ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋወወሀብከ ፀጋከ ለዕጓለ እመሕያውእስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ።ወደ ላይ ዐረግህ ምርኮን ማረክህ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ደግሞም ለዐመፀኛዎች በዚያ ያድሩ ዘንድ።መዝ 67፡18
ጽድቅንና ፍርድን ይወድዳል፤ የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች።በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ