ኩባንያችን ዜጎች እንዲሁም ተቋማት ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎች የሚመለከቱበትና በተግባር የሚሞክሩበት የኤክስፒሪየንስ ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በይፋ አስመረቀ፡፡
የኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ ዜጎች ምርትና አገልግሎቶችን የሚመለከቱበት፣ አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን የሚሞክሩበት፣ ለፈጠራ የሚነሳሱበት፣ የዘመናችንን ግኝቶችን የሚመረምሩበት እና አዳዲስ አሰራርን የሚፈትሹበት ነው፡፡
ማዕከሉ ለሀገራችን ልማትና ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ሚና ያላቸው በተለያዩ ዘርፍ ያሉ ኢንዱስትሪዎች፣ ቢዝነሶች፣ መንግሥታዊ የሆኑና ያልሆኑ ተቋማት አሰራራቸውን በቴክኖሎጂ መደገፍ እንዲሁም ምርታማነታቸውን ማሳደግ የሚችሉበትን ዘመናዊ አሰራር እውን በማድረግ ለሀገራችን ሁለንተናዊ እድገት እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መፋጠን አስቻይ ሁኔታ የሚፈጥር ነው፡፡
Experience the Digital Space! Inspire your Imagination! & Explore the Future!
ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bit.ly/4c7KgUU
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #Huawei #ZTE #Ericsson #GSMA #AU #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #SmartAfrica

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮ ቴሌኮም ኤክስፒሪየንስ ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም
Ethio telecom Experience center
#AdwaMuseum
Experience the Digital Space! Inspire your Imagination! & Explore the Future!
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #DigitalEconomy #EthiopianCommunicationAuthority #Huawei #ZTE #Ericsson #GSMA #AU #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #SmartAfrica #HOPR #HOF

መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

ከወር እስከ ወር ያለገደብ !
በተመጣጣኝ ዋጋ ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ ወይም ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችልዎን ያልተገደበ ፕሪሚያም ጥቅል ከ 699 ብር ጀምሮ ይግዙ!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል!

አድማስ ሎተሪን ደጋግመው በመቁረጥ ሚሊየነር የመሆን ዕድልዎን ይሞክሩ!
በዚህ ወር እድል ከእርስዎ ጋር ብትሆንስ? ማን ያውቃል?
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ21 ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ እርስዎም ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በዚህ ወር እድል ከእርስዎ ጋር ብትሆንስ? ማን ያውቃል?
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ21 ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ እርስዎም ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
አዲሱን የ5G ኔትወርክ የሚያስጠቅሙ የ ZTE ስልኮችን ከአጓጊ የጥቅል ስጦታ ጋር!
የ ZTE ብሌድ ኤ73 5ጂ ስልኮችን በመግዛት ፈጣኑን የአምስተኛውን ትውልድ ፍጥነት ያጣጥሙ ።
ስማርት ስልኮቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ የአንድ ዓመት 2 ጊ.ባ ወርሃዊ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ፣ ለተከታታይ ሶስት ወራት 20 ጊ.ባ ወርሃዊ ዳታ ከ 500 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡
በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይገኛሉ!
#BeyondConnectivity
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
የ ZTE ብሌድ ኤ73 5ጂ ስልኮችን በመግዛት ፈጣኑን የአምስተኛውን ትውልድ ፍጥነት ያጣጥሙ ።
ስማርት ስልኮቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ የአንድ ዓመት 2 ጊ.ባ ወርሃዊ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ፣ ለተከታታይ ሶስት ወራት 20 ጊ.ባ ወርሃዊ ዳታ ከ 500 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡
በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይገኛሉ!
#BeyondConnectivity
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት በተዘጋጀው "የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማት" መርሃ-ግብር ሀገራችንን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስጠራት ላስመዘገበው የላቀ ውጤት ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ለተሰጠን እውቅና እናመሰግናለን!
ለዚህ እውቅና ላበቃችሁን የኩባንያችን ሠራተኞች፣ ባለድርሻ አካላት፣ አጋሮቻችን እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica

ከቴሌብር ወደ ቴሌብር ገንዘብ በቅናሽ ያስተላልፉ!
በተሻሻለው የማስተላለፊያ ቅናሽ ከቴሌብር ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲያስተላልፉ እስከ 5 ሺህ ብር 0.1% እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ ለመላክ 5 ብር ብቻ ይከፍላሉ!
የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በተሻሻለው የማስተላለፊያ ቅናሽ ከቴሌብር ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲያስተላልፉ እስከ 5 ሺህ ብር 0.1% እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ ለመላክ 5 ብር ብቻ ይከፍላሉ!
የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ቀደም ባሉት ጊዜያት በደብረታቦር ከተማ የሬዲዮ ዲጂታል ማይክሮዌቭ ተከላ ስራ ሲጀመር የሚያሳይ ምስል ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን እናጋራ ዘንድ ወደድን።
#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
የኡጋንዳ የመሬት፣ የቤትና የከተማ ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑክ ቡድን ኩባንያችን በቅርቡ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በይፋ ያስመረቀውን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል በዛሬው ዕለት ጎበኘ፡፡
የመስክ ጉብኝቱ ዓላማ የአፍሪካን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማሳደግ በአፍሪካዊያን መካከል ሊኖር የሚገባውን ትብብርና ጠንካራ ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ ሲሆን በዚሁ ወቅት ልዑካኑ የአፍሪካን ዲጂታላይዜሽን በፍጥነት ለማሳካት በሀገራት መካከል የላቀ ትብብር እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ እድገት በተመለከተ የተሞክሮ ልውውጥ የተደረገ ሲሆን በቀጣይም #ዲጂታል_አፍሪካን እውን ለማድረግ በትብብር እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል፡፡
በመጨረሻም ልዑካኑ ሌሎች የአፍሪካ አቻዎቻቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ይህን አስደናቂ ዲጂታል ኤክስፒሪየንስ ማዕከል እንዲመለከቱ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ኩባንያችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር የ#ዲጂታል_ኢትዮጵያን ጉዞ በማፋጠን እንዲሁም አህጉር አቀፍ አጋርነቶችን በማጎልበት ረገድ እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት አድንቀዋል፡፡
#DigitalEthiopia #DigitalEconomy #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #SmartAfrica #HOPR @ministry_lands @GovUganda