telebirr
277K subscribers
4.62K photos
98 videos
68 files
1.47K links
The first mobile money platform in Ethiopia
Download Telegram
Get no-collateral loans for instant funding via telebir Mela.
Your telebirr service usage and transaction qualifies you to get telebirr comprehensive loan service (telebir Mela).
If you already have telebirr App, update it at onelink.to/fpgu4m to obtain the new financial services.
For more information, please visit bit.ly/3vOeHMf
Financial services for all!
Ethio Telecom in partnership with Dashen Bank
የነገ ራዕይዎን ከግብ ለማድረስ ዛሬ ላይ መቆጠብ ብልህነት ነው!
ለዚህ ደግሞ ቴሌብር ሳንዱቅ ባሉበት ሁሉ አለ!
በቴሌብር ሳንዱቅ በወለድና ያለ ወለድ ከአንድ ብር ጀምሮ በስልክዎ ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፡፡
ነባር የቴሌብር መተግበሪያ ተጠቃሚ ከሆኑ አዳዲሶቹን የፋይናንስ አገልግሎቶች ለማግኘት onelink.to/fpgu4m መተግበሪያዎን ያዘምኑ
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ደንብ እና ሁኔታዎችን ከድረ-ገጻችን ያግኙ
https://bit.ly/3Pco3bD
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም #አብረንዎት_ነን
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ለሚቀበሉ ደንበኞቻችን የተላከላቸውን የገንዘብ መጠን 5 በመቶ መሸለማችንን ቀጥለናል።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ሃዋላ ለተላከላቸው 100 ደንበኞች የ10ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል በስጦታ አበርክተናል።
አሁንም ቀሪ ሽልማቶች ስላሉ ይቀበሉ ይሸለሙ
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3Q6HJyS
የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር ከታች ከተያያዘዉ ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ

በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ በመቀበላችሁ ተሸላሚ የሆናችሁ የ3ኛ አና 4ኛ ዙር ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
The telebirr account looks better with money in it than your pocket does.
Here, we offer telebirr Sanduq to help you save money.
Start saving on your phone right away with as little as one birr, both with interest and without.
If you already have telebirr App, update it at onelink.to/fpgu4m to obtain the new financial services.
For more information, please visit bit.ly/3dhXRiD
#Financial_services_for_all!
Ethio Telecom in partnership with Dashen Bank
ቴሌብር እንደኪሴ
ግብይት ላይ እንዳሉ ገንዘብ ቢጨርሱ ወይም በቴሌብር ማንኛውንም ክፍያ መፈጸም ፈልገው በቂ ሂሳብ ባይኖሮት ምንም ሳይጨነቁ የጎደሎትን ገንዘብ በቴሌብር እንደኪሴ አሟልተው መክፈል ይችላሉ!

ነባር የቴሌብር መተግበሪያ ተጠቃሚ ከሆኑ አዳዲሶቹን የፋይናንስ አገልግሎቶች ለማግኘት onelink.to/fpgu4m መተግበሪያዎን ያዘምኑ
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ደንብ እና ሁኔታዎችን ከድረ-ገጻችን ያግኙ bit.ly/3vTUGEe
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም #አብረንዎት_ነን
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
Feel free to go out shopping with insufficient telebirr balance.
You can get extra funds to pay for goods purchase using telebirr Endekise.

Get the updated App from onelink.to/fpgu4m to obtain the new financial services.
For more information, please visit bit.ly/3QdaA4x
#Financial_services_for_all
Ethio Telecom in partnership with Dashen Bank
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድባችን 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!
ዛሬ ያለዋስትና ማን ያበድራል?
አዘውትረው ቴሌብርን በመጠቀምዎ ብቻ በቴሌብር መላ ብድር ተመቻችቶልዎታል!
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችን ይጎብኙ bit.ly/3vOeHMf

#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
#አብረንዎት_ነን
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድባችን 3ኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!

ወደ 8100 A ብለን በመላክ የአንድነታችን ብርሃን ለሆነው ግድባችን ድጋፋችንን እንቀጥል!
በቴሌብር ሳንዱቅ
ከአንድ ብር ጀምሮ በእጅ ስልክዎ በየቀኑ በሚሰላ ወለድ ወይም ያለወለድ አማራጮች ይቆጥቡ!

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን ያግኙ bit.ly/3Pco3bD
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
#አብረንዎት_ነን
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የቆይታ ጊዜ ነሃሴ 9 ያበቃል!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ፤ በቴሌብር መተግበሪያ፣ *127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ3 ብር እድልዎን ይሞክሩ!

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት