.org

2nd Method 
የ Whatsapp URL Sni ላይ በመፃፍ Connect ማድረግ

➾ SNI : Whatsapp.com

ልክ እንደዚ ያላቺሁን social media በመፃፍ ያለ ፋይል መጠቀም ትቺላላችሁ 👌
...የ 1ወር
➡️ *999# የወጣቶች ጥቅል ላይ በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify ፓኬጁን ግዙበት

⚠️ስልካቹ ላይ አሁን ከገዛችሁት ከspotify ውጭ ሌላ ፓኬጅ እዳይኖር ብርም እዳይኖር ካለ ወደ ሌላ ሲም አዘዋውሩ፣ የተረፈችውን 1 ብር ብትሆን ራሱ ከconversion በኃላ ደውላቹ ቢሆን ጨርሷት፣ 6GB ሳይቀየር ዳታም አታብሩ⚠️

➡️የሰጧችሁን 6GB(6144 MB) ሙሉ ለሙሉ ወደ ደቂቃ የድምፅ ፓኬጅ ቀይሩ ፣ ከ1000 በላይ ደቂቃ ጽምጽ ታገኙበታላቹ(እናንተ ከፈለጋቹ 6 GBውን ከፋፍላቹ ወደ Voice እና ወደ SMS መቀየር ትችላላቹ)

እንዴት ነው ሚቀየረው(Convert) ሚደረገው?

⚠️ *999# ላይ የኔ አገልግሎት( My service) በሚለው ውስጥ 6 GB convert ማድረጊያውን ታገኙታላቹ (እዚህ ላይ ልብ በሉ ሙሉ ለሙሉ 6GBውን ወደ Voice እና SMS Convert ሳታደርጉ Data እዳታበሩ፣ ሌላ ፓኬጅ እንዲሁም ብር በዚህ Spotify በተገዛበት ሲም ላይ እዳትሞሉ)

አሁን የቀረን unlimited Spotify ነው እሱን ደግሞ ዳታ አብርተን እዚው ቻናል ላይ የምንለቀውን የSpotify ፋይሎች አገናኝተን ለሁሉም social Media እንጠቀማለን🍸

➡️ እና አሁን 1027 ደቂቃ እና unlimited data አለን እስከ ወር ድረስ ፈታ 😍🍸

Voice ,unlimted data እና SMS በ280 ብር ለወር ቻናለቹ ማለት ነው

አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏🙏
➡️ደግሞ በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ 😘😘
👍2
TLS Telegram 🎁🚀.tls
2.1 KB
✅️TLS TUNNEL APK

📌 telegram.📱Spotify..እና ◾️YouTube package ፋይል

በጣም ፈጣን ፋይሎች ናቸው🍿


🌐አዲስ ነገር ሲኖር በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ🙏
1
አዲስ ነገር ተገኝቷል ቤተሰብ 😊

በ00 ብር...

እስቲ በReaction ቤቱን ሞቅ ሞቅ አድርጉት
👍8
Free xray 🇪🇹5.ehi
238.5 KB
HTTP Injector File 📁

NEW በ00 ብር 🍿

➽ Xray For June 2

Free Internet EthioTelecom

ስለ አጠቃቀሙ አዲስ ለሆናችሁ


Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል እንደዛኛው Xray ፈጣን አደለም
But don't worry አዲስ መፍትሄ ማግኘታችን አይቀሬ ነው 🔰
👍1