Teekla
178 subscribers
674 photos
14 videos
2 files
7 links
A quiet gallery of loud moments...........
Download Telegram
12
And the city had no need of the sun, neither of the moon, to shine in it: for the glory of God is its light, and the Lamb is its lamp. Revelation 21:23


የዚህ ዓመት የመጨረሻው የእመቤታችን የፅዋ መርሀ ግብር በጊቢ ጉባኤያችን 🥰(Even though the light wasn't there, the darkness gave it a unique beauty. It was truly a beautiful moment)
9🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This is so sweet bewnet
😇8🥰21
ወደ ልጅሽም ለምኚ ይቅር በላቸውም በዪው፤
በልብሶችሽም በላያችን ላይ ጋርጂ፤ የኃጢአታችንንም ግንብ አፍርሺ በአንድ ልጅሽም ክብር እኛን አክብሪ፤
በሃይማኖት ዘይትም ራሳችንን አለምልሚ...በሃይማኖት ደንጊያዎችም ዙሪያችንን እጠሪ፣ ገንቢ፣ ካቢ፡፡ ስለ እኛ አማልጂ ከዛሬ ዠምሮ እስከ ዘለዓለሙ አሜን ፡፡


የዕለተ ረቡዕ ኆኅተ ብርሃን ምስጋና ዘቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

መልካም በዓለ ደብረ ምጥማቅ!
9🙏3
Forwarded from Echoes of Eternity
How wonderful it is to have nothing else but The Great I Am!
oh, our Christ to have You is having everything!
😇101
በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፣ የተሰበሰቡ ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበትም ገባ፣ በጽርሐ ጽዮንም ታያቸው፣ በአርባኛውም ቀን ወደ ማየ ሰማይ ባረገ ጊዜ የአብን ተስፋ ደጅ ጥኑ ብሎ አዘዛቸው ፣ በአምሳኛውም ቀን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስን ሰደደላቸው፣ በአገሩ ሁሉ ቋንቋ ተናገሩ

ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ


እንኳን አደረሳችሁ ፣ መልካም ሰንበት
🙏7😇31
14🥰5🔥2👏1
Photo credit: Lomi
4🔥4
Bealewold Betekristian, 4kilo
16