መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1:12-14
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ✨
❤19
ናሆም drafts
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.
አንብቡት እና የቻላችሁትን አርጉ .......
CBE:
Etalemaw Asifaw
CBE:
1000348860538
Etalemaw Asifaw
❤7