ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን እንማማራልን ስለ ኮምፒውተር 0964332956
301 subscribers
42 photos
10 videos
263 files
43 links
ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን ያሉበት ድረስ መተን እንገዛለን 0964332956
Download Telegram
Http X-ray 🇪🇹15.ehi
40.3 KB
HTTP Injector File 📁

NEW በ00 ብር 🍿

➽ Xray For May 24

Free Internet EthioTelecom

📌ተጠቃሚ ሰው ስለሚበዛ ፋይል እያቀያየራቹ እና ካልሰራ airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ
👍42
አንድ ነገር ለማለት ያህል ነው 📣

✈️ Guys እንደሚታወቀው ዛሬ ከሰዓት አከባቢ ጀምረው Free እየተጠቀምን የነበረውን Method Block ተደርገዋል!!

⚡️ግን ሩቅ አይሆንም ሌላ መንገድ የምናገኝበት!!

🍿 ከ ብዙ ዓመት በላይ ነፃ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ የቆያችሁ ሁሉንም ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ጊዜ ነፃ አግኝተን ተጠቅመናል ብዙ አማራጮች ተዘግተዋል : free ስናገኝ ከቀናት ቡሃላ ይዘጋል ይህ ያለ ነገር ነው ::  ፀባዩ ጊዜያዊ ነው፣ የሆነ ግዜ ከተጠቀምንበት በኃላ ይዘጉብናል ወይም ያዘጉብናል።

ሁሌ እንደምናደርገው ሌላ አዲስ መንገድ ፈልገን  ማግኘታችን አይቀርም።አንዳንዴ በቀናት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላም ግዜ ሳምንታት ወይም ወር ሊወስድ ይችላል።

🤩ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም አዲስ ነገር እንፈልጋለን እንዳገኘን ወደናንተ እናደርሳለን : እስከዚያው በቅናሽ መጠቀም የምንችላቸውን አማራጮች እናጋራችዋለን
ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው☺️

አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Social Media package 🌐

የ Social Media package ያለ ፋይል በ http injector አጠቃቀም

➾ Telegram & Whatsapp
➾ Youtube & Facebook..

* በቅናሽ ዋጋ Telegram & Whatsapp package በመግዛት ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ይህን ለማድረግ ።

* በ ቀላሉ Restriction Bypass ማድረግ ይቻላል።

1st Method
የ Telegram URL Sni ላይ በመፃፍ Connect በማድረግ

➾ SNI : Telegram.org

2nd Method 
የ Whatsapp URL Sni ላይ በመፃፍ Connect ማድረግ

➾ SNI : Whatsapp.com

ልክ እንደዚ ያላቺሁን social media በመፃፍ ያለ ፋይል መጠቀም ትቺላላችሁ 👌