telebirr
274K subscribers
4.82K photos
100 videos
69 files
1.56K links
The first mobile money platform in Ethiopia
Download Telegram
🎉 ታላቁ ኢትዮ ዒድ 2017 ኤክስፖ ተከፈተ!!

ኢትዮ ዒድ 2017 ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከፍቷል፡፡

💁‍♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡና ያሻዎን ሲገበዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ!

መጭውን የዒድ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

🗓 እስከ ሚያዝያ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ቲቪን በኪስ
ከኢጋዶ ፕላስ!!

⚽️🎬 ኢጋዶ ፕላስ ለልጆችዎ አዝናኝና አስተማሪ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን አርካዳሚክስ ጌሞች ጨምሮ የእግር ኳስ፣ ፊልሞችና የመረጃ አማራጮችን አካቶ ከ125 በላይ ምርጥ የአገር ቤትና ባሕር ማዶ ቻናሎችን አቅርቦልዎታል!

ሳምንታዊ 69 ብር፣ ወርኃዊ 199 ብር፤ በኢትዮ ገበታ *999# መዝናኛ አገልግሎት ላይ ይመዝገቡ!

🔗 በሚደርስዎ ማስፈንጠሪያና የይለፍ ቃል ይግቡ ወይም መተግበሪያውን https://onelink.to/4bgmbj ያውርዱ!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ገደብ የለሽ ከክፍያ ነጻ የመልዕክት ልውውጥ #በቴሌብር_ኢንጌጅ!!

👉 ከግብይትና ገንዘብ ከማስተላለፍ ባሻገር እንዳሻዎ ራስዎ በመሠረቱት ቡድን በጋራ ኾነው አልያም በግል ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና የተለያዩ ፋይሎችን በነጻ ማጋራት ያስችልዎታል፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል፡፡


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ !

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🪪 ከምዝገባ እስከ ካርድ ኅትመት!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አጓጊው የኢትዮ 130 ጨዋታ ለተጨማሪ 3 ወራት ቀጥሏል!!

🚘 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 4 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ፣ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 60 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 130ሺህ የሞባይል ጥቅሎች

እነዚህን አጓጊ ሽልማቶች የግልዎ ለማድረግ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ 1 ቁጥርን ወደ 130 በመላክ፣ ለኢትዮ130 ላኪ ስሎት 131 ላይ Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ!

💡 ከ5 ብር ጀምሮ ጥቅል እና ከ10 ብር ጀምሮ የአየር ሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!!

🗓 እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!


#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ!

መጭውን የዒድ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በቪዛ ዳሬክት በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ

🟡 በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 11% የገንዘብ ስጦታ ጨምረን በቅጽበት እናስረክብዎታለን፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

🗓 እስከ ሚያዝያ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!

ቴሌብር ሬሚትን ያውርዱ 👉 https://onelink.to/7k2x5b


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ ዒድ 2017 ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት በመካሔድ ላይ ይገኛል!

አምራቾች ምርቶቻቸውን፣ ነጋዴዎች አቅርቦቶቻቸውን፣ ጎብኚዎችም የልባቸውን መሻት ይዘው ተገኝተዋል፡፡

👉በቂ የመኪና ማቆሚያ
👉የሕጻናት መዝናኛ
👉አስተማማኝ ደኅንነትና ጥበቃ

💁‍♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡና ያሻዎን ሲገበዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉 የ15 ሚሊዮን ብር የዒድ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

🧩 እንደተለመደው ፊደላትን በመገጣጠም ብቻ እስከ 100,000 ብር ልንሸልምዎ ነው!

በየዕለቱ ለስድስት ቀናት 100 ሺህ ብርን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የገንዘብ ሽልማቶች ለዕድለኞች ይበረከታሉ፡፡

🔗 እስካሁን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ከሌለዎት አሁኑኑ ይጫኑና ለጨዋታው ይዘጋጁ!

🗓 ከነገ መጋቢት 17 - 22 ቀን 2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተር ካርድ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በጋራ ለማሻሻል የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ውይይት አደረጉ

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት የተመራ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች ልዑክ በኢትዮጵያ አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት አካሄዱ።

ይህ የትብብር ማእቀፍ የቴሌብርን እና የማስተርካርድን ፕላትፎርሞችን በመጠቀም የዲጂታል ፋይናንስ ሶሉሽኖችን ለማሳደግ፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በከፍተኛ ሁኔታ ለማስፋት እና ዘላቂ እድገትን ለማበረታታት ያለመ ነው።

ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ትልቅ የደንበኞች ቁጥር እና ግዙፍ መሠረተ ልማት ያለው በመሆኑ ይህም አዳዲስ እድሎችን ለመክፈት የሚያስችል አስቻይ ሁኔታ እንደፈጠረለት በማብራራት በአጋርነት ለመስራት ያላቸውን ተነሳሽነት አረጋግጠዋል።

የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት በበኩላቸው የኢትዮ ቴሌኮም ፈጣን የደንበኞች ቁጥር ዕድገት እና ግዙፍ የመሰረተ ልማት አቅም ለአጋርነት ተመራጭ እንደሚያደርገው በማረጋገጥ ማስተርካርድ ይህ ትብብር መልካም አጋጣሚ የፈጠረለት መሆኑን እና ለተግባራዊነቱ ያላቸውን የላቀ ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

ይህ ስትራቴጂያዊ ትብብር ሀገራችንን በዓለም አቀፍ ዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ያላትን ተወዳዳሪነት በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድግ ሲሆን ዘላቂ ዕድገትንና የሀብት ፈጠራን በማበረታታት አካታች እና ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ፋይናንስ ምህዳር እንዲሁም ዘላቂ እድገት ለማስመዝገብ ያስችላል።
🎉 እነሆ ተጀምሯል!!

የ15 ሚሊዮን ብር የዒድ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!!


🧩 ከዒድ ጋር የተገናኙ ፊደላትን በመገጣጠም እስከ 100,000 ብር ይሸለሙ!

🎁 በየዕለቱ ለስድስት ቀናት 100 ሺህ ብርን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የገንዘብ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ ግብይት መፈጸም እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን ፊደላት ያስከፍትልዎታል፡፡ 🔑💡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ!

እንቆቅልሹን ይፍቱ ፣ በሽልማቱ ይደሰቱ!

🗓 እስከ መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia